cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

football live

ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ════════════ ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ ➮የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች አስተያየት ካሎት @Football_l_bot Cross @AEliasJr10 Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Davedave10 Football live | 2013

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
403
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

🚨አስደሳች ዜና ለሊቨርፑል ደጋፊዎች በሙሉ አዲስ ቻናል ተከፈተ በአዲሱ ቻናል እነዚህን ያገኛሉ👇 ➢ የጨዋታ ፕሮግራሞች 📆 ➢ ዜናዎች 📝 ➢ የክለባችን መዝሙሮች 🎶 ➢ የጨዋታ ሀይላይቶች 🎥 ➢ ቁጥራዊ መረጃዋች 📊 ✅#JOIN በማለት ተከታዮቻችንን እናብዛ የMEMBER ብዛት ሳይሆን የሚለቀቀውን መረጃ ጥራት ነው ማየት ያለባቹ ተቀላቀሉን በእርግጠኝነት ትወዱታላቹ።
إظهار الكل...
🔴 JOIN 🔴
❤️ YNWA ❤️
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 24ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ⏰Full-Time ሌስተር ሲቲ 3-1 ሊቨርፑል ⚽️ 79' ማዲሰን ⚽️ 67' ሳላህ ⚽️ 82' ቫርዲ ⚽️ 85' ባርንስ Football Live
إظهار الكل...
ሞ ሳላህ ዌስትሀም ላይ ያስቆጠራት የመልሶ ማጥቃት ጎል የሊቨርፑልም የሊጉም ምርጥ ጎል ተብላለች👑 Football Live
إظهار الكل...
ስፓንያርዳዊው የማንችስተር ሲቲ አሰልጣኝ ፔፕ ጋርድዮላ የ January |ጥር ወር የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ ተብለው ተመርጠዋል ። Football Live
إظهار الكل...
#Ilkay_Gundogan የፕሪምየር ሊጉ የወሩ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል። በዚህ ወር ድንቅ ብቃት ያሳየው ጀርመናዊው የማንቸስተር ሲቲ ተጫዋች በስድስት ጨዋታ አምስት ጎል አስቆጥሯል። Football Live
إظهار الكل...
ባየር ሙኒክ ሊቨርፑል ቼልሲ የ 22 አመቱን የ አርቢ ሌፕዚግ ተከላካይ ዳዬት ኡፓሜካኖን በ ክረምቱ ለሚስፈረም ተፋጠዋል ። ኡፓሜካኖ በ ክረምቱ በ 37 ሚ ዩ ሌፕዚግን የሚለቅበት ውል ማፍረሻ አለው። Football Live
إظهار الكل...
ኦ ተመለሱ🙄
إظهار الكل...
ጥሩ ኳስ ነበር thiago ለRobertson የሰጠው
إظهار الكل...
ኦ ሊቨርፑል እየሄዱ ነው
إظهار الكل...
ሊቨርፑል ኳስ ይዘዋል አሁን
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.