cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ሎሚ ፈገግታ^™ @Nesiha_collection

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
365
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

✅ሰላም ይህ ከታች የላክንልዎ ቁጥር የእርሶ ሼር ማድረጊያ መለያ ቁጥር ነው ይህን ለ 50 ሰዎች በመላክ የ 1000ሜጋባይ እንድለኛ ይሁኑ ከታች በለው ሊንክ join ብለው እስታር start ካደረጉ በሗላ ደራሶን ኮድ ሼር ያድርጉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/MINISTRYOFHEALTHETHIOPIA_BOT?start=r0799822668 🧩እስካሁን የጋበዙት ሰው መጠን 43 ነው።
إظهار الكل...
🇪🇹ኢትዮ ቴሌኮም ልዩ የበአል ስጦታ🎁

https://t.me/MINISTRYOFHEALTHETHIOPIA_BOT?start=r0566540103

ከኮሮና ቫይረስ ለመጠበቅ ሊደረጉ የሚገባቸው ጥንቃቄዎች On Mar 13, 2020  645 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2012 የዓለም ጤና ድርጅት መነሻውን ቻይና ያደረገውን የኮሮና ቫይረስ ዓለም አቀፍ ወረርሽኝ መሆኑን አውጇል። ከዚህ ባለፈ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ መገኘቱን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። በዓለም ህዝብ ላይ ከፍተኛ ስጋትን በደቀነው እና በርካቶች ለህልፈተ ህይወት ከዳረገው ቫይረስ ራስን መጠበቅ እንደሚገባ ነው የተነገረው። ጥንቃቄዎቹም፡- የቴሌግራም ገፃችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ! https://t.me/bahran_dreamss 1. በሕይዎት ካሉም ሆነ ከሞቱ የቤትና የዱር እንስሳት ጋር ንክኪ አለማድረግ 2. ያልበሰሉ የእንስሳት ተዋፅኦ የሆኑ ምግቦችን ከመመገብ መቆጠብ 3. የትኩሳትና የሳል ምልክት ከሚያሳዩ ሰዎች ጋር ንክኪ አለማድረግ፣ የቴሌግራም ገፃችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ! https://t.me/bahran_dreamss 4. እጅን በሳሙናና ውሃ መታጠብ በተለይ ደግሞ ከታመሙ ሰዎች ወይም ከአካባቢያቸው ጋር ንክኪ ከፈጠሩ፣ የቴሌግራም ገፃችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ! https://t.me/bahran_dreamss እንዲሁም በበሽታው መያዛቸውን የጠረጠሩ ሰዎች ሊያደርጓቸው የሚገቡ ጥንቃቄዎች ደግሞ÷ ወደ ሀገር በተመለሱ በሁለት ሳምንታት ጊዜ ውስጥ የመተንፈሻ አካል ህመም፣ ትኩሳትና እንደሳል ያሉ የህመም ምልክቶች ካለብዎት ወዲያውኑ በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ ጤና ተቋም በመሄድ አስፈላጊውን የህክምና አገልግሎት ማግኘት፣ የበሽታው ስሜት ከመፈጠሩ አስራ አራት (14) ቀናት በፊት በሽታውን ሪፖርት ወዳደረጉ አገራት ሄደው ከነበረ ይህንንም ለጤና ባለሙያው ማስረዳት፤ በሚያስሉበትናበሚያስነጥሱበትጊዜበሽታውወደጤነኛሰውእንዳይተላለፍአፍናአፍንጫንበክንድ፣በመሃረብወይምበሶፍትመሽፈን፣ አፍና አፍንጫን ለመሸፈን የተጠቀምንበትን ሶፍት በአግባቡ በቆሻሻ መጣያ ውስጥ ማስወገድ እና እጅን ሁልጊዜ በውሃና በሳሙና መታጠብ ያስፈልጋል፡፡ በሽታውን ሪፖርት ወደ አደረጉ ሀገራት ሄዶ የበሽታውን ምልከቶች ማሳየት የጀመረ ሰውን የሚያውቅ ማንኛውም ሰው በአቅራቢያው ለሚገኝ የጤና ተቋም ማሳወቅ ወይም ከታች በተገለፁት አድራሻዎች በመጠቀም ሪፖርት ማድርግ እንደሚያስፈልግ ተጠቁሟል። https://t.me/bahran_dreams 8335 ትኩስ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የቴሌግራም ገፃችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ! https://t.me/bahran_dreams
إظهار الكل...
ሐበሻ -Front™ ET

ሐበሻ -Front™ ET በ website ላይ የምታውቁን ሁሉ አሁን በቴሌግራም መጥተናል አሁኑኑ ይቀላቀሉን አላማችን በቀልድ እያዋዛን ቁም ነገር ለማስጨበት በሙዚቃ በምስል አገራችንና ህዝባችንን ማስተማር @bahran_dreams

ሰበር ዜና ዛሬ 4/7/2012 8:00 አንድጃፓናዊ በኮሮና ቫይረስ የተጠቃ ግለሰብ ተገኘ !!!!!! ሁሉም ሰው ጥንቃቄ ያድርግ ለበለጠ መረጃ ሊንኩን ይጫኑ እና join ያርጉ @bahran_dreams ለበለጠ መረጃ ሊንኩን ይጫኑ እና join ያርጉ https://t.me/bahran_dreams
إظهار الكل...
ሐበሻ -Front™ ET

ሐበሻ -Front™ ET በ website ላይ የምታውቁን ሁሉ አሁን በቴሌግራም መጥተናል አሁኑኑ ይቀላቀሉን አላማችን በቀልድ እያዋዛን ቁም ነገር ለማስጨበት በሙዚቃ በምስል አገራችንና ህዝባችንን ማስተማር @bahran_dreams

ሰበር ዜና የኮሮና ቫይረስ ክትባ ተገኘለት የኖባአሌ Afe Afeyan ኩባንያ ለችግሮች ተልኳል ፌብሩዋሪ 28 ፣ ​​2020 ለበለጠ መረጃ ከታች ባለው ሊክን ገብተው ያንብቡ https://t.me/joinchat/AAAAAFgWlA0Aqe9KPwmYvw DIASPORA | FEATURED  COVID-19 ክትባት (ፓኖራማ ፣ ሰዓት) ፣ - በካምብሪጅ ማሳጅ ላይ የተመሠረተ የሞዴራ ቴራፒስት ፣ የሞዴል ቴራፒስት ፣ የመጀመሪያውን የ COVID-19 ክትባቱን የመጀመሪያዎቹን ደርሷል። https://t.me/joinchat/AAAAAFgWlA0Aqe9KPwmYvw የሞዴና ቴራፒዩቲክስ ተባባሪ መስራችና ዳይሬክተር የአርሜኒያ ተወላጅ ኑባ አፈ አፈያን አሜሪካዊ የንግድ ሥራ ፈጣሪ ናቸው ፡፡ ክትባቱ የተፈጠረው SARS-CoV-2 የተባለው የ CVID-19 ቫይረስ የዘር ቅደም ተከተል በጥር ወር አጋማሽ ላይ ተለቅቆ ነበር ፡፡ የመጀመሪያዎቹ ቫይረሶች በሚያዝያ ወር መጀመሪያ ላይ ክትባቱን ለሚያዘጋጁት የብሔራዊ የጤና ተቋማት አካል ወደሆነው የአለርጂ እና ተላላፊ በሽታዎች ብሔራዊ ተቋም (ኒአይአይአይድ) ተልከዋል ፡፡ የሳይንስ ሊቃውንት በ ‹SARS-CoV-2› በተጠቁ በሽተኛ ላይ ለኢቦላ የተቋቋመ የደህነ-ቫይረስ መድሃኒት የሚባል ምርመራ ማድረግ ጀመሩ ፡፡ ክርክሩ COVID-19 ን ለማከም አንድ መድሃኒት ለመፈተሽ የመጀመሪያው ነው ፣ እናም በናባራስካ ዩኒቨርሲቲ የሕክምና ማዕከል ቡድን ይመራሉ ፡፡ በአፈር አልትራሳውንድ ልዕልት ላይ ለበሽታው ትክክለኛ ምርመራ ከተደረገ በኋላ ወደ አሜሪካ የተመለሰ ተሳፋሪ ነው ፡፡ በሆስፒታል ተኝተው የቆዩ በ CVID-19 የተያዙ ሌሎች የጥናቱ አካል ይሆናሉ ፡፡ ኑባሩ አፈወርቅ ከንግድ ነጋዴዎች እና የበጎ አድራጎት ባለሙያዎቹ ሩቢን ቫርናንያን እና ቫታር ግሪጎሪያን ጋር በመሆን እ.ኤ.አ. በ 2015 የ 100 ቱ የህይወት መስመር ተነሳሽነት ፈጥረዋል ፡ Noubar Afeyan’s Company Shipped For Trials FEBRUARY 28, 2020 DIASPORA | FEATURED COVID-19 vaccine (Panorama, Time),- Moderna Therapeutics, a biotech company based in Cambridge, Mass., has shipped the first batches of its COVID-19 vaccine. Moderna Therapeutics’ co-founder and director is American entrepreneur of Armenian descent Noubar Afeyan. The vaccine was created just 42 days after the genetic sequence of the COVID-19 virus, called SARS-CoV-2, was released by Chinese researchers in mid-January. The first vials were sent to the National Institute of Allergy and Infectious Diseases (NIAID), part of the National Institutes of Health (NIH) in Bethesda, MD, which will ready the vaccine for human testing as early as April. NIH scientists also began testing an antiviral drug called remdesivir that had been developed for Ebola, on a patient infected with SARS-CoV-2. The trial is the first to test a drug for treating COVID-19, and will be led by a team at the University of Nebraska Medical Center. The first patient to volunteer for the ground-breaking study is a passenger who was brought back to the US after testing positive for the disease aboard the Diamond Princess. Others diagnosed with COVID-19 who have been hospitalized will also be part of the study. Noubar Afeyan, along with businessmen and philanthropists Ruben Vardanyan and  Vartan Gregorian, founded the 100 LIVES initiative in 2015.
إظهار الكل...
ሐበሻ -Front™ ET

ሐበሻ -Front™ ET በ website ላይ የምታውቁን ሁሉ አሁን በቴሌግራም መጥተናል አሁኑኑ ይቀላቀሉን አላማችን በቀልድ እያዋዛን ቁም ነገር ለማስጨበት በሙዚቃ በምስል አገራችንና ህዝባችንን ማስተማር @bahran_dreams

ሰበር ዜና!!! አሪፍ ውርርድ በቴሌግራም መጣላቹ። አሪፍ ውርርድ የእግር ኳስ ውደድሮች ላይ በሚፈልጉት ክለብ ላይ የፈለጉትን ያክል ብር በመመደብ አሸናፊ ሚሆኑበት ጨዋታ ነው። ትንሽ በመመደብ ብዙ ያሸንፉ! Bet_Less_Win_More!!! ይሄን ሊንክ በመጠቀም ቶሎ ይቀላቀሉን http://t.me/ArifBettingBot?start=ui957137088
إظهار الكل...
#ሳያት ደምሴ #አዲስ ሙዚቃ Artist :# ሳያት ደምሴ song:እስክሽር To Download Mp3👇👇https://t.me/joinchat/AAAAAFgWlA2OqEkQxawn9A
إظهار الكل...
ሐበሻ -Front™ ET

ሐበሻ -Front™ ET በ website ላይ የምታውቁን ሁሉ አሁን በቴሌግራም መጥተናል አሁኑኑ ይቀላቀሉን አላማችን በቀልድ እያዋዛን ቁም ነገር ለማስጨበት በሙዚቃ በምስል አገራችንና ህዝባችንን ማስተማር @bahran_dreams

ለአገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ ጃዋር መሃመድ በዓለም አቀፍ የጦር ወንጀል ይጠየቅ ዘንድ፣ በውጭ ሀገርም በሀገር ውስጥም የምትገኙ የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች፣ ፖለቲከኞች፣ አጠቃላይ ኢትዮጵያዊኖች http://www.easypolls.net/poll.html?p=5db17292e4b00d4af40be389 አሸባሪው ጃዋር መሃመድ በንፁሃኖች ላይ የሚፈፅመውንና የሚያስፈፅመውን ዘግናኝ ግዲያ እና የጂምላ ጭፍጨፋ ለዓለም መንግስታት የማሳዎቅ ዘመቻ በመክፈት የኢትዮጵያን ህዝብ ከእልቂት ለመታደግ አሁን በኢንተርኔት የድምፅ ማሰባብ ዘመቻ ከፍተናል ስለዚ voite በማድረግ ግዴታችን እንወጣ 1,000,000 ድምፅ ማግኘት ከቻልን ለህግ ማቅረብ እንችላለን ስለዚህ ከታች በሚገኘው ሊንክ ተጭነው ድምፆን ይስጡን ጃዋር መሃመድ ሀገር ለማፍረስና ህዝብን ከህዝብ ለማጨፋጨፍ የቀበረው ፈንጂ በዛሬው እለት በተለያዩ የኦረሚያ አካባቢዎች እየፈነዳ ይገኛ http://www.easypolls.net/poll.html?p=5db17292e4b00d4af40be389 1- አዎ በጦር ወንጀል ይጠየቅ 2- አይ በጦር ወንጀል አይጠየቅ 3-አይመከተኝም ነፃ ነኝ በዚህ ሊንክ ይመረጡ አንድ እድል ብቻነው ያሎት http://www.easypolls.net/poll.html?p=5db17292e4b00d4af40be389
إظهار الكل...
Quick poll

Ethio telecom እንኳንደሰ አላችሁ ስቶታ ከቴሌ እስከ ጥቅምት 10 ብቻ እንዳያመልጥዎ!!!!!!! ዶክተር አብይ ከኢዮ ቴሌኮም ስራ አስካጂ ከ ወ/ሮ ፍሬህይዎት ታምሩ ለመልካምና ለ አንድነት ፎረም በሚል ለ እሬቻ በዓልን መሰረት በማድረግ እንኳን አደርሳችሁ እያለ በ አይነቱ ለየት ያለ የበዓል የሞባይል ካርድ ቦነስ ማቅርቡን ሲገልፀ በታላቅ ደስታ ነው!!! ስለሆነም: ባለ 15 ሲሞሉ 25 ባለ 25 ሲሞሉ 50 ባለ 50 ሲሞሉ 150 ባለ100 ሲሞሉ 300 ሆኖ ሰልክዎ ጋር ይደርሳል! እከ መስከረም 30 ብቻ! የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ ! *805*የካርዱን ቁጥር *915995506# አርገው በመደወል የሞሉት ካርድ ከተጨማሪ ቦነስ ጋር ይደርሰዎታል:: ልብ ይበሉ ካርድ ሲሞሉ በዚህ መንገድ ብቻ ይሙሉ ! በዚህም የሞሉትን የሞባይል ካርድ ለረጅም ግዜ መጠቀም ይችላሉ ተጨማሪ የአየር ሰአት ማግኘት ይችላሉ:: ላይክና ሼር በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያድርሱ # Share መልካም አዲስ አመት። የሚሰራው ከ 10 ብር ካርድ ጀምሮ ነው::
إظهار الكل...
join on telegram @habeshan_dreams @habeshan_dreams #ብቻ አንቺን ስወድሽ ብቻ ፡አንቺን ፡ስወድሽ..... የፍቅርሽ ፡ምትሀት፡ አንደበቴን ፡አስሮ፣ ....... አይኔንም ፡አውሮ፣ ባታምሪም ፡ውበትሽ፡ ጎልቶ፡ ይታየኛል፣ ያ.. ጎርናና ፡ድምፅሽ ... ጆሮዬን ፡ሲቀደው፡ ከውስጥ፡ ይሰማኛል፣ መውደድ ፡በኔ ፡ብሶ ፡በቀን ፡ያቃዠኛል፣ ገናናው ፡ፍቅርሽ ፡ግን... ይህን ፡ሁሉ ፡ሰውሮ... እንድወድሽ ፡አርጎኛል፣ መውደዴን ፡ወደድኩት... አይኔም ፡አንቺን፡ አይቶ... ልቤም፡ተመኝቶ... ፍቅሬም፡አንቺን፡ ሽቶ... ጧት ማታ፡ ካንቺ ፡ደጅ ፡ያመላልሰኛል፤ ብትመለሽ፡ ብዬ ፡ደጃፌን ፡ከፍቼ፣ ከሞቀው ፡ጎጆዬ ፡ከቤቴ ፡ወጥቼ፣ ዱካሽን፡ ፍለጋ ፡ስለፋ ፡ስዳክር፣ ፊቴ ፡ወዙን ፡አጥቶ፡ መልኬም፡ ሲጠቋቁር ፣ ሆዴን፡ ሆድ፡ ሲብሰው ፡አይኔም፡ እንባን፡ ሲያቀር፣ እባክሽ ፡ተመለሽ፡ ተለመኝ፡ ለፍቅር፤ መነሻም ፡መድረሻ፡ እንደሌለው፡ ሰማይ ፣ በአራቱም ፡ማዕዘን፡ ለሁሉም፡ የሚታይ፣ አክሊለ፡ መለኮት፡ የፍቅር፡ አገልጋይ ፣ የመንፈሴ፡ ፅናት፡ ያሳቤ፡ ተካፋይ ፣ አንቺ ፡ነሽ፡ ማጀቱ፡ የመንፈሴ፡ ሙዳይ፤ የምወድሽ፣ ዛሬ፡ አንቺ ፡ርቀሽ፣ የልቤ፡ ማገሩ፡ ሳይሰበር ፡ወድቋል፣ ደጃፌም፡ ክፍት፡ ሆኖ፡ ዱካሽን፡ ተርቧል፣ ብትመጪ፡ እያለም፡ በሬ ፡ተበርግዷል፣ ብትዘገይም፡ሊያይሽ፡አይኔ፡ተቁለጭልጯል፤ እኔንስ፡ ባየሽኝ... በሀሳብ ፡ሜዳ ላይ ፡ብቻዬን፡ ቁጭብዬ፣ በትዝታሽ ፡አለም ፡አይኖቼን፡ ተክዬ፣ እመላለሳለሁ ፡በሰጠሽኝ፡ ህይወት... በሰጠሽኝ ፡ተስፋ... በኖርኩት፡ ሀ ፡ብዬ ። ✍✍✍Hewannae፭፬፭ ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ join on telegram @habeshan_dreams @habeshan_dreams
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.