cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

★ተይሲር★

☞ኢስላም እውነተኛው የህይወት ጎዳና!

إظهار المزيد
اليمن23لم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
Advertising posts
2 910المشتركون
لا توجد بيانات24 hour
لا توجد بيانات7 يوم
لا توجد بيانات30 يوم

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ሰደቃን በድብቅ መስጠት ያለው ጥቅም .. صدقةُ السّر تطفئ غضبَ الرب… ✨የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ "የሚስጥር ሰደቃ የጌታን ቁጣ ታጠፋለች…"
إظهار الكل...
☀️ለመሆኑ ይህንን ዚክር ስንቶቻችን እንሰራበታለን? ★★★★★★★★★★★★ ✨« بِسـمِ اللهِ الذي لا يَضُـرُّ مَعَ اسمِـهِ شَيءٌ في الأرْضِ وَلا في السّمـاءِ وَهـوَ السّمـيعُ العَلـيم. »✨ 💥"በአላህ ስም ያ የሱ ስም ከተወሳ ምድር ላይ ያለም ይሁን ከሰማይ የሚወርድ ማንኛውም ነገር/አደጋ የማይጎዳ በሆነው በአላህ እጠበቃለሁ/እታገዛለሁ።" 3× ጊዜ 🌿 ይህንን ሲያነጋና ሲያመሽ ያለ ማብኛውም ሰው ምንም አይነት ድንገተኛ አደጋ አይነካውም!
إظهار الكل...
☀️ በትዳር ውስጥ አለመግባባት ሲፈጠር #መተግበር #የሌለብን #8 ነገሮች 📍ለመፍታት ማሰብ ። 📍 መምታት ። 📍በትዳር አጋርህ ላይ ዱዓ ማድረግ ። 📍ያለፋ የህይወት ጊዜያት ላይ የተዘጉ ፋይሎችን መክፈት ። 📍 በተፈጠረው አለመግባባት ላይ ልጆችን ተካፋይ ማድረግ ። 📍ችግሮችን ወደ ቤተሰብ በማድረስ ማሰራጨት ። 📍የጭቅጭቃችን መንስሔ ዓይነ ናስ ነው ብሎ ማመን ። 📍መሳደብ፣ማንቋሸሽና የህይወት አጋርህን ክብር ማሳነስ ። Http://t.me/yenebiyatwrs 📖✏️📜 . •┈┈• ❀ 🍃🌸🍃 ❀ •┈┈•
إظهار الكل...
البطاقة ⓽ #العقيدة لبراعم الإسلام
إظهار الكل...
البطاقة ⓼ #العقيدة لبراعم الإسلام
إظهار الكل...
البطاقة ⓻ #العقيدة لبراعم الإسلام
إظهار الكل...
البطاقة ⓹ #العقيدة لبراعم الإسلام
إظهار الكل...
البطاقة ⓸ #العقيدة لبراعم الإسلام
إظهار الكل...