cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ክላስ memes ™ 🇪🇹

Welcome To This Chanel CLASS MEME If went to 👉 Funy school meme 👉 Best Tik Tok 👉 vine 👉 d/n Question JOIN AND SHARE THIS LINKS @Classoffica 👉 FOR CROSS PROMOTION ፦ @biniDok

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
361
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

እንዴት ነው ዝግጅት ትምሮ ለመግባት
إظهار الكل...
😂😍🙄ድሮ ድሮ ልጅ እያላችሁ ትምህርት ቤት 🏢🏢😍👍🙄 ፍቅር ወይስ ገንዘብ ይሻላል ብላችሁ ክፍል ውስጥ የተከራከራችሁ እሳት እና ውሀ የሚል ግጥም ክላስ ውስጥ ያነበባችሁ ሽንት ቤት ለመሄድ ብላክ ቦርድ ያጠፋችሁ ደብተር ረሳሁ ስትሉ "ምሳህን ግን አረሳህም" የተባላችሁ አሪፍ ምግብ አምጥታችሁ አስተማሪ እያስተማረ ምሳችሁን የበላችሁ የአሮጊት ፈስ ክላስ ውስጥ አርጋችሁ ፔሬድ የቀጣችሁ ለመጎበዝ ብላችሁ ግንባራችሁን የፈገፈጋችሁ መስታዎት ባለው መቅረጫ ሰው ላይ ያበራችሁ ከሰው ጋር ለመደባደብ ነገ ቆዳ ጫማ አርጌ ብላቹ ቀጠሮ የያዛችሁ በ English for ethiopia መፅሀፍ ኢንጊሊዘኛ የተማራችሁ 😍 ከክላስ ጎበዙ ወይም ረጅሙ ልጅ የክፍላችሁ አለቃ የነበረ የደብተረ መሀል ሉክ ቀዳችሁ መርከብ,እሽክርክሪት,ጀት የሰራችሁ (ሀምሳ ሉኩን ደብተር 16 ሉክ ያረጋችሁት) በእስኪርቢቶ እጃችሁ ላይ Tattoo የተሰራችሁ የአፍሪካ ካርታ መፅሀፍ አስደግፋችሁ ደብተር ላይ የሳላችሁ ፈተና ስትሰጡ ከመጥፎው ውጤት ወደ ጥሩው ደርድራችሁ ለቤተሰብ ያሳያችሁ አዲስ ጫማ ገዝታችሁ ለመመረቅ ተብሎ ጫማችሁ የተረገጠ የቤት ስራ ስላርሰራችሁ ደብተር አላመጣሁም ያላችሁ አካባቢ ሳይንስ ስለ Reproduction በመማራችሁ ትልቅ የሆናችሁ የመሰላችሁ እዛ Chapter ጋር እስክትደርሱ የጎጎችሁ 😂 General science ላይ በደምብ የሰማችሁት ቃል Mitochondria is the power house of the Cell የሆነ አስተማሪ ገብቶ እንደምን አደራቹ ሲል "ደ ህ ና እ ግ ዚ ያ ብ ሄ ር ይ መ ስ ገ ን ያላችሁ" (አሁን አይሉም አሉ 😥) "ነው ወይ ልንለያይ" ብላችሁ አመቱ ማለቂያ ላይ የዘመራችሁ ሼር አርጉ ካላችሁ😊😂😂 @classoffica
إظهار الكل...
@classoffica😳😳😳😳😳😳 🔶The world luckiest man 👤90-year-old Frane Selak has escaped death 7 times and also won 1million $ lottery.  ➡️World's luckiest man Frank escaped Train crush, Plane crash bus crash, car in flames, another 2 car accidents & won $1,000,000 on lottery. Lucky or unlucky ⁉️
إظهار الكل...
Math አስተማሪ ይዝመትልን✊ 😂👇🏾👀🤷🏽‍♂👇🏾🙆🏽‍♂👇🏾🤣 @classoffica
إظهار الكل...
Your girlfriend wants u 2 meet her family, when u got there...The elder sister is ur ex girlfriend .The younger brother is the boy you were fighting with over a girl .Her dad is the doctor who advice u to stop coming with girls for abortion. And finally the mother is the sugar mommy who just bought u a car.Wat will u do? @classoffica Let’s go 😂❤️
إظهار الكل...
Class present ስታደርጉ ያልሆነ ጥያቄ ከሚጠይቅ ሰው ይሰውራችሁ 😭😭 @classoffica @classoffica
إظهار الكل...
Nobody Habeshaንs:ፈላ እያለው ሁሌ ke 1-3 ነበር ምወጣው🤣 😂👇🏾🤷🏽‍♂👇🏾🤣👇🏾🙆🏽‍♂👇🏾 @classoffica
إظهار الكل...
medicine ስትማር የበሽታ ምልክቶች "fever" "coughing" "headache"....ብለው ያስተምሩካል.. ስራ ስትይዝ my habesha people...😝 . . ይሸቀሽቀኛል... ይሸለቅቀኛል... እደው ተላይ አንስቶ እስተ ታይ ድረስ ይተረክከኛል😂 @classoffica @classoffica
إظهار الكل...
Teacher : your son is stupid Father : No he isn't ! Teacher : wait lemme show you ግርማ ሂድ እና ከዛ ክፍል እኔ እንዳለው አይተክ ና his son goes to see and came back : የለም teacher Father : አፈር ብላ ዞር ዞር ብለክ እየው😖 @classoffica @classoffica
إظهار الكل...
ራስታዎች ለፍቅረኛቸው ደብዳቤ ሲፅፉ 😄 ልቤ ቀንም ማታ በፍቅርሽ ሲመካ አንቺ ግን ጠፍተሻል ቡም ሻላላካ 😂😂 @classoffica @classoffica
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.