ar
Feedback
GAT EXAM ጋት ፈተና ngat exam

GAT EXAM ጋት ፈተና ngat exam

الذهاب إلى القناة على Telegram

Welcome to my channal! This channel brings you high-quality educational videos on

إظهار المزيد
4 546
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+47 أيام
+2430 أيام
أرشيف المشاركات
💥 GAT Verbal Reasoning 💥 Sample Questions Post your answers in the comments! ⬇️ 💥 1. Synonyms Choose the word most similar in meaning to the one given. 1. Abandon A) Keep B) Forsake C) Protect D) Maintain 2. Candid A) Secretive B) Honest C) Lazy D) Clever 3. Reluctant A) Unwilling B) Ready C) Energetic D) Excited 💥 2. Antonyms Choose the word opposite in meaning to the one given. 4. Arrogant A) Proud B) Humble C) Selfish D) Smart 5. Sparse A) Thin B) Scattered C) Dense D) Empty 6. Compulsory A) Necessary B) Optional C) Forced D) Difficult 💥 3. Sentence Completion Choose the word that best completes the sentence. 7. The manager was admired for his ability to remain ___ under pressure. A) Nervous B) Calm C) Silent D) Harsh 8. Despite the heavy rain, the match was ____ as scheduled. A) Canceled B) Postponed C) Held D) Delayed 9. Honesty is the best __. A) Policy B) Strategy C) Practice D) Idea 💥 4. Reading Comprehension (Short Passage) Passage: Success does not come overnight. It requires consistent effort, patience, and the willingness to learn from failure. Those who see success as a single event often overlook the years of preparation that lead to it. Question: 10. According to the passage, success mainly depends on ___ A) Luck and opportunity B) Consistent effort and patience C) Sudden inspiration D) Financial resources @gatexame

#NGAT #Important_Information‼️ የመፈተኛ ቦታችሁን ለማወቅ የተቸገራችሁ Google Maps በመጠቀም አድራሻውን በቀላሉ ማግኘት ትችላላችሁ። 👇👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.google.android.apps.maps @gatexame

#Notice‼ #NGAT #Exam_Credentials ‼ 🎫 የፈተና መግቢያ ወረቀት (Exam entry ticket) ለማውረድ (download) ዝግጁ ሆኗል። በዚህ link በመግባት አውርዳችሁ print አድርጋችሁ ያዙ። 👇👇 https://ngat.ethernet.edu.et/login 🎫 የፈተና መግቢያ ወረቀት (Exam entry ticket) የሚያስፈልገው ወደ ፈተና ጣቢያ ለመግባት ነው። 💥 የ2018 ዓ/ም የሁለተኛ ዙር የNGAT ፈተና የካቲት 4 ቀን 2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ ይታወቃል። ቻናላችንን ለጓደኞቻችሁ Share አድርጉላቸው ይጠቀሙበታል!! @gatexame

ስለ NGAT አጫጭር መረጃ 👉የNGAT የፈተና ቀን የካቲት 4 2018 ዓ.ም በሁሉም የመፈተኛ ማዕከል በተመሳሳይ ቀን እና ሰዓት የሚሰጥ ይሆናል የሀዋሳ የጅማ የጎንደር የሚባል ነገር የለም። 👉 እስካሁን ባለው መረጃ የመረጣችሁትን የፈተና ማዕከል መቀየር አይቻልም(አድስ ነገር ከMOE ከወጣ ተከታትለን የምናደርሳችሁ ይሆናል)። 👉የመረጣችሁት የፈተና ማዕከል ለመግባት ከመታወቂያ በተጨማሪ Admission Ticket አውርዳችሁ መያዝ ይጠበቅባችኋል በመጭዎቹ ቀናት ለNGAT የተመዘገባችሁበት የMOE Dashborad ላይ የሚለቀቅላችሁ ይሆናል በትዕግስት ጠብቁ። 👉ፈተናው ለሁሉም የትምህርት ክፍል ተመሳሳይ ነው። 👉ፈተናው ለሁለተኛ ድግሪም ሆነ ለሶስተኛ ድግሪ ተመሳሳይ ጥያቄ ነው። 👉 እንደ አድስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና ASSTU የፈተና ማዕከል የመረጣችሁ ብዙ ተማሪ ስለሚመርጣቸው በአንድ ቀን ሁለት/ሶስት ሽፍት ይኖራል ተብሎ ይጠበቃል በተለያዩ ካምፓስ ተቋሞቹ ዝርዝር መረጃ በሚቀጥሉት ቀናት የሚያወጡ ይሆናል ተከታተልን እናደርሳለን ጠብቁን። መልካም የዝግጅት ጊዜ🥰 ሌሎች መረጃዎችንም እንለቃለን ቻናሉን ለጓደኞቻችሁ Share አድርጉት‼️ @gatexame

📢 Advertising in this channel You can place an ad via Telega․io. It takes just a few minutes. Formats and current rates: Vie
📢 Advertising in this channel You can place an ad via Telega․io. It takes just a few minutes. Formats and current rates: View details

#Update‼️ #NGAT የ2018 ዓ.ም የግማሽ ዓመት #የNGAT ፈተና የካቲት 4 እንደሚሰጥ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል‼️ ለሁሉም ዩኒቨርሲቲ በተመሳሳይ ጊዜ እና ሰዓት ነው ፈተናው የሚሰጠው ለመረ
#Update‼️ #NGAT የ2018 ዓ.ም የግማሽ ዓመት #የNGAT ፈተና የካቲት 4 እንደሚሰጥ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል‼️ ለሁሉም ዩኒቨርሲቲ በተመሳሳይ ጊዜ እና ሰዓት ነው ፈተናው የሚሰጠው ለመረጃ ነው የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲን ማስታወቂያ የለጠፍነው። ሌሎች መረጃዎችንም እንለቃለን ቻናሉን ለጓደኞቻችሁ Share አድርጉት‼️ @GATExamAAU

ህወሓት በትግራይ ከተሞች ወጣቶችን ማፈስ መጀመሩ ተገለጸ‼️ የህወሓት ታጣቂ ቡድን በትግራይ የተለያዩ ከተሞች የሚገኙ ወጣቶችን በሃይል እያፈሰ ወደ ግንባር እየወሰደ እንደሚገኝ የመናኸሪያ ሬዲዮ 99.
ህወሓት በትግራይ ከተሞች ወጣቶችን ማፈስ መጀመሩ ተገለጸ‼️ የህወሓት ታጣቂ ቡድን በትግራይ የተለያዩ ከተሞች የሚገኙ ወጣቶችን በሃይል እያፈሰ ወደ ግንባር እየወሰደ እንደሚገኝ የመናኸሪያ ሬዲዮ 99.1 ምንጮች ገለጹ። በአዲግራት፣ በአድዋ እና በሌሎችም የክልሉ ከተሞች የተጀመረው ይህ የወጣቶች አፈሳ፤ በዋናነት በትጥቅ ትግል ስም ወጣቱን ወደ ወልቃይት አቅጣጫ ለመውሰድ የታለመ መሆኑ ታውቋል። ቡድኑ በጠለምት በኩል በከፈተው ጦርነት ከፍተኛ የሰው ሃይል እና የቁሳቁስ ኪሳራ እንደደረሰበት መረጃዎች ይጠቁማሉ። በአካባቢው ከሚገኙ የሚሊሻ ሃይሎች ጋር በነበረው ፍልሚያ በርካታ ታጣቂዎቹ ሙት እና ቁስለኛ ከመሆናቸውም በላይ፣ ወሳኝ የተባሉ የጦር መሳሪያዎቹ መማረካቸው ተነግሯል። ይህንን የተመናመነ የሰው ሃይል ለማካካስም ነው በአሁኑ ሰዓት በከተሞች የሚገኙ ወጣቶችን የማፈስ ስራ ላይ የተሰማራው ተብሏል። ከስፍራው የደረሱን መረጃዎች እንደሚያመለክቱት፣ የታፈሱ ወጣቶች በመኪና ተጭነው ወደ ወልቃይት አቅጣጫ እየተወሰዱ ይገኛሉ። ይሁን እንጂ የትግራይ ወጣት ዳግም ለማያባራ ጦርነት እና ለቡድኑ ፍላጎት ሲል ህይወቱን አሳልፎ መስጠት የለበትም የሚሉ ድምፆች እየተሰሙ ነው። በመሆኑም ወጣቱ ይህንን የግዳጅ አፈሳ በመቃወም፣ ራሱን በማደራጀት ላይ ከሚገኘው "የትግራይ የሰላም ሃይል" ጋር በመቀላቀል የቡድኑን ጥፋት ሊመክት እንደሚገባ ጥሪ ተላልፏል። Via:-  መናኸሪያ ሬዲዮ ​=========≠============ 💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

samsung note 20 ,note 10,note 9 ያላችሁና መሸጥ የምትፈልጉ አናግሩኝ @sms1850

ይሸጣል ብሎ መለጠፍ ድሮ ቀረ ያገለገለ እቃዎትን ባሉበት ፎቶ በማንሳት ይሽጡ - መግዛትም ይቻላል ✅ ልብ ይበሉ ሁላችንም ቤት አንድ የማንፈልገውና የማንጠቀምበት ያገለገለ እቃ አለ በተቃራኒው ደግሞ
ይሸጣል ብሎ መለጠፍ ድሮ ቀረ ያገለገለ እቃዎትን ባሉበት ፎቶ በማንሳት ይሽጡ - መግዛትም ይቻላል ✅ ልብ ይበሉ ሁላችንም ቤት አንድ የማንፈልገውና የማንጠቀምበት ያገለገለ እቃ አለ በተቃራኒው ደግሞ ያንን እቃ የሚፈልጉ ግን የት እንደሚገኝ የማያውቁ ሰዎች አሉ። አላማችን እርሶ የማይጠቀሙበትን ያገለገለ እቃ በቀላሉ ካሉበት ሆነው ፖስት በማስደረግ እንዲሸጡ ማስቻል ሲሆን ያገለገለ እቃ መግዛት ሲፈልጉ ደግሞ በቀጥታ ከእቃው ባለቤት በጥሩ ዋጋ እንዲገዙ ማገዝ ነው። ስለሆነም እርሶም ቤት አገልግሎት ሳይሰጥ ቦታ ይዞ የተቀመጠ ያገለገለ እቃ ካሎት ፎቶ አንስተው ይላኩልን ወይም በሌሎች ሰወች ፖስት የተደረጉ ያገለገሉ እቃዎችን ፎቶ ፣ አድራሻ ፣ ዋጋ እና የእቃውን ባለቤት ስልክ ቁጥር በቀላሉ ያገኛሉ ✅ JOIN 👉 https://t.me/abuki202525

NGAT የፈተና ይዘት ዝርዝር (ጥቅምት 3) የጥቅምት 3ቱ የNGAT ጥያቄ ይዘት ይህን ይመስላል። በቀጣይ ፈተናዎ ላይ ምን ላይ በደንብ ትኩረት ማድረግ እንዳለቦት ለመጠቆም ይረዳዎ ዘንድ ነው! ክፍል 1: ንባብ (Reading Comprehension) - 10 ጥያቄዎች ክፍል 2: የማንበብ ችሎታ (Reading Skills) - 6 ጥያቄዎች ክፍል 3: ተቃራኒ ቃላት (Antonyms) - 5 ጥያቄዎች ክፍል 4: ሰዋሰው (Grammar) - 5 ጥያቄዎች ክፍል 5: ትንተናዊ እና ምክንያታዊ አስተሳሰብ I (Analytical and Logical Reasoning I) - 5 ጥያቄዎች ክፍል 6: አንቀጽ መፍጠር (Paragraph Construction) - 5 ጥያቄዎች ክፍል 7: ትንተናዊ እና ምክንያታዊ አስተሳሰብ II (Analytical and Logical Reasoning II) - 28 ጥያቄዎች ክፍል 8: ተመሳሳይ ግንኙነት ያላቸው ቃላት (Analogies) - 10 ጥያቄዎች ክፍል 9: ዓረፍተ ነገር ማጠናቀቅ (Sentence Completion) - 26 ጥያቄዎች @gatexame ጥያቄዎችን በቪዲዮ ማግኘት ከፈለጋችሁ የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርጉ። ፈተናዎችን ሰርተን እንለቃለን፡ 👇👇👇👇 https://youtube.com/@gatexam-w6h?si=esK6lbzQexrQ1TIk

NGAT የፈተና ይዘት ዝርዝር (ጥቅምት 3) የጥቅምት 3ቱ የNGAT ጥያቄ ይዘት ይህን ይመስላል። በቀጣይ ፈተናዎ ላይ ምን ላይ በደንብ ትኩረት ማድረግ እንዳለቦት ለመጠቆም ይረዳዎ ዘንድ ነው! ክፍል 1: ንባብ (Reading Comprehension) - 10 ጥያቄዎች ክፍል 2: የማንበብ ችሎታ (Reading Skills) - 6 ጥያቄዎች ክፍል 3: ተቃራኒ ቃላት (Antonyms) - 5 ጥያቄዎች ክፍል 4: ሰዋሰው (Grammar) - 5 ጥያቄዎች ክፍል 5: ትንተናዊ እና ምክንያታዊ አስተሳሰብ I (Analytical and Logical Reasoning I) - 5 ጥያቄዎች ክፍል 6: አንቀጽ መፍጠር (Paragraph Construction) - 5 ጥያቄዎች ክፍል 7: ትንተናዊ እና ምክንያታዊ አስተሳሰብ II (Analytical and Logical Reasoning II) - 28 ጥያቄዎች ክፍል 8: ተመሳሳይ ግንኙነት ያላቸው ቃላት (Analogies) - 10 ጥያቄዎች ክፍል 9: ዓረፍተ ነገር ማጠናቀቅ (Sentence Completion) - 26 ጥያቄዎች @gatexame ጥያቄዎችን በቪዲዮ ማግኘት ከፈለጋችሁ የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርጉ። ፈተናዎችን ሰርተን እንለቃለን፡ https://youtube.com/@gatexam-w6h?si=SfL86nsZc4_JqzF7

የድህረ ምረቃ ፕሮግራምች (NGAT) ፈተና መቼ ይሰጣል? በትምህርት ሚኒስቴር 2018 ካላንደር መሰረት የNGAT ፈተና ከጥር 11 - 22/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ ይጠበቃል። 👉አዲስ ነገር ሲኖር በዚሁ ቴሌግራም ቻናላችን የምናሳውቅ ስለሆነ ተከታተሉን። @gatexame

#Notice‼️ NGAT ውጤት ለማየት👇 https://result.ethernet.edu.et/NGAT-username ሌሎች መረጃዎችንም የምናጋራችሁ ይሆናል ተከታተሉን! ቻናሉን ለጓደኞቻችሁ አጋሩት @gatexame

#Update‼️ #የNGAT ውጤትን ለማየት አሁን ሊንኩ በድጋሜ እየሰራ ነው! በሚከተለው Link የመፈተኛ Username በማስገባት ማየት ትችላላችሁ።👇 https://result.ethernet.edu.et/NGAT-username መልካም ውጤት! ሌሎች መረጃዎችንም የምናጋራችሁ ይሆናል ተከታተሉን! ቻናሉን ለጓደኞቻችሁ አጋሩት @gatexame

#Update‼️ የNGAT ውጤት ለማየት አሁን Link እየሰራ አይደለም የሚቀየር Link ወይንም ሌላ አድስ ነገር ከMOE መረጃ ሲወጣ እናሳውቃለን ተከታተሉን። ሌሎች መረጃዎችንም የምናጋራችሁ ይሆናል ተከታተሉን! ቻናሉን ለጓደኞቻችሁ አጋሩት @gatexame

ፈተናውን ያለፋችሁ እንኳን ደስ አላችሁ! መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንላችሁ። በተለያዬ ምክንያት ያልተሳካላችሁ ደግሞ ከ3 ወር ቡኋላ ጥር ላይ ስለሚሰጥ አብረን ዝግጅት እናደርጋለን። @gatexame

#Notice‼️ ሰርቲፊኬት ለማውረድ በPc ወይንም ስልካችሁን Desktop ላይ አድርጋችሁ ሞክሩት ይሰራል‼️ NGAT ውጤት ለማየት👇 https://result.ethernet.edu.et/NGAT-username ሌሎች መረጃዎችንም የምናጋራችሁ ይሆናል ተከታተሉን! ቻናሉን ለጓደኞቻችሁ አጋሩት @gatexame

#NGAT‼️ ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች ብዙዎቻችሁ በውስጥ NGAT ውጤት መቼ ነው የሚለቀቀው ብላችሁ ጠይቃችሁናል MOE ማክሰኞ በነበረው መግለጫ በቅርብ ውጤቱን ለተማሪዎች እንደሚያሳውቅ ነው ያስታወ
#NGAT‼️ ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች ብዙዎቻችሁ በውስጥ NGAT ውጤት መቼ ነው የሚለቀቀው ብላችሁ ጠይቃችሁናል MOE ማክሰኞ በነበረው መግለጫ በቅርብ ውጤቱን ለተማሪዎች እንደሚያሳውቅ ነው ያስታወቀው ቁርጥ ያለ ቀን ባያሳውቅም! ትምህርት ለመጀመር አጭር ጊዜ ስለሆነ ያላችሁ ብዙ ይቆያል ተብሎ አይጠበቅም ውጤቱ ከMOE እንደወጣ እኛም ተከታትለን መረጃ የምናደርሳችሁ ተከታተሉን። ውጤት ሲለቀቅ ለማየት የሚከተለውን Link መጠቀም ትችላላችሁ👇 https://result.ethernet.edu.et ሌሎች መረጃዎችንም የምናጋራችሁ ይሆናል ተከታተሉን! ቻናሉን ለጓደኞቻችሁ አጋሩት @GATExamAAU

#NGAT‼️ በአሁኑ ዙር ጥቅምት 3 የተሰጠው የNGAT ፈተና በፊት ከነበረው ጥያቄ በተለዬ መልኩ Bio statistics, ጥያቄዎች በብዛት እንደመጡ ከአስተያየታችሁ ለመገንዘብ ችለናል። MOE እንደዚህ አይነት ጥያቄዎችን ማካተቱ ይበል የሚያሰኝ ነው ወደፊት ለሚሰጡ ፈተናዎችም ሌሎች ጥያቄዎችን ቀንሰው በብዛት ቢያካትታቸው ጥሩ ነው ምክንያቱም ወደፊት የድህረ ምረቃ ትምህርታችሁን ስትከታተሉ Bio statistics, Research እና Epidemiology መማራችሁ ስለማይቀር ይጠቅማችኋላል። እኛም የዘንድሮውን ፈተና መሰረት አድርገን ቀጣይ ጥር ለሚሰጠው ፈተና ጥሩ ጥሩ የBio statistics መፅሀፍትን፣ ጥያቄዎችን እና ፈተናዎችን እያሰባሰብን ነው ከሌሎች ጥያቄዎች ጋር በቀጣይ ተራ በተራ እንለቃለን ተከታተሉን! ሌሎች መረጃዎችንም የምናጋራችሁ ይሆናል ተከታተሉን! ቻናሉን ለጓደኞቻችሁ አጋሩት @GATExamAAU