cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Art on as sunnah

ጥበብ በኢስላም መንገድ ውብ አደርግሻለሁ 𝕚𝕤𝕝𝕒𝕞𝕚𝕔 𝕒𝕣𝕥 1 ነሺዳ እና መንዙማ 2 ፍልም 3 ተከታታይ ድራማዎች 4 መጣጥፎች 5 ወጎች 6 ዶክመንተሪ...... ሀሳብና አስተያየትዎን በዉስጥ መስመረ ያጋሩን

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
453
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ፍቅር ትርጉም የሌለው ቃል የአንዳዶች ስህተት ለይምሰል መኖርያ ቀልድ በራስ ሂወት ፍቅር...... ልክ እነደ አዲስ ነገር መሻምያ ሚያረጉት ፍቅርም ይሉታል ስሙን አልቀውት ፍቅር ይህ አይደለም ሀላል ሲደመር ነው ብለህ ያልክ ለታ ሁሉ ሚሸልለው በዚህ አዲስ ልክፍት ቢመረዝ እኮ ነው መዳኒት የሌለው በሽታ ይዞት ነው ሴት መቀያየሩ ወንድ ማማረጡ ክብርን አሳጣችሁ ብትወጡ ከሸርጡ ፍቅር የለም አላልኩ በዚህ ዘመን እኔ ወንጀል ሲሰሩበት አየው እንጂ አይኔ ለፍቅር መስዋአት አወ ይከፈላል ግን የራስን ክብር መጠበቅ ይቀድማል ነብስንም ይሰጣል እውነት ፍቅር ካለ ግን ለሀራም ሚሆን ጭራሽ ፍቅርም የለ ክብር ማንነትዋን ስጪኝ የምትላት አንተ ደስ ሲልህ አውጥተህ ምጥላት እውነት ክብር ያላት እናት እህትህ ናት በፍቅር ስም ገብተህ ሀራም አትስራባት አንችስ እህት አለም ፍቅር መስሎሽ ነበር ጨለማ ውስጥ ብርሀን የማይመስል ነገር ፍቅር የሚለው ቃል ንፁህ ትርጉም አለው ሂወቱ እንዲቀጥል ሂወት ቢያስፈልገው ለፍቅርሽ ዘላለም ማንነት መስጠት ነው ወዳጄ ላልሽው ሰው መስውዐት መሆን ነው እውነት ከወደድሽኝ ክብርሽን የሚለው ይሄ ከንቱነት ነው ልብሽ አይመነው የወንድነት ማረግ ክብር የታጠቀ ጌታውን ሚፈራ ከወንጀል የራቀ እስኪ ከጎናችን ስንት ጀግና አሉ የእናት ክብር የሚያውቅ የሚኖር ለቃሉ አንችን ለማስከበር ማን ይመጣል ሌላ ክብርሽን ጠብቂ አትሁኚ ተላላ የፍቅርን ምንነት ማንነት እወቂው በሀራም ላይ ፍቅር መቼም ማይኖር ነው ወደ ጌታ ዙሪ ይመጣል ከጎንሺ ፍቅርን አዋቂ ሁሌም የሚወድሽ ላንተም ወንድም አለም ከሀራም ለራከው የሀቂቃዋን ሴት የምትጠብቀው ቢመስል የዘገየች የማትመጣ ቀሪ የሀቅህ ባለቤት የፍቅርህ ቀማሪ በተስፋህ አኑራት እስክትመጣ በእውን የስም ፍቅርን ሳይሆን የሀቅ ሚስትህን ✍@seadiii @artonassunnah
إظهار الكل...
ጀሚል የሚባሉ ቆንጆ ዉብ አይናማ ከላማቸው ደሞ ለዛ ያለው ግርማ ሀላቸው ያማረ ንግግር አዋቂ እኮን ለሙእሚኑ ካፊር አስደናቂ ሙፍቲ እኮ ናቸው ኸይርን አሳአዋቂ ሚወክለን የለ የሚሆን ዘላቂ ገና ያላደገ ራሱን የማይወክል ትላንት ቢመጣ ዛሬ የሚሸልል እኛን አይወክልም የጥንቱ ነን እኛ የሸሆቹ ፈለግ ሁሌም ነን አንደኛ የነ ሸህ ዑመር ነን የኮቻው አንበሳ በዲን ከመጡበት ለነፍሱ ማይሳሳ መታሰር ክብር ነው እመነኝ ለነሱ ፊትና መች ቀረና ለዚያ ለንጉሱ ለአበል ፋጢመቱ ለአለሙ ከውሰር የኛ መሪወችም ለድል ነው መታሰር መቼ ይቀርና ሀቅ ይዞ ማሸነፍ ምልስም አንልም ለገንዘብም ንጥፍ ይመለስልናል የአህለ ሱኖች መጅልስ ፍርድ ከአላህ ነው አይቀርም ሳይደርስ ትላንት የመጣውን አጉል ተክለፍላፊ ሳይቀጠፍ በፊት እንዳለው ደጋፊ ተው በሉት ተው በሉት ጌቶቹን ሳንጠራ ልረከብ የሚለው ያንን ትልቅ ስፍራ ቅወኛ እኮ አሉበት ያውም ታላቅ ጀግና የረሱሉ ፈለግ የሆኑትም ዋና ትሰማኝ እንደሆን ወደነሱ መንገድ ቀልብህ አይከጅለው እግርህ አይራመድ የማይነካውን አትንካ ብያለሁ ሽባ እንደሚያደርጉህ እመነኝ አምናለሁ ከሳትጋ ጨዋታ አመድ ነው ማቆምያው አመድ ሳትሆን በፊት ቦታህን እወቀው ✍✍✍✍✍ by @Seadiii
إظهار الكل...
ሙእሚን በፀዳ በፈካው ዲኑ መጨቆን ምነው ማዘኑ በአገሩ ሰርቶ ባደረ ሙእሚን ክብሩ ተቀበረ የአድነት የክብር ቃሉ ፈረሰ ጠንቶ በደሉ ሀቅ ያስተማረ አደብ ዲኑ ነው የሙእሚን ቀለብ ቀጥ በል ፀንተህ በወኔ ሀቅ ነው ዲንህ ወገኔ ሀቢብ የወረሱህ በአደራ ኢስላም ነው ዳኢም የጠራ ዙልም በደለም ቢባል ሀቢቢ ዘይኔ ላይ ቀርቧል አስሀባም በጦር ተወግቶል በሜዳ ደማቸው ፈሷል ይህ ሁሉ ፊትና ቢበዛ ማይደበዝዝ ሁሌ ሚወዛ እስልምናችን ለኛ ነው ለዛ ✍✍✍ @Seadiii
إظهار الكل...
💚 ረመዳን 💚 እዝነት ራህመቱ ሀድ የሌለው ወሰን ነብስያን መራቂያ መጣልን ረመዳን ዑማውን ሊያስምረው ነብስያን አስጥሎ ከወንጀል መራቂያ ኸይራት አስከትሎ ከደህና እርዚቅ ጋራ በኢማን ታጅቦ ዘንድሮም ዘለቀ ሸብርቆ እና አብቦ ራህመት አስከትሎ ከገፍላ ሚያፀዳ ከሂስድ ከሀሜት ደርሶ በማለዳ ብርሀንን አዝሎ ጨለማን አስጥሎ የራህመት ባንዲራን ተወዲህ ቸክሎ አቃርቦን የለ ወይ ዑማውን ጠቅሎ ወጣት አዛውንቱን ሁሉንም አካሎ የመተሳሰብ ወር ሀቅን አስተማሪ የቲም መዳበሻ ደግፎን ያባሪ ሚስኪንን ማጉረሻ በዝነት አባሻሪ የዝነት ወር ረመዳን ሙሀባን አብሳሪ አልሀምዱሊላሂ ከአምናው ለዘንድሮ ላደረሰን ጌታ በአማን አኑሮ አላህ ካደረሰን ለራህመቱ ወር ተጠቃሚ ያርገን ከበረካው ባህር አሚንንንን አሚንንንንንን አሚንንንንን ✍✍✍✍ @Seadiii @artonassunnah
إظهار الكل...
አዲስ አልበም "ሙከረሙ" በመጅትይ ጀመዓ በቅርብ ቀን "coming soon" ሙሉዉን ለማገኘት 👇👇👇👇👇 @Abdery_jemea
إظهار الكل...
Untitled 86_720p_1.mp39.10 MB
إظهار الكل...
1.10 MB
إظهار الكل...
5.78 KB
إظهار الكل...
4.93 KB
إظهار الكل...
4.20 KB
إظهار الكل...
4.48 KB
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.