cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ዘኦርቶዶክስ ተዋህዶ

ኦርቶዶክሳዊ ጥቅሶችና ቅዱሳን ስእላት የሚያገኙበት ቻናል ነው። 👉ለ pp የሚሆኑ 👉ለ wallpapers የሚሆኑ ቅዱሳን ስእላትን ያገኙበታል ለሃሳብ አስተያየት @kira_4ever 🇪🇹 እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ አሜን🇪🇹

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 494
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-127 أيام
-4930 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailable
ደብረ ታቦር እንኳን አደረሳችሁ
إظهار الكل...
#ዑራኤል_ደረሰ ዑራኤል ደረሰ መጣ እረዳቴ/2/ ያሰብኩት ተሳካ ደረሰ ስለቴ/2/ ዑራኤል ደረሰ የ ልመናኤን ቃል " " " " " " " " አደመጠኝ ፈጥኖ " " " " " " " " ሻረልኝ ጭንቀቴን " " " " " " " " በዙሪያዬ ሆኖ " " " " " " " " አሳየኝ ማዳኑን " " " " " " " " ጠላቴላይ ቀድሞ #አዝ ዑራኤል ደረሰ የጣኦታት ጉልበት " " " " " " " " " ድል አያረገኝም " " " " " " " " ሀይሉ አለውስጤ " " " " " " " " " አልፍገመገምም " " " " " " " " የሳት ቅጥሬን አልፎ " " " " " " " " ደጆቼን አይረግጥም #አዝ ዑራኤል ደረሰ ሊያወጣኝ ከጽልመት " " " " " " " " " ከጽኑ ጨለማ " " " " " " " " " ብርሀን ሊሞላኝ " " " " " " " " " ወረደ ከራማ " " " " " " " " " አማላጂ እሱነው " " " " " " " " " ምድር ሁሉ ትስማ ለወዳጅዎ ሼር ያድርጉ!
إظهار الكل...
convert_1593392930341.mp31.19 MB
​​እንኳን ለቅዱስ ዑራኤል አመታዊ የመታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳቹ አደረሰን! መልዐኩ ቅዱስ ዑራኤልና አገልግሎቱ በጥቂቱ ✍ ዑራኤል የሚለው ስም "ዑር"እና ኤል ከሚለው ሁለት ቃላት የተመሰረተ ነው ። ትርጉሙም ብርሃነ ጌታ አምላክ ብርሃን ነው። ማለት ነው። ✍ ቅዱስ ዑራኤል ከ7ቱ ሊቃነ መላእክት አንዱ ሲሆን ከፍጥረተ ዓለም ጀምሮ መብረቅና ነጎድጓድ ላይ የተሾመ መልአክ ነው።በመሆኑም መባርቅት ለጥጋብና ለበረከት እንዲበቁ ነጓድጓድ ለሰላም እንዲሆን ያሰማራል። (መጽሐፈ ሄኖክ ፮፥፪) ✍ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጇ ከወዳጇ ከጌታችን ከመድኃኒታችን ከእየሱስ ክርስቶስ ጋር ወደ ግብጽ ስትሰደድ መንገድ እየመራ፤ ከእስራኤል ወደ ግብጽ ከዚያም ከእመቤታችን ጋር በሀገራችን ኢትዮጵያ እየመራ ያመጣት መልአክ ነው። ✍ጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ለዓለም ቤዛ ሆኖ በተሰቀለበት ጊዜ፥ክቡር ደሙ በብርሃን ጽዋ ተቀብሎ በብርሃን ነሳንስ የረጨው እሱ ነው። ✍ ለነብዩ ዕዝራ ሱቱኤል ጽዋ ልቦና ያጠጣው፥ጥበብን ማስተዋልን የሰጠው የጠፉ መጽሓፍት በቃሉ አስታውሶ እንደገና ያጻፈው የረዳው መልአክ ነው።(ዕዝ፲፫፥፴፱) ✍ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ በእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነትና ትዕዛዝ ብዙ ድርሰት የደረሱት መልአኩ ቅዱስ ዑራኤል ጽዋ ህይወት ስላጠጣቸው ነው። ✍ በዓላቱም በዓመት 3ናቸው። ፩...ጥር። 22 በዓለ ሲመቱ፤ ፪....መጋቢት 27 የጌታችንን ደም በዓለም የረጨበት፤ ፫...ሐምሌ 21 እና 22 ቅዳሴ ቤቱ የተከበረበት ። ✍ በጸሎቱ የተማጸነ ከእግዚአብሔር አምላክ በረከትን ፣ምህረትን የሚያሰጥ አዛኝ ጠባቂ ና የዋህ መልአክ ነው።በተለይም ህጻናትን የሚጠብቅ የሚለምኑትን ሁሉ የሚሰማ ፥ኃጢአተኞች ካሉበት ቦታ እኔን ላከኝ እያለ አምላኩን የሚማጸን አዛኝ የዋህ መልአክ ነው። ✍ ይህ አለም በአማላጅነቱ አምኖ በእምነት ጸበሉን ቢጠጣ ፥ዝክሩንም ቢዘክር ከክፉ በሽታው እንደሚድን፤ እንደሚፈውሰው ቃል ኪዳን ተሰጥቶታል ። ✍ ቅዱሳን መላዕክት እግዚአብሔርን በሚፈሩ ሰዎች ዙሪያ ይሰፍራሉ ከመከራም ያድኑዋቸዋል።(መዝ ፴፫÷፯) የአባታችን የጠባቂያችን የአማላጃችን የመልአኩ የቅዱስ ዑራኤል ቃል ኪዳን አይለየን። ወስብሐት ለእግዚአብሔር
إظهار الكل...

​​እንኳን ለቅዱስ ዑራኤል አመታዊ የመታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳቹ አደረሰን! መልዐኩ ቅዱስ ዑራኤልና አገልግሎቱ በጥቂቱ ✍ ዑራኤል የሚለው ስም "ዑር"እና ኤል ከሚለው ሁለት ቃላት የተመሰረተ ነው ። ትርጉሙም ብርሃነ ጌታ አምላክ ብርሃን ነው። ማለት ነው። ✍ ቅዱስ ዑራኤል ከ7ቱ ሊቃነ መላእክት አንዱ ሲሆን ከፍጥረተ ዓለም ጀምሮ መብረቅና ነጎድጓድ ላይ የተሾመ መልአክ ነው።በመሆኑም መባርቅት ለጥጋብና ለበረከት እንዲበቁ ነጓድጓድ ለሰላም እንዲሆን ያሰማራል። (መጽሐፈ ሄኖክ ፮፥፪) ✍ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጇ ከወዳጇ ከጌታችን ከመድኃኒታችን ከእየሱስ ክርስቶስ ጋር ወደ ግብጽ ስትሰደድ መንገድ እየመራ፤ ከእስራኤል ወደ ግብጽ ከዚያም ከእመቤታችን ጋር በሀገራችን ኢትዮጵያ እየመራ ያመጣት መልአክ ነው። ✍ጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ለዓለም ቤዛ ሆኖ በተሰቀለበት ጊዜ፥ክቡር ደሙ በብርሃን ጽዋ ተቀብሎ በብርሃን ነሳንስ የረጨው እሱ ነው። ✍ ለነብዩ ዕዝራ ሱቱኤል ጽዋ ልቦና ያጠጣው፥ጥበብን ማስተዋልን የሰጠው የጠፉ መጽሓፍት በቃሉ አስታውሶ እንደገና ያጻፈው የረዳው መልአክ ነው።(ዕዝ፲፫፥፴፱) ✍ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ በእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነትና ትዕዛዝ ብዙ ድርሰት የደረሱት መልአኩ ቅዱስ ዑራኤል ጽዋ ህይወት ስላጠጣቸው ነው። ✍ በዓላቱም በዓመት 3ናቸው። ፩...ጥር። 22 በዓለ ሲመቱ፤ ፪....መጋቢት 27 የጌታችንን ደም በዓለም የረጨበት፤ ፫...ሐምሌ 21 እና 22 ቅዳሴ ቤቱ የተከበረበት ። ✍ በጸሎቱ የተማጸነ ከእግዚአብሔር አምላክ በረከትን ፣ምህረትን የሚያሰጥ አዛኝ ጠባቂ ና የዋህ መልአክ ነው።በተለይም ህጻናትን የሚጠብቅ የሚለምኑትን ሁሉ የሚሰማ ፥ኃጢአተኞች ካሉበት ቦታ እኔን ላከኝ እያለ አምላኩን የሚማጸን አዛኝ የዋህ መልአክ ነው። ✍ ይህ አለም በአማላጅነቱ አምኖ በእምነት ጸበሉን ቢጠጣ ፥ዝክሩንም ቢዘክር ከክፉ በሽታው እንደሚድን፤ እንደሚፈውሰው ቃል ኪዳን ተሰጥቶታል ። ✍ ቅዱሳን መላዕክት እግዚአብሔርን በሚፈሩ ሰዎች ዙሪያ ይሰፍራሉ ከመከራም ያድኑዋቸዋል።(መዝ ፴፫÷፯) የአባታችን የጠባቂያችን የአማላጃችን የመልአኩ የቅዱስ ዑራኤል ቃል ኪዳን አይለየን። ወስብሐት ለእግዚአብሔር 💚 @yetewahedofera @yetewahedofera @yetewahedofera @yetewahedofera
إظهار الكل...
Photo unavailable
🥰 #ቅዱስ_ገብርኤል በረከቱና ጥበቃው በሁላችን ላይ ይደር አሜን!🙏 #Orthodox #profile ╔═══════════╗ ✝@Orthodox_Wallpapers✝ ╚═══════════╝
إظهار الكل...
Photo unavailable
ገብርኤል ሀያል መልአከ ሰላም መልአከ ብስራት የምታወጣ የእግዚአብሔርን ህዝብ ከሚነድ እሳት በረከቱና ጥበቃው በሁላችን ላይ ይደር አሜን!🙏 #Orthodox #profile ╔═══════════╗ ✝@Orthodox_Wallpapers✝ ╚═══════════╝
إظهار الكل...
Photo unavailable
🥰 #ቅዱስ_ገብርኤል በረከቱና ጥበቃው በሁላችን ላይ ይደር አሜን!🙏 #Orthodox #profile ╔═══════════╗ ✝@Orthodox_Wallpapers✝ ╚═══════════╝
إظهار الكل...
Photo unavailable
🥰 እንኳን ለታላቁ ሊቀ መላዕክት #ቅዱስ_ገብርኤል አመታዊ በአል አደረሳችሁ። በረከቱና ጥበቃው በሁላችን ላይ ይደር አሜን!🙏 #Orthodox #profile ╔═══════════╗ ✝@Orthodox_Wallpapers✝ ╚═══════════╝
إظهار الكل...
+ ተማሪዎች ከፈተና በፊት ምን ብለው ይጸልዩ? https://t.me/yetewahedofera ቅዱስ ቄርሎስ ሳድሳዊ ከሚታወቁባቸው በርካታ በጎ ነገሮች አንዱ ለተማሪዎች የነበራቸው ልዩ ፍቅርና ቅርበት ነበረ፡፡ አባ ሚናስ ተብለው ይጠሩ ከነበረበት የምንኩስናቸው ዘመን ጀምሮ አቡኑ በተማሪዎች የተከበቡ ነበሩ፡፡ ከልዩ ልዩ ክፍለ ሀገራት ካይሮ ዩኒቨርሲቲ ሊማሩ ለሚመጡ ተማሪዎች የማደሪያ አገልግሎት በቅዱስ ሚናስ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ይሰጡ ነበር፡፡ ይህ አገልግሎታቸውም በግብፅ ለዘመናዊው ቤተ ክርስቲያንን የሚያካትት የማደሪያ አገልግሎት(church- affiliated dormitory) መወለድ ምክንያት ሆኗል፡፡ የዚህ የማደሪያ አገልግሎት ተጠቃሚዎች የነበሩ ተማሪዎችም ቀሳውስትና ጳጳሳት የቤተ ክርስቲያን መሪዎች ለመሆን በቅተዋል፡፡(ሊቀ ጳጳሱ አቡነ ሳሙኤልና ቅዱስነታቸው አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊተጠቃሽ ናቸው፡፡) በወቅቱ መነኩሴ የነበሩት አባ ሚናስ (አቡነ ቄርሎስ) ለእያንዳንዱ የቤተ ክርስቲያኑ ካህን በተማሪዎቹ መኖሪያ ውስጥ የሥራ ድርሻ ሰጥተው ነበር፡፡ የእርሳቸውን የሥራ ድርሻ ምን እንደነበረ ግን ማንም ሰው አላወቀም ነበር፡፡ በሌሊት በድብቅ የሚሠሩት ሥራ ካህናቱና በቤተ ክርስቲያኑ የሚኖሩ ተማሪዎች የሚጠቀሙበትን መጸዳጃ ቤት ማጽዳት ነበር፡፡ https://t.me/yetewahedofera ይህ ለተማሪዎች ያላቸው በጎ አመለካከት በፓትርያርክነት ዘመናቸው አልተለያቸውም፡፡ ተማሪዎች ፈተና ሲደርስባቸው ወደ እርሳቸው እየመጡ ጸልዩልን ይሉአቸው ነበር፡፡ አንዳንድ ተማሪዎች ደግሞ የሚያጠኑበትን መጽሐፍ ይዘው መጥተው ያስባርኩ ነበር፡፡ ቅዱስ አባ ቄርሎስ አንዳንዴ መጽሐፉን ገለጥ ያደርጉና ‹ይህንን አጥኑ› ብለው ይሠጡ ነበር፡፡ የፈተናውም አብዛኛው ጥያቄ ከዚያ ገጽ ይወጣ ነበር፡፡ እንዲሁም ለተማሪዎች ፈተና በሚፈተኑበት ጊዜ የሚገጥማቸውን የመንፈስ ጭንቀትና የአእምሮ ውጥረት በመረዳት የሚከተለውን ከፈተና በፊት የሚጸለይ ጸሎት አዘጋጅተውላቸዋል፡፡ https://t.me/yetewahedofera + ጸሎት + ‹‹ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ‹‹በችግርህ ቀን ጥራኝ ፤ አድንሃለሁ አንተም ታከብረኛለህ›› ብለህ የአንተን መጠጊያነት መፈለግን ስላስተማርከኝ አመሰግንሃለሁ! አሁንም ጌታ ሆይ! በዚህ የፈተና ሰዓት ጥበብና ማስተዋልን ትሰጠኝ ዘንድ እማጸንሃለሁ፡፡ ይህን ፈተና በሰላም አልፍ ዘንድ ጸጋን (ሞገስን) ስጠኝ፡፡ ፈተናውን በምሠራ ጊዜ ጥልቅ የሆነ ሰላምህንና በረከትህን ስጠኝ፡፡ ጌታዬ ኢየሱስ ውጤት በሚሰጡኝ ጊዜ በመምህራኖቼ ዓይን መወደድን ትሰጠኝና ልባቸውን ታለሰልስልኝ ዘንድ እለምንሃለሁ፡፡ የከበርከው ጌታእኔ ኃጢአተኛ ነኝ ፤ ዓመቱን ሙሉ አንተን ደስ አላሰኘሁህም ፤ ውስጤንም ጭምር ፤ ነገር ግን ከልቤ ደንዳናነትና ከኃጢአቶቼ የተነሣ ሳይሆን ከምሕረትህ እና ከርኅርኄህ የተነሣ እንደትረዳኝ እለምንሃለሁ፡ ጌታ ሆይ ‹‹ለምኑ ይሰጣችኋል፣ እሹ ታገኛላችሁ፤ አንኳኩ ይከፈትላችኋል›› ብለሃል፡፡ እናም እነሆኝ እየለመንኩ ነው፤ የምሕረትህንም ደጅ እያንኳኳሁ ነው፡፡  ‹‹ወደ እኔ የሚመጣውን ከቶ ከእኔ አላወጣውም›› ብለሃልና ጸሎቴን አትናቅ፡፡በቅድስት ድንግልና በመላእክትህ ሁሉ አማላጅነት መልስልኝ!! አሜን!" ታሪክ በማይረሳው የተወሳሰበ የትምህርት ዘመን አልፋችሁ ለምትፈተኑ ለዘንድሮ ተፈታኝ ተማሪዎች እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን! የልባችሁን ዓይን ያብራላችሁ! ያጠናችሁትን ይባርክላችሁ የተማራችሁትን ያስታውሳችሁ! ባለቀ ሰዓት የሚደረግ ጥናት ከጭንቀት ውጪ ምንም አያተርፍምና ራሳችሁን በጸሎት አረጋግታችሁ ተፈተኑ:: 👇👇👇 ቻናሉን ይቀላቀላሉ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛 @yetewahedofera 🟡 💛 @yetewahedofera 🟡 💛 @yetewahedofera 🟡 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ለ12ኛ ክፍል 🧑‍🎓 ተማሪዎች ሼር አድርጉላቸው!! መልካም የዝግጅት ጊዜ መልካም ውጤት ለጥያቄ 👇👇👇👇👇👇 @Teyaka_Lemtykebot ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ 2015 ዓ.ም
إظهار الكل...
የተዋህዶ ፍሬዎች

🎯 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን:: 👉 መዝሙር 👉ብሒለ አበው 👉ስብከት 🎯የሚለቀቅበት ቻናል ነው ወዳጅ ዘመድዎን ይጋብዙ

https://t.me/yetewahedofera

የተዋህዶ ፍሬዎች ለአስተያየት 👉 @Teyaka_Lemtykebot

Photo unavailable
ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ፈተና ከመግባታቸው በፊት መፀለይ ያለባቸው ፀሎት
إظهار الكل...
ፀሎቱን ለመመልከት
ቻናሉን ለመቀላቀል
ለተማሪዎች ለማጋራት
መልካም ፈተና
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.