የቀን ውሎ ዝገትና እብድ ቀልዶች
ይህ ቻናል የተቋቋመው በኔ በNebaጆን ሲሆን በተለይ ለደበራችው ኑሮ ላዛዛጋችው ሰዎች ምርጥ ትምህርት ምታገኙበት ምንማማርበት የሰውን ችግር የምሰማበትና የመፍትሄ ሀሳብን የምናቀርብበት ነው
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
148
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
ውድ የቻናላችን አባለት እንኳን ለጌታችን ለድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ በአሉ የሰላም የፍቅር እንዲሆንላችሁ ይመኛል በዓሉን ስናከብር ፈጣሪን እኛን ለማዳን ከዙፋኑ ወርዶ በፈጠረው ፍጡር በእርሱ ፈቃድ ስጋን ለብሶ መምጣቱ እያሰብን የፈጣሪን ትህትናን ማሪነትን ለኛ ለሰው ልጆች የከፈለውን ዋጋ እያሰብን ይሁን በለይ በደብረብርሀን ያላችሁ የቻናላችን አባላት በሀሴት በጎ አድራጊዎች በደ/ብርሀን ጠባሴ አካባቢ በሚገኘው ሀበሻ መርጃ የተዘጋጀ ልዩ የበአል ፕሮግራም ስላለ ዛሬ ማለትም እሁድ ከ9 ሰአት ጀምሮ ተገኝታችው ለሌሎች በጎ ማረግን ፍቅር ትህትና እድታሳዩ ቻናላችን በአክብሮት ጋብዞዎታል "ሁላችንም የበረከቱ ተሳታፊ እንሆን ዘንድ የፈጣሪ ፈቃድ ይሁን" መልካም ቀን ተመኘሁ
7600
Photo በነፃ እንዲሰራላቹ ከፈለጋቹ ከታች Join የሚለውን በመንካት ለAdmin በመጠየቅ ማሰራት ትችላላቹ። ካለምንም ክፍያ
Join
7600
Photo በነፃ እንዲሰራላቹ ከፈለጋቹ ከታች Join የሚለውን በመንካት ለAdmin በመጠየቅ ማሰራት ትችላላቹ። ካለምንም ክፍያ
Join
7600