cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ዘማሪ ዲ/ን ሃብታሙ ኪነ ጥበብ

በዚ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤተ/ክ የመንፈሳዊ ኪነ ጥበብ መሰናዶ የሚቀርብ የሆናል ሃሳብና ሃስታየትና ሌሎችንም እንቀበላለን @habtmu23 #ለመግባት @zinarabew በተዋህዶ የኢትዮጵያን ከመስቀል ስር ድንግለን የሰጠን እርሱ ነው አበው ቅዱሳንነን የሰጠን አምላክ ነው ተዋህዶን

إظهار المزيد
Ethiopia10 223Amharic8 299الفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
248
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-17 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

إظهار الكل...
Watch"ለክብርሽ"አዲስ ዝማሬ"በዘማሪ ዲያቆን"ሃብታሙ አበራ"

#ethiopia #orthodoxmezmur #መዝሙር #eotctv @-mahtot @mahiberetsion @mahbermedia @-zeabmahtottube847 @ethionews- @etartmedia

إظهار الكل...
Watch"ለክብርሽ"አዲስ ዝማሬ"በዘማሪ ዲያቆን"ሃብታሙ አበራ"

#ethiopia #orthodoxmezmur #መዝሙር #eotctv @-mahtot @mahiberetsion @mahbermedia @-zeabmahtottube847 @ethionews- @etartmedia

إظهار الكل...
ስንክሳር ቲዩብ

إظهار الكل...
TikTok · Dn Zemari habtamu

116 likes, 2 comments. Check out Dn Zemari habtamu's video.

ሀ ብዬ.mp32.95 MB
ሀሁ ብዬ ፊደል የቆጠርኩብሽ በአቦጊዳ አፌን የፈታውብሽ በመልእክት መንፈሴ ተደሰተ በዳዊቱ ብዙ ነው በረከቱ (2) ተዋህዶ ኧኸ ሀይማኖቴ የእውቀት ምንጭ ኧኸ መሰረቴ አለኝ ትዝታ ከዛፉ ስር የኛ የኔታ ዱላ በትር (2) ሀሁ ብዬ ስጮህ         ሀ ድምፄን እያሰማው      ሁ አንዷን ቃል ስገድፋት    ሂ የኔታን አስቆጣው        ሃ ሀ ማለት እግዚህ ነው   ሄ እያሉ ሲቀኙ               ህ የኔታን አንደበት           ሆ ማር ይንጠፍጠፍበት   ሆ             አዝ ...... አቦጊዳ ብዬ መልእክተን ሳልወጣ የኔታ ደከሙ እንቅልፋቸው መጣ (2) ፊደል ገበታዬን            ሀ ግዕዝ ጥያት ከመሬት            ሁ ካዕብ አቧራዬን ማቡነን          ሂ  ሣልስ ያዝኩኝ መላፋት           ሃ ራብዕ ሲነቁ የኔታ                  ሄ ኃምስ ልምጯን አነሱ             ሆ ሳብዕ ቁጣ ቃል አሰሙ          ሀ ግዕዝ              አዝ ........ ተማሪ እና ውሻ ሁል ጊዜ አይስማሙ እስከ እድሜ ልካቸው አሉ እንደ ተዳሙ (2) አቆፋዳ አንግቦ            ሀ ገመሎውን ለብሶ         ሁ በእንተ ስሟ ሲል          ሂ ድምፁን አለስልሶ        ሃ አንዲት እፍኝ ጥሬ        ሄ የቁራሽ እንጀራ           ህ ውሻ ሲያባርረው         ሆ አይ ያለው መከራ        ሆ             አዝ.......... አለኝ ትዝታ ቅኔ ቤት በእንተ ስሟ ለማርያም ማለት (2) የዜማው መለኪያ         ሀ ጭረት ምልክቱ            ሁ እዝልና ግዕዙ               ሂ ቅናቱ ድፋቱ                 ሃ ጣቢዘር ጥሬዘር          ሄ ደግሞም ቅኔ ቤት       ህ አገባብ ሚስጥሩ         ሆ ሰባት ስምንት ቤት       ሆ           አዝ......... አለኝ ትዝታ ከመቅደሱ ሌሊቱን ሙሉ ማወደሱ (2) መፃሃፍን ዘርግቶ         ሀ ከጉባኤ ውሎ             ሁ መሪ ዜማ አጥንቶ        ሂ ስምአኒ ብሎ              ሃ ተፈስሂ እያልን             ሄ እሱን ስደረድር           ህ ሳዜመው ይነጋል        ሆ ቅኔ ስደረድር             ሆ             አዝ....... አለኝ ትዝታ ከጎጆዬ ተሰቅላ አቆፋዳዬ(2) ሀሁ ብዬ ፊደል የቆጠርኩብሽ በአቦጊዳ አፌን የፈታውብሽ በመልእክተ መንፈሴ ተደሰተ በዳዊቱ ብዙ ነው በረከቱ                  🙏🙏🙏           🙏@mezmurr🙏           🙏@mezmurr🙏           🙏@mezmurr🙏                 🙏🙏🙏 👉@zoolla @zoolla @zoolla
إظهار الكل...
የደብረ ታቦር ልዩ ሚስጥር አንብቡት ለሚስጥረ አለው 1 ሰዎች ማን ይሉኛል ባለ ጊዜ ኤልያስ ሙሴ ተብሏል ለዚ የእነሱ ፈጣሪ መሆኑን ለመግለፅ ነው 2 የሙታን የሄያዋን አምላክ መሆኑን ላማሳየት ሙሴ ሞቶ ነበረ ኤለያስ አልሞተም 3 ሙሴ በሲና አርባ ቀን ፆመ ኤለያስ በኮሬብ አርባ ቀን ፆመ 4 እየሱስ ይከሰስ ነበረ የሙሴን ህግ ተላለፈ ብለው የሙሴ አምላክ መሆኑን ሊገልጥ 5 ሙሴ ትሁት ነው ዘዳ 13 ኤለያስ ቀናኢ ነው የትሁት የቀናኢ ጌታ ነኝ ሲል ነው 6 ሁለቱም በታምራት ይታወቃሉ ሙሴ በህረ ከፍሎ ደመናን ጋርዶ ኤለያስ ሰማይ ሎጉሞ እሳት አዝንቦ የሁሉም ፈጣሪ ነኝ ሲል ነው 7 ሙሴ ፈረኦንን ገስጿል ኤለያስ ደም አከአብን ኔታችን ደሞ ዲያቢሎስን 8 ሙሴ እስራኤልን ከፈረኦን ነፃ አወጣ ኤለያስ ደሞ ህዝብን ከጣኦት ነፃ አወጣ ጌታችን ደሞ አለምን የሁሉም ነፃ አውጪ እኔ ነኝ ሲል ነው 9 ሙሴ ግብፃዊውን ገሎ ከፈረኦን ሸሸ ኤለያስ ደም ከኤላዛቤል 10 የእግዚአብሄርን ፊት ማየት የፈልጋሉ ዘዳ 33:52 ሙሴ በሲና ሲነጋነር አምላክ ጀርባዬን ታያለ አለው ማለትም በመጨረሻው ዘመን ተወልጄ ታየኛለ ማለት ነው 11 ዘዳ 32 ሙሴ ኢየሩስአሌም አየ እንጂ አልገባም አዘጋጅ ሃብታሙ ከአበው መጸፍ @habtmu23 ቻናሉን ለመቀላቀል @zinarabew
إظهار الكل...
⛅️ደብረ ታቦር💥 ቁጥር -5 ደግሞ የሃዋርያቱ የእነዚያ የሦስቱ ጴጥሮስ ያዕቆብ ዮሃንስ በድንጋጤ ፈረስ ሲጋልቡ ርደው እንደ ቄጤማ ወርደው ከስሩ የተነጠፈው ምን ይሆን ምክኒያቱ? ጴጥሮስ ተሸብሮ ናላው በድንጋጤ ዞሮ ለእያንዳንዳቹ በጋር ሦስት ዳሶችን እንስራ ያበራሽ ይበራ ስሙ ይግነን ዛሬም ለእኛ በርሃኑ ይሁን ገኖ የገነነ በፍቃዱ በሪ ይሁንልን ሠንገዱ ክብሩን ከፍ ከፍ ወደ ላይ ከሰማይ ሰማያት በላይ እንዲሁም በምድር በቀላይ የ!!አምላካችን አዱናይ ክብርሽ ዛሬም ነገም ይነገር መሆንሽ እውነተኛ የብረሃን በር የሥሉስ ቅዱስ ሚስጥር የተገለጠብሽ መንበር ደብረ ታቦር ✍@habtmu23 የአመት ሰው ይበለን ሼር በማድረግ ለወዳጅ ዘመድ ያጋሩ @zinarabew @zinsrabew
إظهار الكل...
⛅️ደብረ ታቦር💥 ቁጥር -2 ከተራሮች አንቺን መርጦ ከነ አባቱ ተገልጦ ደጅሽን ሳይንቅ ማክበሩ እንዴት እንዴት ይሆን ሚስጥሩ? ይሄንንም አውቆ ዳዊት ተናግርዋል አሉ በትንቢት ታቦር ወአርማንኤም በሚል ቅኔ በስሙ ተደሰቱ የኔ እያለ ዘመረ በክብር የዛችን ተራራ ሚስጢር ያልብ አምላክ ዳዊት የተናገረው ትንቢት ለካ ይሄ ኖርዋል ግብ ደጅሽ በብርሃን ማበቡ ብሉ በዚያች የብረሃን እልፍኝ የዘላለም ደስታ ልናገኝ አስቦ በቅፅጰት እውነቱ ገርሞትም አይደለ ከስተቱ የብረሃን ፀዳል ድምቀቱ እኮ እንደምን አይገርመው ሙሴ እና ኤለያስ ቆመው ክብሩን ሲያውጁ እያዩ ማነዉ የሙሴን አምላክ ሙሴ ባዩ ሲል ሙሴ ባህር ከፋዩ የኤልያስንስ ክብር ጌታ አውርደውት ከሰው ተርታ ኤለያስ ባዮቹ እነማን ናቸው ሲል ኤለያስ ገርሙዋቸው የሥሉስ ቅዱስ ሚስጢር የተገለጠብሽ መንበር ደብረ ታቦር !!! ✍@habtmu23 #ይቀጥላል ቁጥር 3 join @zinarabew @zinarabew
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.