cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

𝙞𝙢𝙖𝙜𝙞𝙣𝙖𝙩𝙞𝙤𝙣

∂ α я к 🌃 % S u n s e t 🌇 ©³ @thoughts_painting

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
2 054
المشتركون
+1024 ساعات
+1327 أيام
+25830 أيام
توزيع وقت النشر

جاري تحميل البيانات...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تحليل النشر
المشاركاتالمشاهدات
الأسهم
ديناميات المشاهدات
01
`` አሁን የት ነው ያለነው? "ከታች" ጥሩ ቢያንስ ዳግመኛ አንወድቅም! `` -ዶይስቶቭስኪ
2919Loading...
02
Red-8 የመጨረሻዋ ክራችን ረገበች። የበጠስናት ድምጿን ጠልተን እንጂ አቅቷት አልነበረም። ሳያት ያላለቀ ሕይወቴ ይታየኛል። ቤቷ የቤቴ ሰሜን ነው። አልቻልኩም። በሷ በኩል ያለውን መስኮቴን ዘጋሁ። እፎይ ማየት ቀረ! በስተምስራቅ ሄድኩኝ። በጸሀይ መውጫ መስኮቴ። እሷን በማላይበት። ወርቅማ ጨረሮች በሚጫወቱበት። ድንገት ጆሮዬ ቆመ። ድምጿ ይነፍሳል። እስትንፋሷ የጸሃይዋን ጨረሮች ሸነካከላቸው። አልቻልኩም። በድምጿ በኩል ያለውም የምስራቅ መስኮቴን ዘጋሁ። እሰይ መስማት ቀረ። ደሞ ወደ ምዕራብ። የተስፋም የጀንበርም ወጋገን ወደሌለበት። አበቦች ወደማያብቡበት። ወደጨለማው። በምዕራቡ መስኮት ብቅ ብዬ ከጨለማው ተፋጠጥኩ። ከጸጥታው ተደማመጥኩ። ድንገት ሸተተኝ። እንኳን ዝም አለ የሚያስብል፣ እንኳን ጨለመ የሚያስብል ማዕዛ አወደኝ። አውቀዋለሁ። ጠረኗ ጥሶኝ በሁለመናዬ ሰረገ። አልቻልኩም። በጠረኗ በኩል ያለውን ምዕራብ ዘጋሁ። አሜን ማሽተት ቀረ። ከደቡቤ ጋር ቀረሁ። ከጥቂት ስጋት ጋራ በመስኮቱ ብቅ። በምን ትመጣ ይሆን? ማየት ተዘግቶባት፣ መስማት ታቅቦባት፣ ማሽተት ታፍኖባት። በምን ትመጣ ይሆን? ከምትል ስጋት ጋር ብቅ በደቡብ መስኮት። ጣይ ብትወጣ ባትወጣ፣ ጠረን ቢኖር ባይኖር፣ ድምጽ ቢሰማ ባይሰማ ግድ ከሌለው ቸልተኛው ደቡባዊ መስኮት። መንገድ አጣች። በምንም አልመጣችም። አለመምጣቷ ቆርቁሮኝ፣ የሀሳብ ሸራ ወጠርኩላት፥ የትዝታ ምንጣፍ አንጥፌ፣ የናፍቆት እጣን አጭሼ ተለማመንኳት። መጣች አለ ምንም። ያለምንም። ሳትታይ፣ ሳትሸት... ዝም ብላ መጣች። አልቻልኩም። የመጨረሻውን ደቡባዊ መስኮት፣ የህሊናዬን፣ የልቦናዬን፣ መስኮት ዘጋሁ። እፎይ... እሰይ... አሜን ማሰብ ቀረ። መኖር ቀረ።
631Loading...
03
“ ነፃ እንደወጣች ሀገር ውብ ነሽ፤ እኔ ግን እንደተወረረ ሀገር ደክሞኛል!”          -ሞሪድ ባርጋውቲ
39611Loading...
04
እራሴን መውቀስ አቁሚያለሁ፤ ልክ ሌሎች ለእኔ መጨነቅ እንዳቆሙት!። አሁን ግን ለእኔ ቀና አመለካከት ካላቸው ሰዎች ጋር መነጋገር፡ የቡና ሰዓት፡ መፅሐፍት፡ የእግር ጉዞ፡ ዘፈኖች፡ እንቅልፍ፡ የምወዳቸው ምግቦች፡ ምርጥ ፊልሞች፡ ተመስጦና ጸሎት ጥልቅ መንፈሳዊነት personal experiences ሆነዋል። ሰላም ያለው እኔ ጋር ነውና ሌላ ሰው ባዶ ጀልባ ነው ቁጣ ግን ውስጤ ነው..
75323Loading...
05
🚀 Uploaded through @JustYoutubeMusicBot
75817Loading...
06
‎ ‎ ‎ ‎ ‎ ‎ ‎ ‌‎ ‎ ‎ i wish time moves slower ‎ ‎ ‎ ‎ when everything feels better..
73513Loading...
07
2k members 👥 thanks is in my heart so take it. I miss the imagination like a sunset. imagination inspires the cells of my nose like the smell of coffee.  This channel speaks like a great book in my mind. It is buried in my soul like a deep sadness. 🌇
770Loading...
08
🧎🏽‍♂    ሞት ማለት ይመስለኝ ነበር... ላይመጡ ላይመለሱ ከሄዱ ዝንት መቆየት ከጠላ ወይ ከወደደው በእኩል ፍጹም  መለየት። ሞት ማለት ይመስለኝ ነበር በአካል በስብሶ ማደር፤ ካበጀን ከተቀበርነው ዘላለም መኖር በአፈር።             (ግና ግን ተረድቻለሁ)     ካላንዳች አስረጂ አንደበት    ሞት ማለት መኖር መሰንበት!።
75011Loading...
09
ማያ ዝያዳ ለጂብራን ከሞተ በኋላ እንዲህ ስትል ጻፈች: ''እጣ ፈንታ ወደ ህይወት መርታ አንተን ሰጠችኝ፤ መኖር ስለማመድ የማላውቀው እንግዳ ሞት ከእጄ ነጠቀህ። ከአንተህ እንድኖር ብፈጠርም ጥቂት ጠረንህ ሳልታቀፍ ነፍስህ ከምድር ሸሸች። አሁን በእጣፈንታ መካከል ደርቄ ቀርቻለሁ፤ ወና በድን ስጋዬን እንደታዘልኩ ልቤን እያደማሁ በደም መጻፍ ዘላለማዊ አለመዳኔ ተሸክሟል!።''
82820Loading...
10
🪐         ^^ ሰዎችን ትጠላለህ እንዴ? ^^ አልጠላቸውም!፤ ብቻ በአቅራቢያዬ በሌሉ ጊዜ ጥሩ ስሜት ይሰማኛል..።          -ቡኮውስኪ
83130Loading...
11
^^       ለምን አልፈጠርክም.. ?     ^^     (ኤፍሬም ስዩም) ሳይደምን ሳይዘንብ ሳይጨልም ሳይነጋ ምድርና አርያምን ቀድሞ ሳትዘረጋ   ፊተኛው ኋለኛው አልፋና ኦሜጋ እንዴት ነበር ኑሮህ ስፍራህስ ምኑጋ¿ ምንት ሳይኖር በፊት ኢምንት እያለ፤   ያሁኑ ዙፋንህ ኪሩቤል ከሌለ፤ ያኔ ያንተ ሀገር ከየት ነበር ያለ? ሀገርህ እንዳልል ያኔ ሀገር የለም ምንም ሳይኖር በፊት ስትኖር በምንም፤ በእግዚአብሔርነትህ እግዜር ከሌለብህ ሁሉንም አዋቂ አንተ ብቻ ከሆንህ፤ ስንት ዘመን ሆነህ ሆነህ ከተገኘህ? ፍጥረትስ ነበረ ከመፍጠርህ በፊት? ቀድመው የተሰሩ ከሰው ከመላዕክት? ካልነበረም ፍጥረት.. የዘመናት አምላክ የዘመናት ንጉስ ጥያቄዬን መልስ፤ ለምን አልፈጠርክም እስክትፈጥር ድረስ¿            @Armemo_offical
89823Loading...
12
አስታውስ ለውጥ ፈልገህ ነበር..ህይወት ስትፈትንህ አይግረምህ!
84222Loading...
13
“እስቲ ከመንገዱ ዞር በይለት፤ ደስታ ውስጥሽ ገብቶ ይናኝ.. ” -Rumi
1 04929Loading...
14
ተሥፋ አጥቻለሁ፤ ሄዶ ሄዶ እግዜርን ከቦታው እንዳጣ ቄስ። እድሜውን ሙሉ የቀራው መፃህፍ እባን እንዳጣበት ፥ ረፍዶ ከመመለስና ተሳስቶ ከመሄድ ምርጫ እንዳጣ፤ በሁለት የቂጡ ጉንጮች ሁለት ወንበር ላይ እንደቀመጠ። -ልዑል ዘወልደ
671Loading...
15
ተሥፋ አጥቻለሁ፤ ሄዶ ሄዶ እግዜርን ከቦታው እንዳጣ ቄስ። እድሜውን ሙሉ የቀራው መፃህፍ እባን እንዳጣበት ፥ ረፍዶ ከመመለስና ፥ ተሳስቶ ከመሄድ ፥ ምርጫ እንዳጣ፤ በሁለት የቂጡ ጉንጮች ሁለት ወንበር ላይ እንደቀመጠ። -ልዑል ዘወልደ
10Loading...
16
እራሴን ደጋግሜ እጠይቃለሁ መቼ ነው እዚህ የደረስኩት..
1 02525Loading...
17
I am who i am today because of the choices I made yesterday. Be disciplined there is no easy way..
1 77230Loading...
18
ይሄን ግጥም አሁን ገና አነበብኩት፤ ወደኛ ሳመጣው ምን አልባት አንድ ደቂቃ ቢፈጅ እንጂ አላታገለኝም። ይህን መረዳት ብቻ አልለውም ስሜቱን መሆን ጭምር..         “The more you live.            the less useful it         seems to have lived.”               -Cioran   <<መሰንበት ጥቂት ጠቀመኝ    ያለው ይመስላል ያኖረኝ!>>       -ሲዮራን
1 54337Loading...
19
`` Nothing can disturb your peace of mind unless you allow it to `` ''እስካልፈቀድን ድረስ ምንም ነገር የአእምሮ ሰላማችንን ሊረብሽ አይችልም..''       -Roy T.Bennet            The Light in the Heart 📖
1 38029Loading...
20
ሰዎች ሼር ብቻ ምን ሊበጅ React እያደረግን። ለማንበብ ሦስት ደቂቃ ወስዶባችኋል መሠለኝ.. እኔ ግን ስጽፈው ብዙ ሶስት ደቂቃዎች አሳልፊያለሁ። አንዳንዴ እናስብበት 🫴🏽🧠
100Loading...
21
ሰዎች ሼር ብቻ ምን ሊበጅ React እያደረግን። ለማንበብ ሦስት ደቂቃ ወስዶባችኋል መሠለኝ.. እኔ ግን ስጽፈው ብዙ ሶስት ደቂቃዎች አሳልፊያለሁ። አንዳንዴ እናስብበት 🫴🏽🧠
10Loading...
22
እውነተኛ ጓደኛ እንደ ብልት ነው፤ በችግር ጊዜ ካንተ ጋር ይቆማል። እውነተኛ ጓደኛ ልክ እንደ ጡት ማስያዣ ነው፤ በማንኛውም ጊዜ ይደግፍሃል። ታማኝ ጓደኛ እንደ ኮንዶም ነው፤  ከጉዳት ሁሉ ይጠብቅሃል። የሚወድህ ጓደኛ ልክ እንደ ብልት ነው፤ ምንም እንኳን የችግርህ መጠን ሰፊ ቢሆንም ሙሉ በሙሉ ያስተናግደዋል። 1. Kamasutra እንዲህ ይላል: አንደኛዋን የጡት ጫፍ ብትጠባ ሴትየዋ ሌላኛውን ታቀርብልሃለች። አየህ.. "አንድ ሲገዙ አንድ በነፃ" የመጀመርያ መነሻው ይሄ ነበር!። 2. አስተውለህ ታውቃለህ በሴቷ የላይኛው አካል ላይ ያለው ነገር ሁሉ የሚጀምረው በ<B>መሆኑን። Blouse.. Bra.. Bikini.. Boobs የመሳሰሉት። የታችኛው የሰውነት ክፍሏ ደግሞ በ<P> ተቀምጧል Petticoat .. panties.. pussy.. በቅጽል እኛ ስንጠራው (ፒቢ) That's origin of "PB" የስያሚያችን መነሻ ይሄ መሆኑን መገንዘብ ያሰፈልጋል። 3. ከወሲብ በፊት እርቃናችሁን ለመሆን እርስ በርሳችሁ ልብስ መወላለቁን ትረዳዳላችሁ፤ ከወሲብ በኋላ ግን የራስህን ራስህ ነው የምትለብሰው። reality of Moral- በህይወትህ ውስጥ አንዴ ከተበዳህ  ማንም አይረዳህም!። 4.ስኬት ልክ እንደ እርግዝና ነው። ሁሉም ሰው "እንኳን ደስ ያለህ" ይልሃል፤ ነገር ግን እሱን ለማሳካት ስንት ጊዜ እንደተዋሰብክ እና አጥሩን ምን ያህል ጊዜ እንደደበደብክ ማንም አያውቅልህም። 5. ህይወት is like a dick! አንዳንድ ጊዜ ያለምክንያት ጠንካራ ትሆንብሃለች። 6. Practical thought፡- ባል የሚስቱን ፓንት ማርጠብ አለበት እንጂ አይኗን አይደለም። ሚስትም ህይወቷን ሳይሆን የባሏን ዲክ ነው ማጠንከር ያለባት። 7. አንዲት ሴት ነፍሰ ጡር ስትሆን ሁሉም ጓደኞቿ ሆዷን እየነኩ "እንኳን ደስ አለሽ!" ይሏታል ነገር ግን አንዳቸውም መጥተው የሰውየውን ሸቀጥ እየነካኩ "ጥሩ ሰርተሃል" አይሉትም። ከፊል ምዕራባውያን ስለ moral of reality rule እንዲህ ይላሉ "Hard work is never appreciated. Only results matter." አየህልኝ በmoral ህግ ጠንክሮ መሥራት አያስመሰግንም ውጤት ብቻ ነው ዋጋ ያለው። በመጨረሻም ወንድሜ፤ ፎቶ ላይ ያለውን አሳብ ለመዝጋት by mark twain የተጻፈው Diaries of Adam & Eve 📖 ቀንጭቤ ልሰናበት “After all these years , I see that I was mistaken about Eve in the beginning  is better to live outside the Garden with her than inside it without her.” `` ከእነዚህ ሁሉ ዓመታት በኋላ በመጀመሪያ ስለ ሔዋን እንደተሳሳትኩ ተመልክቻለሁ፤ ያለእርሷ የአትክልት ቦታ ውስጥ ከመኖር፤ ከገነት ውጭ ከእሷ ጋር መኖር ይሻላል። `` ( Now that I've educated. you. go ahead and share to educate someone else ) 🤝🏽😊 @Imagination_officially
2 61794Loading...
23
Media files
2 31234Loading...
24
This Art felicity marshall ስራ ነው፤ ኒሂሊዝም ሴትን Biological male ይላታል። እውነትም What is a woman? The nihilist answer - "a man!" ☺ እኔ ግን What is a woman¿ = Absolutely biological death የሚል ትርጓሜ ነው ስዕሉ ላይ የተመለከትኩት 🤓 @Armemo_offical
1 33124Loading...
25
"እሰይ እልል ማ ን ባ ቱ ቀረላት ዘላለም ትዳሯን እግዜሩ ማ ረ ላ ት።" ሲሉ ሰማዋቸው 'ደስ ሲል እንዴት ግን . ..እንዴት ጸጸት ማራት¿' በማለት ጠየኩኝ መለሱ በኩራት "መቃብር ገብታለች ሞታለች አይገድላት!"
541Loading...
26
በህይወቴ ውስጥ "እኔ" የሚባል ዋጋ ያለው ነገር አለ..
521Loading...
27
`` ያገሬ ገበሬ አራሽ ቀዳሽ ተኳሽ! `` ገበሬ.. ቀሲስ.. ወታደር 🤔 ለነገሩ አድዋን ማየት በቂ ነው ማን ተዋጋልንና
111Loading...
28
አሁን ስራ ላይ ነኝ፤ እስከ ጠዋት አንድ ሰዓት በስራ አሳልፌ ወደቤት እመለሳለሁ። ቅርብ ጊዜ የለጠፍኩት ጽሁፍ ላይ "እንቅልፍ ካጣው አራት ቀኔ ነው" ብዬ ነበር ይሄ ፍቅር፣ ትዝታ፣ ጸጸት.. ያመጣው አይደለም ይሄ ስራ ከማንም በላይ የሚያስከብረኝ በመሆኑ ለሱ የሰጠውት ጊዜ ነው!። የምሰራው አጥቼ ቦዘኔ ሆኜ ለብዙ ዓመታት አሳልፌያለሁ። እንደነዛ ወራት እርጉም ዓመታት አላስተናገድኩም፤ እንደዛ የሰውን ልጅ የክፋት ጥግ አልተሸከምኩም። እጅግ በጣም የራቡኝ ክረምቶች ነበሩ፤ ከጀለሶቼ ጋር ወጥቼ መዝናናት የተመኘውባቸው ጊዜያት አሸን ናቸው። በዛ ወራት መሸሸጊያዬ የ አስቴር ሙሉ አልበም. . የእዮብ "ነገን ላየው" የአብዱ ኪያር "ሰባት & አራዳ" የLil wayne "Mirror & No Love & sucker for pain"  የTupac "changes" የpamfalon "በቃ እንፋታ & ሰው መሆን" የHozir "Take me to church" የImagin Drogon "enemy" እጅግ ብዙ በጥቂቱ እንኚህ መደናቀፌን ደጋገፉ። መፅሐፍትም ብዙ ናቸው ጸሃፊዎችሁ ግን ፍሬድሪክ ዊሊያም ነቼ፣ ፊይዶር ዶስቶቭስኪ፣ ሲዮራን፣ አለማየሁ ገላጋይ፣ አዳም ረታን እየገለጥኩ በመፅሐፋቸው ይሄ ብሶታም ደዌን ዘይት ቀባባው፤ ህመሜን እና እኔን "ያልፋል ወይም ታልፋለህ!" አልኳቸው። ቅድም ከሰዓት አካባቢ የEmil Cioran  መፅሃፍ ላነብ እሱም The Trouble With Being Born 📖 ካለበት ፈልጌ ሳገኘው አንዱ ሽፋኑ ተነስቷል። በስጨት እያለኝ ገፅ 147 ላይ ገለጥኩ እኔን የሚመስለኝ ቅርቃራም እንዲህ ይላል፦ `` ከዘጠኝ ሰከንድ በላይ ለማይቆይ ደስታ ሲባል አንድ ሰው ተወልዶ ለሰባ ዓመታት ይሰቃያል..! `` አሁን እነዚያ ጊዜዎች አልፈዋል፤ አሁን እነዚያ ጊዜያት ማለፋቸው አይደለም አሁን ዛሬ ነው ዛሬም ልደቴ ነው።                          ስማኝ Man ህይወትህን የሚያበላሽ ጊዜ የለም ነገር ግን እድሜዬን የሚሰርቁ ሰዎች አሉ። የመጨረሻውን ሳቅ የሚስቁት ምንአልባትም የሚታነቁበትን ገመድ ወደ አንገታቸው እያስገቡ ፈገግ ብለው ይሆናል። ሞትን የመጨረሻ አታድረገው ማነው ሞትን የመጨረሻ ያደረገው? ሰውነት ህላዌውን ጠብቆ ከስጋዊ አፈርነት በላቀ ዘላለማዊ መሆን ካልቻለ ቤቱ ካለችው ትንኝ በምን ተሻለ¿ ከእኔ ተማርና አስተውል! እያማረርኩህ ጀምሬ እያማረርኩ የሸለምኩት ጥራዝ እድሜ ለውጥ በህይወቴ ውስጥ አላመጣም። ብቻ በማላውቀው በአንዱ ቀን ከያዘኝ አዚም ነቃው፤ ዙሪያዬን ሳስተውል በድንገት ወዳጆቹ ሁሉ ተገድለው ብቻውን ጦር ሜዳ ላይ እንደቆመ ወታደር እራሴን አገኘውት፤ ነገር ግን ፍርሃት አልጎበኘኝም ሰይፌንም አልዘቀዘቅኩም ቀና እንዳልኩህ አይኔን ጨፍኜ ውስጤ ያለውን ሰይጣን አዳመጥኩት.. `` Everything will kill you. so choose something fun! ``    (ልደቴ በመሆኑ ምክንያት እስቲ እድሜ እንገምት ስንት እሆናለሁ ስንት አሳለፈኩኝ¿)             🎈🤔
1 36728Loading...
29
Happy birthday to me. To the soldier who stood alone 🎈
1 16718Loading...
30
○ playing ○ traveling ● listening music
1 22518Loading...
31
አየህ በመጨረሻም ለራስህ እራስህ..
1 34725Loading...
32
I will comeback with my best version one day. .
1 09325Loading...
33
ቤት አይደለውም ቅዳሜ የገባሁበት Atmosphere ዛሬም አንድ ሁለት ልበል ብዬ ሦስት አራተኛ ያላበው ቢራ ደርድሪያለሁ፤ ቦታው እንደቅዳሜ አልተጨናነቀም ነገር እንደለመድኩት ልወሸቅ ጥጋት ሳጣ መኃል ወንበር ጠረቤዛ ተደግፌ ስልክ እየነካካው ሳለህ አንዲት የማወቃት ሴት ያኔ ዋዜማውን የለበሰችውን ነጭ ባለኮፍያ ሹራብ ዛሬም አድርጋዋለች። የተለወጠው ሱሪዋ ነው በርግጥ የተለወጠው ነገር እሱ አይደለም የተለወጠው አብሮአት ያለው ልጅ ነው። ቅዳሜ ለ'ት ከሌላ ወንድ ጋር ካልተፈየርኩ ካልተፈረፈርኩ በማለት መልክ እየሰራች ነበር። ዛሬም ከዚህኛው ልጅ ጋር አደናነሷ ምትሃት ጸባሆተ አማልክታዊ፥ አለጣጠፏ ማስቲሽ፣ አሚር፣ ኹሁ የመሳሰሉትን ያስንቃል። ወንዶችሁን እየተደባበቀች ባለማወቃቸው ላይ መጫወቷ ለእኔ ግዴም አይደለም። እንደውም የትወና ብቃቷን ሳላደንቅ አላልፍም። ብቻ ከላይ ያለውን ስዕል ለማግኘት ያልተገባ ሰዓት አባከንኩ። ደጋግሜ በማየት ለመረዳት ሞክሪያለሁ ለመጻፍ ያሰብኩት ብዙ ነው ነገር ግን ያን ሁሉ ከምቸኸችክ በአንድ አረፍተ ነገር በሁለት ቋንቋ የስዕሉን ትርጓሜ ላስቀምጠው። አያችሁ ምስሉን sometimes you need to undress to go up in life አንዳንዴ በህይወታችን ውስጥ ከፍ ለማለት ልብሳችንን ማውለቅ ያስፈልጋል 🤓
1 20328Loading...
34
“When we are tired, we are attacked by ideas we conquered long ago.” `` ሲደክመን..ከረጅም ጊዜ በፊት ባሸነፍነው አሳብ እንጠቃለን!። ``                —Friedrich Nietzsche
1 24436Loading...
35
“You will never be happy if you continue to search for what happiness consists of. You will never live if you are looking for the meaning of life.” `` ደስታ ምን እንደሚመስል በመፈለግ ላይ የምንኖር ከሆነ መቼም ደስተኛ አንሆንም፤ የህይወትን ትርጉሟን ማየት ከፈለግን መቼም አንኖርም!። ``                      —Albert Camus
1 04327Loading...
36
የVote ቆይታ 2:30 Hour %5 ይመቸኛል-32×5= 160 %5 ቢቀር መረጥኩኝ-5×5=25 %3 ሁለቱም ያስኬዱኛል-4×5=20 መልካም እንደመልካምነቱ React Democratic በሆነ መንገድ On ሆኗል። የተመቻችሁን፣ የጠላችሁትን፣ ግራ የገባችሁን፣ ያናደዳችሁን ግላጼ መልኩ ነውና post የሚደረገውን እና ከዛሬ በፊት የተለቀቁትን poets or essays Article React ስጡበት። ይህ አልጋ ወራሽ በመሆኑ React button ቢቀር ይሻላል የሚል እስከ ነገ ማታ አንድ ሰዓት ተኩል በልጦ ከተገኘ off ይደረጋል። ዲፕሎማሲ ዲሞክራቲክ.. 🤝🏽   ፦𝙞𝙢𝙖𝙜𝙞𝙣𝙖𝙩𝙞𝙤𝙣 🌇
3540Loading...
37
3:30 ድረስ vote በመስጠት እንጓዝ፤ ከሦስት ተኩል በኋላ እንደሃገራዊ ብሂል ጊዜያዊ አልጋ ወራሽ እንደሚባለው የበለጠው ለጊዜው የበላይ ይሆናል። ከነገ አንድ ሰዓት ተኩል ጀምሮ ግን የበለጠው ረጅም ንግስ ይነግሳል። ዝም ብዬ on ማድረግ ይቻላል ነገር ግን የምለቀው ለእናንተ ነውና ዲሞክራሲ ግዴታዬ ነው..
990Loading...
38
እዚህ ቻናል ላይ Emoji React  ይፈቀድና ሁሉም Like & dislike ማድርግ መጀመር ፈቃዱ ይሁን?፤ ወይስ ይቅር እንዲሁ መሄድ ምችት ያለን ምቾቱ ይሁን¿። anonymous poll ይ መ ቸ ኛ ል 🙌🏽 ▫️ 0% ቢ ቀ ር መረጥኩኝ 🫷🏽 ▫️ 0% ሁ ለ ቱ 'ም ያስኬዱኛል ✌🏽 ▫️ 0% 👥 Nobody voted so far.
9480Loading...
39
`` I say let the world go to hell, but I should always have my tea. `` -Fyodor Dostoevsky
1 06626Loading...
40
ከመድከም በላይ ስቃይ አያገኘንም፤ ከስንፍና የሚበልጥ ቀፋፊ ነገር የለም!። እየታገልን እንኖራለን ፥ እየተዋጋን እንሞታለን!። ይህ የጠንካሮች ህግ ነው። መጨረስ ወይንም አለመጀመር. .
1 25136Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
`` አሁን የት ነው ያለነው? "ከታች" ጥሩ ቢያንስ ዳግመኛ አንወድቅም! `` -ዶይስቶቭስኪ
إظهار الكل...
10🔥 3
Photo unavailableShow in Telegram
Red-8 የመጨረሻዋ ክራችን ረገበች። የበጠስናት ድምጿን ጠልተን እንጂ አቅቷት አልነበረም። ሳያት ያላለቀ ሕይወቴ ይታየኛል። ቤቷ የቤቴ ሰሜን ነው። አልቻልኩም። በሷ በኩል ያለውን መስኮቴን ዘጋሁ። እፎይ ማየት ቀረ! በስተምስራቅ ሄድኩኝ። በጸሀይ መውጫ መስኮቴ። እሷን በማላይበት። ወርቅማ ጨረሮች በሚጫወቱበት። ድንገት ጆሮዬ ቆመ። ድምጿ ይነፍሳል። እስትንፋሷ የጸሃይዋን ጨረሮች ሸነካከላቸው። አልቻልኩም። በድምጿ በኩል ያለውም የምስራቅ መስኮቴን ዘጋሁ። እሰይ መስማት ቀረ። ደሞ ወደ ምዕራብ። የተስፋም የጀንበርም ወጋገን ወደሌለበት። አበቦች ወደማያብቡበት። ወደጨለማው። በምዕራቡ መስኮት ብቅ ብዬ ከጨለማው ተፋጠጥኩ። ከጸጥታው ተደማመጥኩ። ድንገት ሸተተኝ። እንኳን ዝም አለ የሚያስብል፣ እንኳን ጨለመ የሚያስብል ማዕዛ አወደኝ። አውቀዋለሁ። ጠረኗ ጥሶኝ በሁለመናዬ ሰረገ። አልቻልኩም። በጠረኗ በኩል ያለውን ምዕራብ ዘጋሁ። አሜን ማሽተት ቀረ። ከደቡቤ ጋር ቀረሁ። ከጥቂት ስጋት ጋራ በመስኮቱ ብቅ። በምን ትመጣ ይሆን? ማየት ተዘግቶባት፣ መስማት ታቅቦባት፣ ማሽተት ታፍኖባት። በምን ትመጣ ይሆን? ከምትል ስጋት ጋር ብቅ በደቡብ መስኮት። ጣይ ብትወጣ ባትወጣ፣ ጠረን ቢኖር ባይኖር፣ ድምጽ ቢሰማ ባይሰማ ግድ ከሌለው ቸልተኛው ደቡባዊ መስኮት። መንገድ አጣች። በምንም አልመጣችም። አለመምጣቷ ቆርቁሮኝ፣ የሀሳብ ሸራ ወጠርኩላት፥ የትዝታ ምንጣፍ አንጥፌ፣ የናፍቆት እጣን አጭሼ ተለማመንኳት። መጣች አለ ምንም። ያለምንም። ሳትታይ፣ ሳትሸት... ዝም ብላ መጣች። አልቻልኩም። የመጨረሻውን ደቡባዊ መስኮት፣ የህሊናዬን፣ የልቦናዬን፣ መስኮት ዘጋሁ። እፎይ... እሰይ... አሜን ማሰብ ቀረ። መኖር ቀረ።
إظهار الكل...
1
Photo unavailableShow in Telegram
“ ነፃ እንደወጣች ሀገር ውብ ነሽ፤ እኔ ግን እንደተወረረ ሀገር ደክሞኛል!”          -ሞሪድ ባርጋውቲ
إظهار الكل...
😢 8 6
Photo unavailableShow in Telegram
እራሴን መውቀስ አቁሚያለሁ፤ ልክ ሌሎች ለእኔ መጨነቅ እንዳቆሙት!። አሁን ግን ለእኔ ቀና አመለካከት ካላቸው ሰዎች ጋር መነጋገር፡ የቡና ሰዓት፡ መፅሐፍት፡ የእግር ጉዞ፡ ዘፈኖች፡ እንቅልፍ፡ የምወዳቸው ምግቦች፡ ምርጥ ፊልሞች፡ ተመስጦና ጸሎት ጥልቅ መንፈሳዊነት personal experiences ሆነዋል። ሰላም ያለው እኔ ጋር ነውና ሌላ ሰው ባዶ ጀልባ ነው ቁጣ ግን ውስጤ ነው..
إظهار الكل...
38
🚀 Uploaded through @JustYoutubeMusicBot
إظهار الكل...
🔥 8
Photo unavailableShow in Telegram
‎ ‎ ‎ ‎ ‎ ‎ ‎ ‌‎ ‎ ‎ i wish time moves slower ‎ ‎ ‎ ‎ when everything feels better..
إظهار الكل...
💊 9👎 1 1
Photo unavailableShow in Telegram
2k members 👥 thanks is in my heart so take it. I miss the imagination like a sunset. imagination inspires the cells of my nose like the smell of coffee.  This channel speaks like a great book in my mind. It is buried in my soul like a deep sadness. 🌇
إظهار الكل...
2
Photo unavailableShow in Telegram
🧎🏽‍♂    ሞት ማለት ይመስለኝ ነበር... ላይመጡ ላይመለሱ ከሄዱ ዝንት መቆየት ከጠላ ወይ ከወደደው በእኩል ፍጹም  መለየት። ሞት ማለት ይመስለኝ ነበር በአካል በስብሶ ማደር፤ ካበጀን ከተቀበርነው ዘላለም መኖር በአፈር።             (ግና ግን ተረድቻለሁ)     ካላንዳች አስረጂ አንደበት    ሞት ማለት መኖር መሰንበት!።
إظهار الكل...
21
Photo unavailableShow in Telegram
ማያ ዝያዳ ለጂብራን ከሞተ በኋላ እንዲህ ስትል ጻፈች: ''እጣ ፈንታ ወደ ህይወት መርታ አንተን ሰጠችኝ፤ መኖር ስለማመድ የማላውቀው እንግዳ ሞት ከእጄ ነጠቀህ። ከአንተህ እንድኖር ብፈጠርም ጥቂት ጠረንህ ሳልታቀፍ ነፍስህ ከምድር ሸሸች። አሁን በእጣፈንታ መካከል ደርቄ ቀርቻለሁ፤ ወና በድን ስጋዬን እንደታዘልኩ ልቤን እያደማሁ በደም መጻፍ ዘላለማዊ አለመዳኔ ተሸክሟል!።''
إظهار الكل...
😢 13💔 5
Photo unavailableShow in Telegram
🪐         ^^ ሰዎችን ትጠላለህ እንዴ? ^^ አልጠላቸውም!፤ ብቻ በአቅራቢያዬ በሌሉ ጊዜ ጥሩ ስሜት ይሰማኛል..።          -ቡኮውስኪ
إظهار الكل...
24💊 8👎 1😁 1😎 1