cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ስለ አንቺ ለአንቺ

for u girl የ ሴቶች ጉዳይ ብቻ

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
561
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

#ወንዶችን በ Relationship ውስጥ ቆይተን ከእኛ ሊያርቃቸው አልያም relationship ለማቋረጥ ሚገደዱበት 1 አምባ ገነን 2 እናት የሆነች 3 በወሲብ የምታስብ 4 የሂሳብ ባለሙያ መሆን 5 ሁሌ የምታሾፍ 6 ልዕልት 7 ምዕናባዊ https://t.me/joinchat/AAAAAE2cUjRXssG8CHFrQA
إظهار الكل...
ስለ አንቺ ለአንቺ

for u girl የ ሴቶች ጉዳይ ብቻ

✍ #እርግዝና #እና #የወገብ #ህመም በእርግዝና ወቅት የጀርባ ህመም የሚጠበቅ ነገር ሲሆን በአለማችን ላይ ከ50-70% የሚሆኑ ነፍሰ ጡር ሴቶች የጀርባ ህመም ይከሰትባቸዋል፡፡ 👉 #መንስኤው #ምን #ይሆን? 📌 የክብደት መጨመር 📌 የአቋም መዛባት(ሆድ እየገፋ በመጣ ቁጥር ጀርባ ላይ ተጽእኖ እንዲፈጥር ያደርጋል) 📌 የሆርሞን መቀያየር 📌 የጡንቻ መሳሳብ 📌 ከእርግዝና ጋር ተያይዞ የሚከሰት ጭንቀት 👉 #ህመሙን #እንዴት #ማስታገስ #እችላለሁ? 📌 እረፍት ማድረግ 📌 ሙቅ ውሃ ወይም በረዶ ጀርባ ላይ መያዝ 📌 ሲቀመጡ አነስተኛ ትራስ ከጀርባ ማድረግ 📌 ሲተኙ ከእግር መሃል ትራስ መጠቀም 📌 ቅባቶችን /የወይራ ዘይት፣ የኮኮናት ቅባት…/ ሞቅ በማድረግ በስሱ ማሳጅ ማድረግ 👉 #ህመሙን #አስቀድሞ #ለመከላከል #የሚጠቅሙ #ዘዴዎች 📌 ሲቀመጡ ቀጥ ብሎ ትከሻን ቀና አድርጎ መቀመጥ 📌 የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎችን ከጤና ባለሞያዎች ጋር በመመካከር መተግበር 📌 እቃ ለማንሳት በምናጎነብስበት ጊዜ ቁጢጥ ብሎ ማንሳት 📌 ሂል/ከፍታ ያላቸውን ጫማዎችን ከማድረግ መቆጠብ 📌 በጀርባ አለመተኛት 📌 ጥሩ እንቅልፍ መተኛት 📌 ለስለስ ያሉ ማሳጆችን ማድረግ https://t.me/joinchat/AAAAAE2cUjRXssG8CHFrQA
إظهار الكل...
ስለ አንቺ ለአንቺ

for u girl የ ሴቶች ጉዳይ ብቻ

ቁመት ለመጨመር ሚረዱ የስፖርት አይነቶች 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
إظهار الكل...
🎈ℍ𝔻_𝐖𝐚𝐥𝐥𝐩𝐚𝐩𝐞𝐫𝐬🎈 💜 ln Dis channel get 💗 🔴✨musik 🎵🎶 🔴✨books📘📖 🔴✨vine Prank😜📲📞 🔴✨Likee✈ 🔴✨meme👴 🔴✨Azzge musik🎴 🔴✨video🎬 🔴✨Danes & tiktok⚡ 🔴✨joks 💐 🔴✨picture📷 ETC......... 🔶 All ln one channel ❤ Comment & 📩 cross 😎 @Tesfuui @L2ALEBA https://telegram.me/BBBCCCEE
إظهار الكل...
🎈ℍ𝔻_𝐖𝐚𝐥𝐥𝐩𝐚𝐩𝐞𝐫𝐬🎈

💜 ln Dis channel get 💗 🔴✨musik 🎵🎶 🔴✨books📘📖 🔴✨vine Prank😜📲📞 🔴✨Likee✈ 🔴✨meme👴 🔴✨Azzge musik🎴 🔴✨video🎬 🔴✨Danes & tiktok⚡ 🔴✨joks 💐 🔴✨picture📷 ETC......... 🔶 All ln one channel ❤ Comment & 📩 cross 😎 @Tesfuui @L2ALEBA

#ውፍረት_ለመጨመር በተሻለ ሁኔታ ክብደት በሰውነታቸው ላይ መጨመር ስለሚችሉበት መንገድ፣ ከምርምር ውጤቶች የተገኙትን እነዚህ መመሪያዎች በተቻለ መጠን ለመተግበር እንሞክር፡፡ 1. #በቀን 5-6 ጊዜ መመገብ፡- ክብደት ለመጨመር በቀን ከ5 እስከ 6 ጊዜ መመገብ መጀመር ይኖርብናል፡፡ ታዲያ የመመገቢ ሰዓታችን በሚገባ መከፋፈል ይኖርብናል፡፡ ምክንያቱም በአንድ ጊዜ በምንወስደው ከፍተኛ ምግብ ሳቢያ ጨጓራችንም በስርዓት መፍጨት እንዳይችልና ሰውነታችን ሁሉንም ካሎሪዎች መቀበል እንዳይችል ምክንያት ይሆናል፡፡ እርግጥ ነው በየ3 ሰዓታት ልዩነት የምግብ ፍላጎታችን ላይነሳሳ ይችላል፡፡ ነገር ግን ጫን ብለን መመገባችንን መቀጠል ይኖርብናል፡፡ በየዕለቱም የምግብ ፍላጎታችን እያደገ ስለሚመጣ፣ መቸገራችን ይቀንሳል፡፡ በተቻለ መጠን ታዲያ በአመጋገባችን ውስጥ ጤናማ ምግቦችን መምረጣችንን እርግጠኛ መሆን ያስፈልጋል፡፡ 2. #ክብደት የማንሳት ልምምዶችን በሳምንት ሶስት ጊዜ ማድረግ፡- በክብደቶች በመታገዝ እንቅስቃሴዎችን ማድረግ ስንጀምር ጡንቻዎቻችንን ማሳደት እንችላለን፡፡ በሂደትም የክብደቶቹን ሚዛን መጨመር ያስፈልጋል፡፡ ይሄ በተለይ ከሰውነት ክብደታችን ባሻገር ጥንካሬያችንን ማሳደግ እንድንችል የሚረዳን ነው፡፡ 3. #ከ300-500 ካሎሪዎችን ማከማቸት ቀደም ሲል እንደተገለፀው፣ ከ300-500 የካሎሪ መጠን ማከማቸት፣ የምንፈልገውን የክብደት መጠን እንድናገኝ የሚያደርገን ከሆነ መሞከሩ አይከፋም፡፡ ይሄንን የካሎሪ መጠን ደግሞ ሥጋ፣ ዕንቁላል፣ ቺዝ እና ተያያዥ ምግቦችን በመውሰድ ነው ማግኘት የምንችለው፡: 4. #ሁሉንም የሰውነት ክፍል ማሰራት፡- በጂም ወይም በቤት ውስጥ ስፖርት የምንሰራ ወይም ክብደት የምናነሳ ከሆነ ሁሉም የሰውነት ክፍላችን በሚገባ እየሰራ መሆኑን ነው በቅድሚያ ማረጋገጥ ያለብን፡፡ ምክንያቱም ብዙዎቻችን ትኩረት የምናደርግባቸው ብዙ የጡንቻ ክፍሎች አሉንና፡፡ ስፖርቱን የሚጀምሩ ብዙ ሰዎች በአንገታቸው፣ ደረታቸው ወይም ማጅራታቸው አካባ ብቻ ትኩረት በመስጠት ልምምድ በማድረግ ትልቅ ስህተት ይፈጽማሉ፡፡ ይሄ አካሄድ የሰውነታችን ሚዛን እንዲበላሽ በማድረግ ሰዎች የማይወዱትን ሰውነት እንድንላበስ ምክንያት ይሆናል፡፡ 5. #በፕሮቲን የበለፀጉ ምግቦችን ማዘውተር፡- ቀደም ሲል እንደተገለፀው ከ300-500 የካሎሪ መጠን ማከማቸት፣ የምንፈልገውን የክብደት መጠን እንድናገኝ የሚያደርገን ከሆነ ይሄንን የካሎሪ መጠን ደግሞ ሥጋ፣ ዕንቁላል፣ ቺዝ እና ተያያዥ ምግቦችን በመውሰድ ነው ማሳካት የምንችለው፡፡ 6. #ካሎሪዎች መጠጣት፡- የተጠየቅነውን ካሎሪ በመብላት ብቻ ሟሟላት አስቸጋሪ ሊሆን ይችላል፡፡ ስለዚህ ወተትና የወተት ተዋፅኦዎችን፣ እንዲሁም አነስተኛ ስኳር ጋር በፕሮቲን የበለፀጉ መጠጦችን ነው ማዘውተር ያለብን፡፡ 7. #በፍጥነት መመገብ፡- ይሄ ምክር በተቃራኒ ውፍረታቸውን መቀነስ ለሚፈልጉ ሰዎች የሚታዘዝ ነው፡፡ ሰውነታችን በቂ ምግብ ስለማግኘቱ ምላሽ እንዲሰጠን የተወሰኑ ጊዜዎችን ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በፍጥነት መመገባችን ከሰውነታችን የጥጋብ ምልክት ከማግኘታችን አስቀድመን ብዙ እንድንመገብ ያደርገናል፡፡ 8. #ለማገገሚያ የተለያዩ አማራጮችን መከተል፡- የማፍታቻ እንቅስቃሴዎች፣ ሻወር፣ በካርቦን ሃይድሬት የበለፀጉ ምግቦች፣ ሰውነታችን በፍጥነት እንዲያገግም ይረዳዋል፡፡ ታዲያ የ8፡00 ሰዓት እንቅልፍ እንዳይዘነጋ፡፡ 9. #በራሳችን ላይ ትዕግስት ይኑረን፡- ጤናማ ባልሆነ አካሄድ በፍጥነት ተጨማሪ ክብደትን ማግኘት ተጨባጭ አይደለም፡፡ የተቀመጡ መመሪያዎችን በመከተል በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ከ1-2 ኪሎ ብቻ ነው ማግኘት የሚቻለው፡፡ ባለሙያዎች ፈጣን ለውጥ ካላገኘን በቀላሉ ስሜታችን ሊጎዳብን አይገባም ይሉናል፡፡ ምክንያቱም የሁሉም ሰው ሰውነት ልዩነት ስላለው፡፡ 10. #በራስ መተማመን፡- ክብደት ለመጨመር ያወጣነው ዕቅድ ክብደት የሚለካው ለስኬታማነቱ በራሳችን ላይ ያለን መተማመን ነው፡፡ ከጠንካራ ሥራ በኋላ ለውጥ ማየት ባንችልም፣ ሌላና እጅግ ጠንካራ ወደ ሆነ ልምምድ መግባት ይኖርብናል፡፡ ተጨማሪ ምግብ መመገብ፣ ተጨማሪ ክብደቶችን ማንሳት፣ የውስጥ ጥንካሬን አስጠብቆ መቆት ናቸው፣ ክብደት መጨመር ከሚፈልግና በራሱ ከሚተማመን ሰው የሚጠበቀው፡፡ 11. #ረዥም ርቀት መሮጥ ውጤት የለውም፡- መሮጥ ግዴታ ከሆነ አጫጭር ርቀቶችን እና አቀበቶችን መውጣት ነው ተመራጩ፡፡ ለዚህ ጥሩ ማሳያ የአጭር እና ረዥም ርቀት ሯጮችን ሰውነት መመልከት ነው፡፡ የትኛውን ነው መሆን የምፈልገው? በማለት ራስን መጠየቅ ደግሞ መሰረታዊ ነው፡፡ 12. #መተኛት፡- ከፍተኛ ክብደት ለመጨመር በቀን ቢያንስ 8 እና 9 ሰዓት መተኛት ጥሩ አማራጭ ነው፡፡ ሰውነታችን ምንም ስራ እንዳይሰራ በማድረግ በተኛበት ጡንቻ እንዲገነባ እናስችለዋለን፡፡ በቀን ውስጥ ከ6 እና ከዚያ በታች እንቅልፍ እያገኘን ከሆነ፣ በአመጋገባችንና በስፖርት እንቅስቃሴዎች ያመጣናቸውን ለውጦች ማስጠበቅ አንችልም፡፡ መልካም ዕድል፡፡ #ለምትወጂያት_ንገሪያት https://t.me/joinchat/AAAAAE2cUjRXssG8CHFrQA
إظهار الكل...
ስለ አንቺ ለአንቺ

for u girl የ ሴቶች ጉዳይ ብቻ

اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.