cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Ŵįž Ñ@øď 👑

Ŵěłĉøm Ťő My Běšt ĉĥăňňěľ➣ Join my channel 👑 ✔ Quate💯 ✔best pic 🌆🌆 ✔old & new music 🎶 ✔ TicTok ⭐⭐ ✔ funic video😅😅 ✔school life pic😉😉 HIP HOP🇺🇸 @wizNaod

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
189
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

00:34
Video unavailableShow in Telegram
Best Elucation part 5 Alexa 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
إظهار الكل...
2.43 MB
01:00
Video unavailableShow in Telegram
Jordan 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
إظهار الكل...
6.00 MB
00:14
Video unavailableShow in Telegram
😄😄
إظهار الكل...
9.68 KB
🌘🌗🌘
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
00:28
Video unavailableShow in Telegram
Melkam mshet 🤍🤍🤍 @Wiznaod
إظهار الكل...
8.20 KB
ህይወት እስኪያልፍ እሚያልፍ አይመስልም…ሁሉም እስኪሄድ እሚሄድ አይመስልም…ሲመሽ እሚነጋ አይመስልም…ስንጠግብ እሚርበን አይመስለንም… ግን ወዳጄ…ሁሉም ይቀያየረል… ለምን ሆነ አትበል… ከሆነው ጋር መኖርን ግን ተማር… ደስታ ምርጫ ነው… ደስታ እሚስጥህን ነገር ስትመርጥም ተጠንቀቅ…አንዳንዶች ጊዚያዊ ናቸው…እሚወቅስህን አትጥላ… እንዴትም ብትኖር ከወቀሳ አትድንም እና … በህይወትህ ሁሌም ቀጥሎ ያሉት ነገሮች ይከሰታሉ… አልረሳህም ያለህ ሊረሳህ ይችላል… አልተውህም ያለህ ይተውሀል… የመረከው ይረግምሀል… ያሳከው ያስለቅስሀል… ወዳጄ ያልከው ጠላትህን ይሆናል… እናም ተመስገን ብለህ ማለፍን ተማር… ከሚመስሉህ ጋር ጊዜህን አሳልፍ… ከሚቀያየሩ ስሜቶች ጋር አትቀያየር… የተቀረውን ለፈጣሪ ተወው። መልካም እሁድ ❤️❤️❤️
إظهار الكل...
إظهار الكل...
إظهار الكل...
በህይወት ውስጥ ትልቁ ፈተና የልብህን እውነት ሰዎች እንዲረዱህ ማድረግ ነው። ቤተሰብ፣ ወዳጅ የልቤ የምትለው ጓደኛ ላይረዳህ ሁሉ ይችላል፤ የሚሻለው መተው ነው። እነሱ እንዲረዱህ የምታባክነውን ጉልበትና ልፋት ራስህን ለማሳደግ ብታውለው ብዙ ርቀት ትጓዛለህ። በህይወትህ ላይ ልዩነት የምትፈጥረው ራስህ ላይ ስትሰራ ብቻ ነው!💪
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.