cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Orthodox photo

🙏

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
Advertising posts
688المشتركون
لا توجد بيانات24 hour
لا توجد بيانات7 يوم
لا توجد بيانات30 يوم

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ፎቶ : የከተራ በዓል በጥንታዊቷና ታሪካዊቷ ጎንደር ❤️ ከተማ ፤ ጥር 10 ቀን 2014 ዓ/ም ። የፎቶ ባለቤት 👉 ፎቶግራፈር አቤል ጋሻው @tikvahethiopia
إظهار الكل...
ቅዱስ ገብርኤል መልአኩ ገብርኤል በቅድስናው ቅዱስ ይባላል ፡፡ የዙፋን መልእክተኛ ነውና መልአክ ወይም መልእክተኛ ይባላል ፡፡ የሠራዊት አዛዥ ነውና ሊቀ መላእክት ይባላል ፡፡ በቅዱስ መጽሐፍ ስማቸው ከገነኑ መላእክት ከቅዱስ ሚካኤል ቀጥሎ የሚጠራው ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ነው ፡፡ ቅዱስ ገብርኤል ብሥራትን በማወጅ የታወቀ መልአክ ነው ፡፡ በባቢሎን ምርኮ የነበረውን ስለ ሕዝቡ የሚያለቅሰውን የነቢዩ ዳንኤልን የጸሎት መልስ ይዞ የመጣው ፣ ራእዩንም ያብራራለት ቅዱስ ገብርኤል ነው ፡፡ ቅዱስ ገብርኤል የአምላክ ወዳጅ ፣ የሰው ልጆችም ወዳጅ ነው ፡፡ ሊቀ ካህናት ዘካርያስ መጥምቁ ዮሐንስን እንደሚወልድ የዘመናትን የጸሎት ምላሽ ይዞ የመጣ ፣ እመቤታችን አምላክን እንደምትወልድ ታላቁን የምሥራች ይዞ የደረሰው ቅዱስ ገብርኤል ነው ፡፡ የሰው ልጆችን መዳን ታላቁን የምሥራች ይዞ በመምጣቱና በአዲስ ኪዳን ተደጋግሞ ስሙ በመጠቀሱ መጋቤ ሐዲስ ይባላል፡፡ ቅዱስ ገብርኤል የሚታወቅበት ንግግሩ፡- “እኔ በእግዚአብሔር ፊት የምቆመው ገብርኤል ነኝ” የሚለው ነው /ሉቃ. 1፡19/፡፡ በእግዚአብሔር ፊት መቆም ታላቅ ባለሟልነትን የሚያሳይ ነው ፡፡ ቅዱስ ገብርኤል የአምላክ ባለሟል ነው፡፡ መላእክት የሰው ልጆች አፍቃሪና ወዳጅ ናቸው ፡፡ ከእነዚህ ወዳጆቻችን አንዱ መልአኩ ገብርኤል ነው ፡፡ ዛሬም የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር መልአኩን ልኮ የነደደውን እሳት ያጥፋልን ፡፡ የመልአኩን በረከት ያሳድርብን ፡፡
إظهار الكل...
2k
إظهار الكل...
إظهار الكل...
Hulugram Messenger - Stories & Marketplace - Apps on Google Play

Hulugram is telegram based Super App with Marketplace, Story, and many more.