cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ከፈታ መንደር😁😂🙌

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
175
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

👉 አራት መንታ ልጆቿ በጣም ከመመሳሰላቸው የተነሳ ለመለየት የተቸገረችዋ እናት ። እቺ ቻይና ውስጥ የምትኖር እናት ታን ትባላለች ፤ አራት በጣም የሚመሳሰሉ መንታ ልጆች አሏት እና ልጆቿ ለትምህርት በደረሱ ጊዜ ወደ ትምህርት ቤት ወስዳ በምታስመዘግብበት ጊዜ የመጀመሪያ የመምህሩ ጥያቄ የነበረው እንዴት ልጆቹን ለይቼ አናግራለው የሚል ነበር ። እቺ እናት እንደምትናገረው ከሆነ እንኳን መምህራቸው ይቅርታና እሷ እራሱ ልጆቿን መለየት እስከሚከብዳት ድረስ እንዳለች ነው ። እንደውም አባታቸው አንዱ ባጠፋው ሌላኛውን ከመመሳሰላቸው የተነሳ በስህተት እንደሚቀጣ ትናገራለች 😂❤ 👉 እና እቺ ብልህ እናት የልጆቿ የክፍል ጓደኞች እንዲሁም መምህሮች እንዲሁም ሌላ ሰው ልጆቿን አንዱን ከአንዱ ለይተው እንዲያውቁ የተለያየ ዘዴዎችን በተደጋጋሚ ሞክራለች ። እና የተጠቀመቻቸው ዘዴዎች ምንም ስላልሰራላት በመጨረሻም አንድ የተለየ ሃሳብ መጣላት ያም ''የሁሉንም ልጆቿን ፀጉር ቁርጥ በቁጥር መቀየር'' ነበር ። እናም በፎቶው ላይ እንደምትመለከቱት ከአንድ እስከ አራት (1,2,3,4) አድርጋ መለያ ሰጥታቸዋለች ። ያቀደችውም ተሳክቶ ልጆቿን ሁሉም አንዱን ከአንዱ መለየት እንዲችሉ አድርጋለች !! 👉 የመረጃ ምንጭ ለመጠየቅ እና ሀሳብ አስታየት ለመስጠት ይሄንን ቦት ይጠቀሙ : @Asdenaki_Ewnetawoch_tetrisbot https://t.me/joinchat/AAAAAFezc8NcCnsACciH6A
إظهار الكل...
😂🙈 ጉራጌ ዞን @Hopetube @Tesfish2
إظهار الكل...
😂🙈ባህርዳር ጥሬ በቆሎ @Hopetube @Tesfish2
إظهار الكل...
😂😂ካንተጋር ጠምጄ አርስበት ነበር @Hopetube @Tesfish2
إظهار الكل...
🤣😁መከላከያ መቀሌን ተቆጣጠራት ሲባል @Hopetube @Tesfish2
إظهار الكل...
🤣🤣ምጣዱ ላይ እየሮጠች @Hopetube @Tesfish2
إظهار الكل...
😋😋በፌስታል የተቋጠረ ምግብ
إظهار الكل...
😂🤣ድንቃድንቅ ዜና @Hopetube @Tesfish2
إظهار الكل...
ሳልፈልጋት መጥታ ቆስቁሳ ቆስቁሳ ደህና እደር አለችኝ ሞተሩ ሲነሳ ስንት ነገር ብላኝ ስንት ወሬ አውርታ እራት ተገባብዘን ከኔ ጋር አምሽታ ባል አለኝ አለችኝ የማታ የማታ : በምን ትለያለች ይቺ ሴት ከጁንታ
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.