cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ዳጉ አዲስ

ከአገር ዉስጥ እና ከውጪ ወቅታዊ መረጃዎችን የሚያገኙበት ገፅ:: እዚ ቻናል ላይ ✍ የጥበብ ዜናዎች ✍ አዝናኝ እውነታዎች ✍ ትኩስ ትኩስ መረጃዎች በቀን በቀን አለም የምታስተናግደውን ክስተት ይከታተሉ፡፡ ❀ #ዳጉ_አንዳዴ የእርሶ ተቀዳሚ ምርጫ♥♥♥ @Dagu Admins @Yofnan @PPOGBA6 @ዳጉ

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
1 289
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
በ2 መቶ ሺህ ብር በመቀበል ሰነድ አልባ የሆነን መኖሪያ ቤት ህጋዊ ካርታ ለመስጠት ሲል የተያዘው ኃላፊ የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 የቤቶች ሀላፊ የሆነ አመራር አገልግሎትን በገንዘብ ለመሸጥ 2 መቶ ሺህ ብር ሲቀበል እጅ ከፍንጅ መያዙን ፖሊስ አስታውቋል። ሰነድ አልባ የሆነን መኖሪያ ቤት ህጋዊ ካርታ ሰጥሻለሁ በሚል የማጭበርበር ቃል ከአንዲት ግለሰብ አትላስ አካባቢ ከአንድ ግለሰብ ሱቅ በር ላይ ገንዘቡን ሲቀበል እጅ ከፍንጅ ተይዞ ጉዳዩ እየተጣራ ነው ተብሏል። በክፍለ ከተማው ፖሊስ መምሪያ የወንጀልና የትራፊክ አደጋ ምርመራ ዘርፍ ሀላፊ የሆነት ዋና ኢንስፔክተር ባህሩ ተክሌከ ጉዳዩ ጋር ተያያዥነት ያላቸው ሌሎች ግለሰቦችን በማጣራት ላይ መሆኑን ገልጸዋል። bbc_amharic @Daguadise
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
" የእኔ እናትና አባት ሲደሰቱ ብሰማና ባያቸው ደስ ይለኝ ነበር " ለሀገራችን ሶስተኛውን ወርቅ በማራቶን ያስገኘችው ጎይትቶም ገ/ስላሴ ከድሉ በኋላ አስተያየቷን ሰጥታለች ። " ደስ ብሎኛል ደስታዬ ግን የተዘበራረቀ ነው ፣ ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንደተደሰተው የእኔ እናት እና አባትም ሲደሰቱ ብሰማና ባያቸው ደስ ይለኝ ነበር ። እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣ ደስታው ትልቅ ነው ፣ ግን ደግሞ ትንሽ ተዘበራረቀብኝ አምና በዚህ ጊዜ የት እንደነበርኩ አውቃለሁ መንገድ ተከፍቶ ነው የወጣሁት ። በመጀመርያ እግዚአብሔር ነው የረዳኝ ፣ ከዚያም በማሰልጠን ብቻ ሳይሆን እንደ ወንድም ሆነው እንዳይከፋኝ እያገዙ ለዚህ ያበቁኝ አሰልጣኞቼ ናቸው አይዞሽ ሁሉም ያልፋል እያሉ እዚህ አደረሱኝ ። አመሰግናቸዋለሁ! ምንጭ :- አብይ ወንዲፍራው @Daguadise
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
#Update #ኢትዮጵያ🇪🇹 የሴቶች ማራቶን ውድድር ቀጥሏል። ቅድም በፊት መስመር ስምንት የነበሩት አትሌቶች አሁን 3 ቀርተዋል። ከሶስቱ ሁለቱ የሀገራችን 🇪🇹 ልጆች ናቸው። 🇪🇹 ጎይቶቶም ገ/ስላሴ 🇪🇹 አባብል የሻነ አንዷ የኬንያ አትሌት ናት። Addis_Mereja @Daguadise
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
Enter a caption here!
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ኢራን ኒውክለር ቦንብ ለመስራት የሚያስፈልጋት ነገር ቢኖር የፖለቲከኞቿ ውሳኔ ብቻ ነው ሲሉ ባለሙያዎች ተናገሩ፡፡ በቴክኒክ እና በሌሎች የዘርፉ የቅድመ ዝግጅት ስራዎቿን አጠናቀዋል ያሉት እነኚህ ባለሙያዎች፣ የኒውክለር ቦንቡን ለማምረት የፖለቲከኞች ውሳኔ ብቻ እየተጠበቀ እንደሚገኝም አመላክተዋል፡፡ ከማል ካራዚ የተባሉት የሃገሪቱ ከፍተኛ የደህንነት አማካሪ ሃገሪቱ በጥቂት ቀናት ዩራኒየም የማበልፀግ አቅሟ ወደ 60 ከመቶ መድረስ መቻሉን አስታዉሰዋል፡፡ በቀጣይም 90 ከመቶ ለማድረስ ከፍተኛ ስራዎች እየተሰሩ እንደሚገኙ ፍንጭ ሰጥተዋል፡፡ የባይደንን ጉብኝት ተከትሎ ይህንን አስተያየት የሰጡት ከማል ካራዚ፣ ኢራን ሃገራቸው የፖለቲከኞቿ ውሳኔን ማጣቷ እንጂ ኒውክለርን ለመታጠቅ እሩቅ ሆና አይደለም ሲሉ ተደምጠዋል፡፡ ከሰሞኑ አሜሪካ እና እስራኤል በሃይልም ቢሆን የኢራንን የማብላያ አቅም ለመስበር እያቀዱ መሆኑን አመላክተዋል፡፡ Addis_Mereja @Daguadise
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
በሱዳን በጎሳ ግጭት የተነሳ የሟቾች ቁጥር 70 ደረሰ‼️ በሱዳን ብሉ ናይል ግዛት ለቀናት በዘለቀው የጎሳ ግጭት የሞቱት ሰዎች ቁጥር ቢያንስ 65 መድረሱን የግዛቱ የጤና ኃላፊ አስታዉቀዋል። በደቡባዊ የሀገሪቱ ክፍል በሃውሳ እና በቢርታ ብሄረሰቦች መካከል በነበረው ግጭት ከተግደሉት ሰዎች በተጨማሪ 150 የሚጠጉ ሰዎች መቁሰላቸውን ገማል ናስር አል ሰይድ በትላንትናዉ እለት ተናግረዋል። ከሟቾቹ መካከል አብዛኞቹ በጥይት የተመቱ እና በስለት የተወጉ ወጣቶች እንዳሉበት ተነግሯል፡፡በብሉ ናይል የሚገኙ ሆስፒታሎች የተራቀቁ መሳሪያዎች እና የህይወት አድን መድኃኒት እጥረት ስላለባቸዉ በዋና ከተማዋ ካርቱም የሚገኙ ባለስልጣናት 15 ክፉኛ የተጎዱ ሰዎችን በአየር መጓጓዣ በማንሳት እንዲረዷቸው አል ሰይድ አሳስበዋል። ቅዳሜ ዕለት ባለሥልጣናቱ የሟቾች ቁጥር ቢያንስ 31 መሆኑን ተናግረዋል ።በአካባቢው መረጋጋት ለማምጣት ባለስልጣናት ወታደራዊ ፈጣን ድጋፍ ሰጭ ሃይሎችን አሰማርተዋል። እንዲሁም ግጭቱ በተከሰተባቸው የግዛቱ ዋና ከተማ ሮዝሬስ እና አል-ዳማዚን ከተሞች ከቅዳሜ ምሽት ጀምሮ የሰዓት እላፊ ገደብ ተጥሏል፡፡ የብሉ ናይል ገዥ አህመድ አል ኦምዳ ለአንድ ወር ማንኛውንም ስብሰባ ወይም ሰልፍ የሚከለክል ትእዛዝ አስተላልፈዋል። bbc_amharic @Daguadise
إظهار الكل...
Yegnawochu
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
" ቡድናችን በአንድነት እና በፍቅር መንፈስ ላይ ይገኛል " ደራርቱ ቱሉ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ኮ/ር አትሌት ደራርቱ ቱሉ ከጋዜጠኛ ኤልያስ መሰረት ጋር ባደረገችው ቆይታ አስደሳች ውጤት እየተመዘገበ መሆኑን ገልፃለች ። "ልጆቻችን አስደሳች ውጤት እያስመዘገቡ ነው፣ ልፋታቸው ላይ እግዚአብሔር ተጨምሮበት ውጤት እያገኘን ነው። ቡድናችን በአንድነት እና በፍቅር መንፈስ ላይ ይገኛል ፣ ስፖርት ምን አይነት ሀይል እንዳለው እያየን ነው። ዛሬ ምሽት የ10 ሺህ የወንዶች ውድድርም አለ ፣ ተመሳሳይ ውጤት እንጠብቃለን ። ቡድኑ ከምንግዜውም በላይ በመደጋገፍ እና በመተባበር ስሜት ላይ ነው ። ባንዲራችንን ከፍ ማድረግ ችለዋል ፣ ጥሩ መንፈስ ሲኖር ውጤት ማምጣት እንደሚቻል ማሳያ ነው " በማለት ከጋዜጠኛ ኤልያስ መሰረት ጋር በተደረገ የስልክ ቆይታ ተናግራለች ። ምንጭ :- ኤልያስ መሰረት tikvahethsport @Daguadise
إظهار الكل...
ከአገር ዉስጥ እና ከውጪ ወቅታዊ መረጃዎችን የሚያገኙበት ገፅ:: እዚ ቻናል ላይ ✍ የጥበብ ዜናዎች ✍ አዝናኝ እውነታዎች ✍ ትኩስ ትኩስ መረጃዎች በቀን በቀን አለም የምታስተናግደውን ክስተት ይከታተሉ፡፡ ❀ #ዳጉ_አንዳዴ የእርሶ ተቀዳሚ ምርጫ♥♥♥ @Daguadise Admins @Yofnan @PPOGBA6 @ዳጉ
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ኢትዮጵያ ከአለም ሁለተኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች ! በኦሪጎን እየተካሄደ በሚገኘው የአለም ሻምፒዮና ሀገራችን ኢትዮጵያ #ሶስት ሜዳሊያዎችን መሰብሰብ ችላለች ። ኢትዮጵያ በሁለት ወርቅ እና አንድ ብር በአለም ሻምፒዮናው #ከአለም ሁለተኛ እንዲሁም ከአፍሪካ ቀዳሚውን ደረጃ ይዛለች ። tikvahethsport @Daguadise
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.