ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ 💎
ይህ ቻናል ላይ የተለያዩ ውብ የሱና ፒክቸሮች እና አጫጭር video ያገኙበታል ኢንሸ አላህ ቻናሉን ሊንክ ሸር ለማድረግ 👇 https://t.me/joinchat/AAAAAE01fKpQiNOwJqg3lw
إظهار المزيد- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
جاري تحميل البيانات...
ለ ዒድ አስፈላጊ እና አንገብጋቢ 10 ጥያቄዎች ከነመልሳቸው ጋር Please don't forget to like,subscribe to our Channel Signal Private Messenger 🌐
https://signal.group/#CjQKICUBOA8M9Kf...Telegram Official Channel -🌐
https://telegram.me/UstazKedirAhmed01...Telegram ፈታዋ Group -🌐
https://telegram.me/ustaz_Kedir_ahmed...Telegram ደርስ Channel - 🌐
https://telegram.me/ABUJUWEYRIYAAWhatsApp Group - 🌐
https://chat.whatsapp.com/GHYya3I0FoK...Facebook Page - 🌐 fb.me/AbuZekeriya8 YouTube Channel - 🌐 http://www.youtube.com/c/AbuZekeriya Signal Private Messenger - 🌐
https://signal.group/#CjQKICUBOA8M9Kf...የቻናሉ link በመጫን በቅደም ተከተል የሚለቀቁ ትምህርቶችን ይከታተሉ (01) ወቅታው እና አንገብብጋቢ ፈታዋ (ጥያቄ እና መልሶች) ብቻ👇:
https://www.youtube.com/playlist?list...(02) የተለያዩ የኪታቦች ደርስ በታዋቂ ዱዓቶች; ኡስታዞች እና መሻይኾች ደርስ ብቻ የሚያገኙበት👇:
https://www.youtube.com/playlist?list...(03) በተለያዩ ጊዜአት በሱና ሰዎች የተደረጉ ሩዱዶች (መካሪ እና አስተማሪ መልሶች):👇
https://www.youtube.com/playlist?list...(04) የ ቁርዓን ግብዣዎችን የ ቁርዓን ግብዣዎች👇:
https://www.youtube.com/playlist?list...(05) ጣፋጭ እና…
#ሰለፍያ_ቀጥተኛ_የሀቅ_መንገድ_ብሎም_አይነኬ_ፅኑ_ተራራ_ነው አስተያየት መስጫ ቦት ይህን ይጠቀሙ t.me/nuredinal_arebi_bot
በሐዲሱ ውሰጥ
‹‹ቀበቷቸውን ያጠብቁ ነበር›› በሚል የተጠቀሰውን ቃል በተመለከተ ብዙ የሐዲስ ተንታኞች እንዳሉት
‘‘ዘይቤያዊ አገላለፅ ሲሆን ለማለት የተፈለገውም በከፍተኛ ሁኔታ በዒባዳ ከመጠመዳቸው በመነሳት ከሴቶቻቸው ይርቁ ነበር ለማለት ነው።’’
ሁለተኛ፡- የእነዚህን አሰርት ቀናት እና ለሊቶች ታላቅነት የሚያሳየን በውስጣቸው ‹‹ለይለተል ቀድር›› የተባለችው ለሊት መኖር ነው፡፡ ይህች ለሊት ከሌሎች የምትለይበት ብዙ መለያዎች ያላት ስትሆን ከነርሱም መካከል፡-
❶ኛ ቁርአን የወረደባት ለሊት መሆኗ
❷ኛ ከአንደ ሺህ ወራት የምትበልጥ መሆኗ
❸ኛ የተባረከች መሆኗ
❹ኛ ጅብሪል በመልዕክት በብዛት የሚወርዱባት መሆኗ
❺ኛ ሰዎች በከፍተኛ አምልኮ ውሰጥ የሚገቡ ከመሆኑ አንፃር ከእሳት ሰላም ወይም ነፃ የሚወጡባት ለሊት መሆኗ
❻ኛ ሰዎች በከፍተኛ አምልኮ ውሰጥ የሚገቡ ከመሆኑ አንፃር ከእሳት ሰላም ወይም ነፃ የሚወጡባት ለሊት መሆኗ
❼ኛ በዚህች ለሊት አላህ ምንዳውን እንደሚከፍለው በእርግጠኝነት በማመን እንዲሁም ከይዩልኝ እና መሰል ዱንያዊ ፍላጐቶች ርቆ ሰላትን መስገድ ያበዛ ወንጀሉ የሚታበስ መሆኑ ነው፡፡
ሶስተኛው፡- በእነዚህ አስር ቀናት ኢዕቲካፍ መግባት የመልዕክተኛው ሱና ነው፡፡ ኢዕቲካፍ ማለት እራስን ለአምልኮ ብቻ በመወሰን በመስጂድ መዘውተር ነው፡፡ እናታችን ዓኢሻ እንዲህ ብለዋል፦
‹‹ነብዩ እስኪሞቱ ድረስ ከረመዳን የመጨረሻዎቹን አስርት ቀናት እራሳቸውን ለአምልኮ ብቻ በመወሰን በመስጂድ ይዘወትሩ ነበር፡፡››
ቡኻሪ እና ሙስሊም ዘግበውተል
https://t.me/joinchat/Sn62xstw8Nvq1swVረመዷንን ፆመው ከሚጠቀሙት ያድርገን!!! ያለወትን ሀሳብ 💡 ➢ @AbuImranAselefybot በሚለው ያድርሱኝ ⤵ ↪ እቀበላለሁ ↩ ⤴ ➻ በተለይ ስህተት ካዩ በፍጥነት ይጠቁሙኝ
ጥራት ያለው ቅጂ ፋይል የሚለቀቅበት ቻናል፡፡ የአላህ ባሪያዎች ሆይ! ዳውንሎድ ለማድረግ እንዲቀል እና ሳንቲም እንዳይወስድ በሚል የሀገራችንን ተጨባጭ ሁኔታ ባማከለ መልኩ ዋናው ቻናሌ ላይ 32ኪሎ ቢት ድምፅ ፋይል ነው የምለቀው፡፡ እዚህ ቻናል ላይ 128 ኪሎ ቢት High Quality ይለቀቃል፡፡
ዛሬ በልጅህ ላይ የምታደርገው ትንሽ አስተዋፅኦ ህይወቱ ቀይሮ ነገ ኢማም ሆኖ በኢልሙ ኢስላምን የበላይ ለማድረግ የመሰረት ድንጋይ ነውና የልጆችን ጉዳይ አደራ እላለሁ።
የግሩፑ አላማ በሃገራችን ያለውን የተውሒድና የሱና እንቅስቃሴ ተጋግዞ መደገፍ ነው። * በክፍለ ሃገር ያለውን ደዕዋና ዱዓት ማጠናከር፣* መስጂዶችን መደገፍ፣* የተውሒድና የሱና ኪታቦችን ማከፋፈል፣* ቁርኣን ማከፋፈል፣* የአቅም ችግር ያለባቸውን ጠንካራ አስተማሪዎችን መደጎም፣* በአቅም ማነስ የደዕዋ ጉዞዎች እንዳይሰናከሉ የሚንቀሳቀሱ ዱዓቶችን ወጭ ማገዝ፣ * የኩፍር አደጋ የተደቀነባቸውን ወገኖች መታደግ
تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.