cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

አዝግ ብቻ ⚡💫

አዝግ ብቻ⚡💫 😁መሳቅ አስጠላኝ😝 😂ፈታ ዘና የሚሉበት አዝናኝና የትም ያልተሰሙ ቀልዶች እና እንዲሁም ቁምነገሮች😄😜 ✅ እኛ ጋር ሲመጡ በየቀኑ😁 👉 አዳዲስ ቀልዶች😉 👉አዝናኝ እና አስቂኝ ፎቶዎች😃 👉 አጫጭር gif 😍 👉እንዲሁም ቁምነገሮች 😮 ከእርስዎ ሚጠበቀው @azg11 #join ማለት ነው😂 any comment @haile_zk

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
212
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

10 ብር ይዤ ከቤት ወጥቼ የ5 ብር ሻይ ጠጥቼ 5 ብር ቲፕ ሰጥቼ በእግሬ ወደ ቤቴ እየገባሁ ነው... #ሴት_ነች_መጥፊያዬ_አያቴ_ነግራኝ_ነበር #join @azg11
إظهار الكل...
በአሰቃቂ ሁኔታ 4 ሳንቡሳ እና 2 ቴምር በጥርሴ ጨፍልቄ ገደልኳቸው 😢😝😃 #join @azg11
إظهار الكل...
እስካሁን ድረስ ከጎኔ ሳትለዩ እራሴን ችዬ እንድቆም ያደረጋችሁኝ... : #ውድ_እግሮቼ_በጣም_አመሰግናለው🙏 #join @azg11
إظهار الكل...
#My_brother የቤት ልጅ ጠበስኩ ብለህ አትዝለል በአሁን ሰአት የቤት እንሰሳ እንጂ የቤት ልጅ የሚባል ነገር የለም🤷‍♂ #join @azg11
إظهار الكل...
ቅልጥሙን ልሰብረው ነበር ለካ ቅጥልም መስበር ቅስም እንደ መስበር ቀላል አይደለም።😏😉 #join @azg11
إظهار الكل...
ከአንድ የቦሌ ልጅ ጋር ጥዋት ተዋውቀን ድንገት ማታ ተገናኝተን የለበስኩትን አይታ ምን በትል ጥሩ ነው... : : Omg ሰው እንዴት ቀኑን መሉ አንድ ልብስ ይለብሳል 🤷‍♀😳😜 #join @azg11
إظهار الكل...
የሆነ ሰው ባታለልክ ቁጥር ያ ሰው ሞኝ ነው ብለህ አታስብ ይልቁኑም ማሰብ ያለብህ ያሰው አንተን ያመነው አንተን ከሚገባህ በላይ መሆኑን ነው🤔 #join @azg11
إظهار الكل...
#ፈረንጅ_ሲዘፍን፦ I believe I can fly #እኛ_ስንዘፍን፦ አልበር እንዳሞራ ሰው አርጎ ፈጥሮኛል 😄😁 #join @azg11
إظهار الكل...
አንዱ ጀለሳችን ቁ*ውን ንብ ነድፎት ዶ/ር ጋ ይሄደና ምን ቢል ጥሩ ነው.... : እብጠቱስ ምንም አይደል ጥዝጣዜውን ብቻ አጥፉልኝ😜🤣😂 #join @azg11
إظهار الكل...
ጀለስ ሀብታም ቺክ ጠብሶ ስልኬ ጠፋብኝ ሲላት እኔ ገዛልኃለው ብቃ ስትለው... #ጫማ_ልገዛ በእግሬ ስሄድ እኮ ነው ስልኬ #በተቀደደው_የሱሪ ኪሴ ሽልኮ የጠፋው😁 #join @azg11
إظهار الكل...