cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Hilina Belete

Deacon Hilina Belete is a servant of the Ethiopian Orthodox Tewahido Church.

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
4 667
المشتركون
-124 ساعات
+107 أيام
+7830 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
ቡና መጠጣት ኃጢአት ነውን? ንስሐ ገብቶ ራስን ማጥፋትስ? መሳቅ መጫወትስ? https://youtu.be/a9YMNaAr5Os?si=0pz8mls6lUWa7RVW
إظهار الكل...
ንስሐ ገብቶ ራስን ማጥፋት ይቻላል? ፣ ቡና መጠጣት ኃጢአት ነው? |Zehohitebirhan media official | ጥያቄዎቻችሁ!

#Orthodox #Tewahedo #ተዋሕዶ#ዘኆኅተ_ብርሃን #ቦሌ_ማርያም #Zehohitebirhan #Bole_Mariam #ኦርቶዶክስ #ተዋሕዶ #ቤተ_ክርስቲያን #Orthodox #Tewahedo #Church #eotc #podcast #newvideo #ዲያቆን_ሕሊና_በለጠ #eotc መንፈስቅዱስ በምሥጢረ ሥላሴ ውስጥ ክፍል 1 👇👇 •

https://youtu.be/nDdOfLOyRHU

ጰራቅሊጦስ ነገረ መንፈስቅዱስ ክፍል 2 👇👇 .

https://youtu.be/sW9CgYnNGCo

መንፈሳዊነት እና የሚለውጠው አጽናኝ ክፍል 3 👇👇 .

https://youtu.be/ZtPEzbOvq7A

Instagram -

https://www.instagram.com/zehohitebirhan_official/

Facebook -

https://www.facebook.com/zehohitebirhan/

TikTok -

https://www.tiktok.com/@zehohitebirhan_official?lang=en

እንደ ካህን ልጆቿን ያጠመቀችው ቅድስት ሣራ እነኋት - 4 ደቂቃ በማትሞላ ትረካ ተዋወቋት። https://youtu.be/alp7AIl7bC4?si=CXWRpU8xH4W8gONr
إظهار الكل...

ከዘፋኝነት የተመለሰው ሰማዕት https://youtu.be/mve8E_Ev7Ig?si=U5daOy6j3_u8n9Ru
إظهار الكل...
የቅዱስ ፊልሞን መዐንዝር ሰማዕትነት|Zehohitebirhan media official|

ዘኆኅተ_ብርሃን #ቦሌ_ማርያም #Zehohitebirhan #Bole_Mariam #ኦርቶዶክስ #ተዋሕዶ #ቤተ_ክርስቲያን #Orthodox #Tewahedo #Church #eotc Instagram -

https://www.instagram.com/zehohitebirhan_official/

Facebook -

https://www.facebook.com/zehohitebirhan/

TikTok -

https://www.tiktok.com/@zehohitebirhan_official?lang=en

ጰራቅሊጦስ Subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ! https://youtu.be/sW9CgYnNGCo?si=yUYYt95arRFqIEjh
إظهار الكل...
ጰራቅሊጦስ ነገረ መንፈስቅዱስ ክፍል 2 | Zehohitebirhan media official | #podcast#orthodox

#ዘኆኅተ_ብርሃን #ቦሌ_ማርያም #Zehohitebirhan #Bole_Mariam #ኦርቶዶክስ #ተዋሕዶ #ቤተ_ክርስቲያን #Orthodox #Tewahedo #Church #eotc #podcast #newvideo #ዲያቆን_ሕሊና_በለጠ #eotc Instagram -

https://www.instagram.com/zehohitebirhan_official/

Facebook -

https://www.facebook.com/zehohitebirhan/

TikTok -

https://www.tiktok.com/@zehohitebirhan_official?lang=en

እነሆ በእንተ መንፈስ ቅዱስ! ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ይወዳጁ! https://youtu.be/nDdOfLOyRHU?si=PegS22WIEAPW1HaT
إظهار الكل...
መንፈስ ቅዱስ በምሥጢረ ሥላሴ ውስጥ| Zehohitebirhan media official ክፍል 1 #podcast#orthodox #newvideo

#ዘኆኅተ_ብርሃን #ቦሌ_ማርያም #Zehohitebirhan #Bole_Mariam #ኦርቶዶክስ #ተዋሕዶ #ቤተ_ክርስቲያን #Orthodox #Tewahedo #Church #eotc #podcast #newvideo #ዲያቆን_ሕሊና_በለጠ #eotc Instagram -

https://www.instagram.com/zehohitebirhan_official/

Facebook -

https://www.facebook.com/zehohitebirhan/

TikTok -

https://www.tiktok.com/@zehohitebirhan_official?lang=en

ቅድስት ሶፍያና ልጆቿን ጲስጢስ አላጲስና አጋጲስን በዘኆኅተ ብርሃን ሚዲያ ያግኟቸው። https://youtu.be/TlfQm4jiUT4?si=P7kpJkzqkoCP-oGE
إظهار الكل...
ቅድስት ሶፍያ እና ሦስቱ ልጆች ! | | zehohitebirhan media official |

ዘኆኅተ_ብርሃን #ቦሌ_ማርያም #Zehohitebirhan #Bole_Mariam #ኦርቶዶክስ #ተዋሕዶ #ቤተ_ክርስቲያን #Orthodox #Tewahedo #Church #eotc Instagram -

https://www.instagram.com/zehohitebirhan_official/

Facebook -

https://www.facebook.com/zehohitebirhan/

Tik Tok -

https://www.tiktok.com/@zehohitebirhan_official?lang=en

የቅድስት እንባ መሪና ታሪክ በዘኆኅተ ብርሃን ሚዲያ እንዲህ ቀርቧል። ሰብስክራይብ በማድረግ እንከታተል! https://youtu.be/zZPI636tGF4?si=eDo21DiXXU34gaYH
إظهار الكل...
የቅድስት እንባ መሪና ታሪክ | | zehohitebirhan media official |

#ዘኆኅተ_ብርሃን #ቦሌ_ማርያም #Zehohitebirhan #Bole_Mariam #ኦርቶዶክስ #ተዋሕዶ #ቤተ_ክርስቲያን #Orthodox #Tewahedo #Church #tewahedo#eotc Instagram -

https://www.instagram.com/zehohitebirhan_official/

Facebook -

https://www.facebook.com/zehohitebirhan/

TikTok -

https://www.tiktok.com/@zehohitebirhan_official?lang=en

Photo unavailableShow in Telegram
አቡቀለምሲስ፣ ቦአኔርጌስ ከሚሉት ስሞች ይልቅ "ፍቁረ እግዚእ" የሚለው ስም ይደንቀኛል። ቅዱስ ዮሐንስ ፍቅሩ እንዴት ቢበረታ ነው "ፍቁረ እግዚእ" የተባለ የክርስትና ስም የተሰጠው? "ኢየሱስ የሚወደው" የሚል መጠሪያ እንዴት ደስ ይላል!? "እገሌ ማነው?" ሲባል "ጠይሙ፣ ረጅሙ፣ ሐኪሙ፣ ኮስታራው" ብለን እንገልጻለን። ሐዋርያትም ያኔ "ዮሐንስ? ዮሐንስ?...ዮሐንስ የቱ?" ቢባሉ "ያሃ እንዲያውም ኢየሱስ የሚወደው" ይላሉ። እንደ መልክእ፣ እንደ ግብር የተቀጸለለት የተጸውዖው ቅጥያ ነው። ፍቁረ እግዚእ ብሎ ስም ጥፍጥ ነው ለሰሚም፣ ለጠሪም። ዲ/ን ሕሊና በለጠ ዘኆኅተብርሃን
إظهار الكل...
"ወደ ጌታ እቅፍ ዘንበል ያለው ሐዋርያ" ወደ ጌታ እቅፍ ዘንበል ያለው ሐዋርያ ዮሐንስ መሆኑን በመጽሐፉ የገለጸው አውሳብዮስ የተባለው የታሪክ ጸሐፊ ነው። ወደ ጌታ እቅፍ ዘንበል ማለት ግን እንዴት ይሆን? የጌታ እቅፍ ሙቀቱ እንደ ምን ይሆን? ይህን ሊመልስ የሚችለው እቅፉን የሚያውቀው ሐዋርያውና እመቤታችን ይመስሉኛል። ገነት፣ መንግሥተ ሰማያትን በአብርሃም እቅፍ እንመስላታለን - በሞተ ሥጋ የተለየንን "ነፍሱን በአብርሃም እቅፍ ያሳርፍልን" እንድንል። ዮሐንስ ግን ወደ ጌታ እቅፍ ዘንበል አለ። የአብርሃም እቅፍ ገነትን ከመሰለ፣ ዮሐንስ ያረፈበት የጌታ እቅፍ እንዴት ያለ ይሆን? ሲከፋንና የሚጎረብጥ ስሜት ውስጥ ስንሆን እቅፋቸውን የምንመኘው ሰዎች አሉ። ሽጉጥ ብለንባቸው ብንደበቅ የምንመርጣቸው። በእቅፋቸው ውስጥ ሆነን ብናነባ የምንፈልጋቸው። ከፍቅራችን ጽናት የተነሣ ከእቅፋቸው መለየት የማንፈልግ ሰዎች ይኖሩናል። ዮሐንስ ግን መጽናናትን ፈልጎ ይሆን? ወይስ ከፍቶት? የጌታው እቅፍ ውስጥ የሸጎጠው ምን ይሆን? በርግጥ ቁጹረ ገጽ ነውና ይህ ቢያስኬድም፣ ያኔ የጌታ መከራ ገና በመሆኑ: ወደ ጌታው እቅፍ ዘንበል ያደረገው ፍቁረ እግዚእነቱ ነው እንላለን። የፍቅሩ ጽናት ከእቅፉ ከተተው። ያ የጌታችን እቅፍ ግን ምን ያህል ያጽናና!? ምን ያህል ያስደስት!? ሕፃን ልጅን እናትና አባቱ "ትወደኛለህ?" ቢሉት "አዎ" ይላቸዋል። "እንዴት አድርገህ?" ቢሉት የመውደዱን መጠን የሚገልጸው በቻለው ኃይሉ ሁሉ ዕቅፍ በማድረግ ነው። ያለ የሌለ ኃይሉን ተጠቅሞ በዕቅፉ ለማስጨነቅ ይሞክራል። እመቤታችን ጌታን በልጅነቱ ስታጫውተው መውደዱን እንዴት ገልጾላት ይሆን? እንዴትስ አቅፏት ይሆን? አምላክ እናቱን ሲያቅፍስ እንዴት ይሆን? እርሷስ ዕለት ዕለት አቅፋ ስታሳድገው አምላክን በእናትነት ማቀፍ እንደ ምን ይሆን? ስምዖን አረጋዊ ጌታን ለቅጽበት ቢያቅፈው ከዚያ በኋላ መሞትን ተመኘ። ጌታን ማቀፍ ማዳኑን እንደ መቅመስ መሆኑን ነገረን። ከእናቱ እቅፍ ተቀብሎ አቀፈውና "...እግዚአብሔርንም እየባረከ እንዲህ አለ፦ 'ጌታ ሆይ፥ አሁን እንደ ቃልህ ባሪያህን በሰላም ታሰናብተዋለህ፤ ዓይኖቼ በሰዎች ሁሉ ፊት ያዘጋጀኸውን ማዳንህን አይተዋልና"። (ሉቃስ 2:28-31)። (ልጅን ከእናቱ እቅፍ ሲያወጡት እንዲያለቅስ፣ ስምዖን ከእናቱ እቅፍ ሲወስደው ሕፃኑ ጌታ አይኑን ወደ እናቱ እያንከራተተ አልቅሶ ይሆን?) ስምዖን አንድ ጊዜ አቅፎትና አይቶት ከዚህ ምድር መለየትን ከለመነ፣ ዕለት ዕለት አቅፋ ዓይን ዓይኑን የምታየው እመቤታችን ገናናነቷ ምን ይረቅ!? ምን ይደንቅ!? ኧረ በጌታ የታቀፈ የዚህ ሐዋርያ እቅፍ፣ ጌታ ሲያቅፋት ያደገች፣ እርሷም ስታቅፍ ያሳደገችው የድንግል እቅፍ ምን ይመስል ይሆን!? ቅዱስ ያሬድን አብልጠው የሚወዱት አንድ ሊቅ "እኔ ስሞት እንዲያው ቢፈቅድልኝ በአብርሃም እቅፍ ሳይሆን በቅዱስ ያሬድ እቅፍ ብሆን" ብለው ተመኙ። አንባቢ ሆይ! ማድላት እንዳይመስልህ፤ ዘይቤ ነው። እኔ ደግሞ ዛሬ ይህን ሳሰላስል የዮሐንስንና የድንግልን እቅፍ ተመኘሁ። እንኳን ለውዱ ሐዋርያ በዓል አደረሰን! ዲያቆን ሕሊና በለጠ ዘኆኅተብርሃን
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.