cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Shool life is the best life

እዚህ channel ላይ ጠይቁን ጥያቄችሁን እንተገብራለን ከወደዱን ወዳጅዎን join አስደርጉ።100join ያስደረገ የ5 ብር ይገጨዎል እስኪ 😂😂😂 ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት https://t.me/m55554272

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
349
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

''🔖 ሰበር ዜና የ2012 ዓ.ም አገር አቀፍ ፈተና ሊሰረዝ ይችላል ተባለ። በዘንድሮ ፈተና ላይ CYBER CHEATING መኖሩን ያስተዋልን መሆኑን እና ከጥቂት ቀናት በፊት ውጤት መውጣቱን ተከተሎ ፣ በአንዳንድ ትምህርት ቤቶች የውጤት ግሽበት የታየ መሆኑን ያስረዱት ጌታሁን ሞክሪያ(ዶ/ር) በነኚ ትምህርት ቤቶች የተፈተኑ ተማሪዎች ውጤቱ ሙሉ በሙሉ ሊሰረዝ እንደሚችል በTwitter ገፃቸው አሳስበዋል! በዚህም ምክንያት ተማሪ እና የተማሪ ወላጆች ሀሳብ ውስጥ እንዳይገቡ አበክረው የገለፁት ሚኒስትሩ ቀጣይ ሊወሰዱ በሚችሉ ማንኛውም እርምጃዎች ምንም ይሁኑ ምን ለመቀበል ስነ ልባናዊ ዝግጅት ማድረግ እንደሚገባቸው ገልፀዋል! SOURCE : #TIKVAH-ET ''ብዬ ብናገር ልታምኑኝ አይገባም!ጅላንፎ ሁላ😂😂 APRIL THE FOOL እሺ 😂 በሉ አሁን SHARE ህዝቤን አስበርግጉ! 📢SHARE🔗 JOIN : JOIN :
إظهار الكل...
የመልካም ምኞት መግለጫ ነገ ለሚጀምረው 12 ተኛ ክፍል ተፈታኞች $ ፈተናውን በሠላም ጀምራችሁ በሰላም ያስጨርሳችሀሁ $ ያነበባችሁት ሁሉ ይምጣ $ እጃችሁን ወደመልሱ ያረግላችሁ
إظهار الكل...