cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

POSITIVE THOUGHT

"Go Over Your Thought Once Again" Express Your Toughts & Feelings Through Us ! For Any Comment & Opinion (ለማንኛውም ሀሳብ)፦ @HEAVENLYTHINK DO NOT LEAVE OUR CHANNEL

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
174
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

إظهار الكل...
ወደ 👉ከፍታህ ውጣ!! ታላቁን ንሥር (Eagle) የሚደፍረው ቁራ ብቻ ነው። ቁራ በንሥሩ ጀርባ ላይ ይቀመጥና ማጅራቱን ደጋግሞ በሹል መንቁሮቹ ይነክሰዋል። ንሥሩ፤ የቁራው ንክሻ ቢያሳምመውም ከቁራው ጋር በመታገል ጊዜውንና ጉልበቱን አያባክንም። ንሥሩ ክንፎቹን ዘርግቶ ወደ ላይ ከፍ ከፍ ከፍ እያለ ይበራል። በቃ ከፍታውን እየጨመረ ወደ ሰማይ ያሻቅባል። ንሥሩ ከፍታውን በጨመረ ቁጥር ቁራው የመተንፈስ ችግር ያጋጥመዋል። በመጨረሻም ቁራው በሚያጋጥመው የኦክስጅን እጥረት ይሞትና ሬሳ ሆኖ ወደ መሬት ይወድቃል። ዝም ብለህ ወደ ላይ ወደ ከፍታህ ውጣ፤ ቁራዎቹ ከአቅማቸው በላይ መሄድ ስለማይችሉ ተመልሰው ይወድቃሉ! @Excellentideas @Excellentideasgroup
إظهار الكل...
✌️ይህ እድል የእርሶ ሊሆን ይችላል በፍጹም በቸልታ አይለፉት🤞🤞 6ኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ በሰላም በመጠናቀቁና በትግራይ ክልል አንፃራዊ ሰላም በመስፈኑ እንዲሁም ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር የቴሌብር አገልግሎት መጀመራችንን ምክንያት በማድረግ ባንካችን ያዘጋጀው የሽልማት እድል ላይ ይሳተፉ🇪🇹 የአቢሲንያ ባንክ የያጋሩ ይሸለሙ መልዕክት👇 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ለ ቴሌግራም ቻናላችን ተከታይዎች! ቃል በገባነው መሰረት የያጋሩና ይሸለሙ ውድድር አሸናፊዎቻችን በአስገራሚ ስጦታዎች ለመሸለም ተዘጋጅተናል! 🇪🇹1ኛ ለ100 እድለኞች 50ሺ ብር እና 44inch LG ቴሌቪዥን፤ 🇪🇹 2ኛ ለ 150 እድለኞች 25ሺ ብር እና የSamsung 10+ የሞባይል ቀፎ፤ 🇪🇹3ኛ ለ 250 ባለ እድሎች ከ5ሺ እስከ10ሺ ብር ያስተውሉ ዕጩ ለመሆን መጀመርያ በጥንቃቄ ያንብቡ ለመሸለም ይህንን መንገድ ተከተሉ 1.መጀመርያ ከታች ባለው ማስፈንጠርያ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇👇 https://t.me/BankofAbyssinia1 https://t.me/BankofAbyssinia1 2. በመቀጠል ለ 50 ወዳጅ ዘመድዎ ይህን መልዕክት በፍጥነት ሼር ( Forward) ያድርጉ፤ ወይም ወደ አቢሲኒያ ባንክ የመወያያ ግሩፕ ከ100 በላይ ወዳጆችዎን Add ያድርጉ። ( @BankofAbyssinia01 ) 3.እስከ ሐምሌ 10 ድረስ የሽልማቱ አሸናፊ ይሁኑ ! መልካም እድል! አሸናፊዎቹ በአቢሲንያ ባንክ የቴሌግራም ቻናላችን ላይ የምንገልፅ ይሆናል ይቀላቀሉን 👇 https://t.me/BankofAbyssinia1 🇪🇹🇪🇹አቢሲኒያ ቲውብን ሰብስክራይብ በማድረግ ጠቃሚ የቢዝነስ እውቀቶችንና የገንዘብ ምስጢራትን እየቀሰሙ ጥያቄዎችን በመመለስ እስከ 1,000,000 ብር ይሸለሙ! የህይወት ስኬት ምስጢራትን በመረዳት ብቻ በቀላሉ ራስዎንና ቤተሰብዎን ይቀይሩ🇪🇹🇪🇹 #በቅርብ ቀን ይጀምራል። #አሁኑኑ ቤተሰብ ይሁኑ 👇👇👇 https://youtube.com/channel/UCCO8kldQgWr8FsxJWuWGlZQ?sub_confirmation=1 #መልካም_ዕድል አቢሲኒያ ባንክ
إظهار الكل...

إظهار الكل...
አበበች ጎበና 🙏 ለወዳጆቻቸውና ለኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ መፅናናትን እንመኛለን! @Positivethoughtethio @Positivethoughtethio
إظهار الكل...
إظهار الكل...
""ይሄኔ የት በደረስኩኝ ነበር?!"" ✍ሰዎች በእኔ ላይ ምን እንደሚያስቡ ለማወቅ የታገልኩትን ያህል ራሴን ለማወቅ ብሰራ ኖሮ . . . ይሄኔ የት በደረስኩኝ ነበር?! ✍በፍጹም የማይፈልጉኝን ሰዎች ስለማመጥና ስከታተል ያሳለፍኩትን ጊዜ ለእኔ ዋጋ ላላቸው ሰዎች ሰጥቸው ቢሆን ኖሮ . . . ይሄኔ የት በደረስኩኝ ነበር?! ✍በማያገባኝ የሰዎች ስራና ሃሳብ ላይ በማውራትና በመቃወም ያባከንኩትን ጊዜ የሚደገፍ ሰው ፍልጌ ደግፌ በሆን ኖሮ . . . ይሄኔ የት በደረስኩኝ ነበር?! ✍በየጊዜው ካለእቅድ የማወጣቸውን የገንዘብ መጠኖች በጥንቃቄ ብቆጥባቸው ኖሮ . . . ይሄኔ የት በደረስኩኝ ነበር?! ✍ምንም ያህል ብጨነቅ መለወጥ በማልችላቸው ነገሮች ላይ መጨነቄን ትቼ ለመለወጥ አቅም ያለኝ ነገሮች ላይ አተኩሬ ቢሆን ኖሮ . . . ይሄኔ የት በደረስኩኝ ነበር?! ✍የሚወዱኝ ቤተሰቦቼና ጓደኞቼ ሲመክሩኝ የመስማትና ጥሩውን ምክር የመቀበል ልማድ ኖሮኝ ቢሆን ኖሮ . . . ይሄኔ የት በደረስኩኝ ነበር?! ✍ለመጀመር ያሰብኳቸውን እነዛን ወሳኝ ነገሮች ጀምሬያቸው ቢሆን ኖሮ . . . ይሄኔ የት በደረስኩኝ ነበር?! ✍የማይሆኑ የማሕበራዊ ሳይቶችን ሳስስ ያመሸሁባቸውን ምሽቶች የቀኑን ውሎየን ለመገምገምና ለነገ በማቀድ ባሳልፋቸው ኖሮ . . . ይሄኔ የት በደረስኩኝ ነበር?! ✍ለየእለት ገጠመኞች ምላሽ እየሰጡ ከመሯሯጥ ይልቅ በራእይና በዓላማ ኖሬ ቢሆን ኖሮ . . . ይሄኔ የት በደረስኩኝ ነበር?! ያም ሆነ ይህ 👉ያለፈው አልፏል! አሁንም ቢሆን አልመሸም! @Excellentideas @Excellentideasgroup @Positivethoughtethio @Positivethoughtethio
إظهار الكل...
የገጠመህን ችግር ከፈጣሪ ጋር እንዴት በጥበብ እንደምታልፈው አስብና ሳቅበት! ህይወትን እየተረዳሀት ስትመጣ እንደ ንፋስ እየቀለለችህ እንደምትሄድ አስብና ሳቅባት! ከልብ መፈለግህንና ጥረትህን እስካላቆምክ ድረስ የፈለከው ሁሉ እንደሚሳካ አስብና ሳቅ! ወዳጄ ደስተኛ ስለሆንክ አይደለም የምትስቀው....ግን መሳቅ ያለብህ ደስተኛ ለመሆን ነው! የደስታ ምሽት ይሁንላቹ።
إظهار الكل...
Happy father's day😘😍 @Positivethoughtethio @Positivethoughtethio
إظهار الكل...
إظهار الكل...