cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

4-3-3 FAST SPORT™

4-3-3 FAST SPORT ____________________ 👉 | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች 👉 | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች 👉 | የቀጥታ ጨዋታዎች ውጤት ⌚ 👉 | ስፖርታዊ ታሪኮች 👉 | ትንተናዎች Cʀᴇᴀᴛᴏʀ ✉️ɪɴʙᴏx @Endash143 ©4_3_3 Fast sport™ @fast_sport4_3_3 2016 / ኢትዮጵያ

إظهار المزيد
Advertising posts
205 981المشتركون
-6624 hour
+3 3997 يوم
+11 75030 يوم

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

🔺ከጠዋት ጀምሮ እስከዚች ሰአት ድረስ አብራችሁን ቆይታችሁ ስትከታተሉን ከልብ የመነጨ ምስጋናችንን እናቀርባለን። የነገ ሰው ይበለን መልካም አዳር ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች❤❤🤝 ዛሬ የተቆጠሩትን ሁሉንም ጎሎች ይመልከቱ 👇👇👇👇👇👇👇 4-3-3 ስፖርት  Highlight 4-3-3 ስፖርት  Highlight Share ♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3 ♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
إظهار الكل...
👍 3❤‍🔥 1
ገና በ25 አመቱ የ Kylian Mbappe ዋንጫ ካቢኔ፡- ሊግ 1 - 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆 የፈረንሳይ ዋንጫ - 🏆🏆🏆 የፈረንሳይ ሱፐር ካፕ - 🏆🏆🏆 የፈረንሳይ ሊግ ዋንጫ - 🏆🏆 የዓለም ዋንጫ - 🏆 መንግስታት ሊግ - 🏆 ምባፔ 👏👏👏 ©4_3_3 Fast sport™ ♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3 ♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3
إظهار الكل...
👍 4👏 1
#QUZI የዘንድሮ አመት እንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ ዋንጫ ማን ያነሳዉ ይሆን ?Anonymous voting
  • ማንችስተር ሲቲ
  • አርሰናል
  • ሊቨርፑል
0 votes
🏆 17👍 5❤‍🔥 3
ማርኩዊንሆስ " የሊግ 1" ዘጠነኛ ዋንጫውን አሸንፏል። 🏆 ከዚህ በላይ ያሸነፈ ተጫዋች የለም።
إظهار الكل...
🏆 9👍 6
🚨 ማንቸስተር ዩናይትድ ሮናልድ አራውሆን ይፈልጋሉ ። በበጋው ወቅት ለአራሁዎ ጠቃሚ ቅናሽ ከቀረበ ባርሴሎና ስምምነት ለማድረግ ያስባል። (ምንጭ፡ ማትዮ ሞሬቶ)
إظهار الكل...
👍 17❤‍🔥 5
🚨 ናፖሊ አርዳ ጉለርን ከሪያል ማድሪድ በውሰት ለማስፈረም ከሚፈልጉ ክለቦች አንዱ ነው። (ምንጭ፡ ፋብሪዚዮ ሮማኖ)
إظهار الكل...
🤣 7❤‍🔥 6👍 2
ሉዊስ ኤንሪኬ ( የፒኤስጂው አሰላጣኝ ) በአሰልጣኝነት ህይወቱ ሌላ ዋንጫ ጨመረ! 🇪🇸👔 🏆 ሻምፒዮንስ ሊግ 🏆 UEFA ሱፐር ካፕ 🏆 የአለም ክለቦች ዋንጫ 🏆🏆🏆 ኮፓ ዴል ሬይ 🏆🏆 ላሊጋ 🏆 የስፔን ዋንጫ 🏆 Trophee des Champions 🏆 ሊግ 1 🔥🔥🔥
إظهار الكل...
👍 19💯 4
ፒኤስጂ በድጋሚ ሊግ 1 ሻምፒዮን ሆኑ 🏆
إظهار الكل...
🏆 21👍 11 2🥴 2💯 2 1🌭 1
ከዛሬ ጀምሮ የተደረጉ እና ከዚ ሁላ የሚደረጉ የአውሮፓ ጨዋታዎችን በቴሌግራም በቀጥጣ ለመከታተል ይቀላቀሉን የተቆጠሩ ጎሎችንም ለማየት 97.ስፖርት በኢትዮጵያ
إظهار الكل...
🔴 97.1ስፖርት በኢትዮጵያ 🔴
🔵 ይቀላቀሉን 🔵
•|| የ 8 ጊዜ የባላንዶር እንዲሁም የ አለም ዋንጫው ሻምፒዮን የሆነው የምንጊዜውም ምርጡ ሊዮኔል ደጋፊ ከሆናችሁ በኢትዮጲያ ትልቁ የሆነውን የሊዮ ቻናል ይቀላቀሉ 👇🏽 https://t.me/The_Goat_Lm10
إظهار الكل...
JOIN 🐐