ኮሮጆ bags 💼 & Gift shop 🎁
الذهاب إلى القناة على Telegram
👉plexiglass 👉engraving 👉orginal cosmotics 👉 natural face products like Kesil 👉Gift packages 📞0942410512 metis_bag 🏠🏠 Megenagna 3M Mall 1st floor
إظهار المزيد1 896
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-47 أيام
-2730 أيام
أرشيف المشاركات
💽Album: Etemete
👤Rahel Getu
🎧Total tracks: 13.
🗂Category: album
Channel: - TeshayMusic
🎶 @TeshayMusic | ፀሀይ™
🎶 @TeshayMusic | ፀሀይ™
ትላንት ያረፈው “ኢትዮጵያዊው ኤልቪስ ፕሪስሊ” ዓለማየሁ እሸቴ ማን ነው?
በ1955 ዓ/ም ነበር ወደ እውቁ የሙዚቃ ባንድ ፖሊስ ኦርኬስትራ ሊቀላቀልና የሙዚቃ ህይወቱን ሊጀምር የቻለው
ብዙዎችን ሲያዝናና ሲያስደስት የኖረ ነው፡፡ በብዙዎች ልብ ውስጥ ያረፉ ስራዎችን ለመስራት ችሎም የብዙዎችን ጆሮ ለመጎተት፤ ቀልባቸውንም ለመግዛት ችሏል፡፡
ቄንጠኛና ሽቅርቅርነቱን የተመለከቱ በመድረክ እንቅስቃሴዎቹ የተደመሙ ብዙዎችም ከአሜሪካዊው የሮክ እና ሮል ንጉስ ጋር አመሳስለው “ኢትዮጵያዊው ኤልቪስ ፕሪስሊ” ሲሉ ጠርተውታል፡፡
ሰኔ 10 ቀን 1934 ዓ.ም በአዲስ አበባ አራት ኪሎ ተስፋ ገብረ ስላሴ ማተሚያ ቤት አካባቢ ተወልዶ ያደገውን እንቁውን ኢትዮጵያዊ ድምጻዊ ዓለማየሁ እሸቴን፡፡
ወርቃማው የኢትዮጵያ ሙዚቃ ዘመን ተብሎ በሚጠራው በያኔው ዘመን ለመግነን ከቻሉት እንቁ ኢትዮጵያዊ ድምጻውያን መካከል አንዱ የሆነው ዓለማየሁ ወላጅ እናቱ ወ/ሮ በላይነሽ ዮሴፍ በ2 ወሩ ወደ ደሴ ይዘውት ሄደው እስከ ሶስት ዓመቱ በዚያው አድጓል፡፡
በወቅቱ የከተማ ታክሲዎችን ያሽከረክሩ ከነበሩ ጥቂት ሰዎች መካከል አንዱ የሆኑት ወላጅ አባቱ አቶ እሸቴ አንዳርጌ ይማር ብለው ወደ አዲስ አበባ አምጥተውት የአብነት ትምህርትን አስተምረውታል፡፡ በመቀጠልም ታዳጊው ዓለማየሁ በሊሴ ገብረማርያም፣ በዑመር ሰመተር፣ በአብዮት ቅርስ እና በአርበኞች ትምህርት ቤት ተምሯል፡፡
በትምህርት ቤቱ በተለይ በአርበኞች ሲያቀርባቸው በነበሩ የሙዚቃ ስራዎቹ ከመደመም አልፈው እምቅ የሙዚቃ አቅም እንዳለው ቀድመው ለማወቅ የቻሉት ኮሎኔል ረታ ደመቀ በ1955 ዓ/ም ወደ ፖሊስ ኦርኬስትራ ጋብዘውት በዚያው እውቁን የሙዚቃ ባንድ ሊቀላቀልና የሙዚቃ ህይወቱን ሊጀምር ችሏል፡፡
ይቀጥላል…
🎶 @TeshayMusic | ፀሀይ™
🎶 @TeshayMusic | ፀሀይ™
🏆 የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ
⏰እረፍት
🇬🇭ጋና 1-0 ኢትዮጵያ 🇪🇹
#ዋካ 35'
@SPORT360ETHIOPIA
ጫወታውን በቴሌግራም ለመከታተል
ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇
@SPORT360ETHIOPIA
@SPORT360ETHIOPIA
🏆 የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ
⏰እረፍት
🇬🇭ጋና 1-0 ኢትዮጵያ 🇪🇹
#ዋካ 35'
@SPORT360ETHIOPIA
ጫወታውን በቴሌግራም ለመከታተል
ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇
@SPORT360ETHIOPIA
@SPORT360ETHIOPIA
አርቲስት ዓለማየሁ እሸቴ
ከ1934 እስከ 2013 ዓ.ም
🎶 @TeshayMusic | ፀሀይ™
🎶 @TeshayMusic | ፀሀይ™
👤ፍቅርአዲስ ነቃጥበብ
💽Album:-እምቢ
Channel: -TeshayMusic
🎶 @TeshayMusic | ፀሀይ™
🎶 @TeshayMusic | ፀሀይ™
