ኮሮጆ bags 💼 & Gift shop 🎁
الذهاب إلى القناة على Telegram
👉plexiglass 👉engraving 👉orginal cosmotics 👉 natural face products like Kesil 👉Gift packages 📞0942410512 metis_bag 🏠🏠 Megenagna 3M Mall 1st floor
إظهار المزيد1 892
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-67 أيام
-2830 أيام
أرشيف المشاركات
የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር “ሳይንስ ለኢትዮጵያ ልማትና ብልፅግና” በሚል መሪ ቃል የመጀመሪያውን የሳይንስ ካውንስል የምክክር መድረክ ነገ በአዲስ አበባ ያካሂዳል፡፡
ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ካውንስሉን ሲመሰርት ዋና ዓላማው ሃገራዊ የሳይንስ ፖሊሲና ስትራቴጂ ቁልፍ ጉዳዮችን ከተቋማት ተልዕኮ ጋር በማቀናጀት ሀገራዊውን የሳይንስ ልማትና የሳይንስ ባህል ግንባታ ስራን በጋራ በማሳደግ የሀገራችንን ሁለንተናዊ እድገት ለማምጣት በሚደረገዉ ጉዞ ላይ የሳይንስን ድርሻን ለማጉላት ነው፡፡
በካውንስሉ ከሳይንስ ጋር የተገናኙ ስራዎችን የሚሰሩ 65 ተቋማት አባል የሆኑ ሲሆን በሀገራዊዉ የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ፖሊሲ በዘርፍ በተዘጋጀዉ የሳይንስ ፖሊሲና ስትራቴጂ እንዲሁም በአዋጅ ቁጥር 1097/2011 መሰረት ስለ ሳይንስ የተመላከቱ ቁልፍ ጉዳዮችን የያዙ የተለያዩ ኃላፊነቶች ተሰጥቶታል፡፡ ከእነዚህም መካከል በሁሉም የሳይንስ ሥርዓቱ ተዋናዮች መካከል ቅንጅታዊ አሰራር እንዲኖር መስራትን ያካትታል፡፡
@FDRE_MOE @FDRE_MOE
ማስታወቂያ 📌
በቤቲን መበላት ሰልችቶታል?? መፍትሔው 360 ቤቲንግ ጋር ነው በየቀኑ ያለምንም ጭንቀት ከ 15–120 ኦዶች ያሸንፋ ማየት ማመን ነው ይቀላቀሉ አብረውን ይደጉ!!!
ለመቀላቀል ይቺን ይንኳት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAFE1-YMxLzKXdtr1NA
ማስታወቂያ 📌
በቤቲን መበላት ሰልችቶታል?? መፍትሔው 360 ቤቲንግ ጋር ነው በየቀኑ ያለምንም ጭንቀት ከ 15–120 ኦዶች ያሸንፋ ማየት ማመን ነው ይቀላቀሉ አብረውን ይደጉ!!!
ለመቀላቀል ይቺን ይንኳት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAFE1-YMxLzKXdtr1NA
🤑🤑 ድላችንን ተመልከቱ 🤑🤑
በቤቲንግ መበላት ሰርችቶታን?
አሁን አሪፍ መፍትሄ ይዘን ከች ብለናል።
በየቀኑ ከ 30 በላይ ኦዶች በተከታታ ከእሁድ እስከ እሁድ አብረውን ያሸንፉ!!
እስካሁን ስላላወቁን ይቆጮታል ምክንያቱን ሲቀላቀሉን ይረዱታል 🤑
ቻናላችንን ተቀላቅለው ሙሉ መረጃውን ከ ማስተማመኛው ጋር ያግኙ👇👇

https://t.me/joinchat/AAAAAFE1-YMNMUMZtFcyyA

በአዲስ አበባ በሁሉም የመንግስት እና የግል ትምህርት ቤቶች ከታህሳስ 12/2013 ዓ.ም ጀምሮ የቅድመ መደበኛ እና የመጀመሪያ ሳይክል የገፅ ለገፅ ትምህርት መሰጠት እንደሚጀመር የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ።
ቢሮው በዛሬው ዕለት በሰጠው መግለጫ ከመጪው ሰኞ ታህሳስ 12/2013 ዓ.ም ጀምሮ በ5ኛው ዙር መርሃ ግብር በሁሉም የመንግስት ትምህርት ቤቶች የመጀመሪያ ሳይክል (ከ1-4) ትምህርት የሚጀመር ሲሆን በሁሉም የግል ትምሀርት ቤቶች ደግሞ የቅድመ መደበኛ (የመዋለ ህፃናት) ትምህርት እንደሚጀመር እና ለዚህም አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉን የአዲስ አበባ ት/ቢሮ ሃላፊ አቶ ዘላለም ሙላቱ በተለይም ለአዲስ ሚዲያ ኔትወርክ ተናግረዋል።
@FDRE_MOE @FDRE_MOE
🤑🤑 ድላችንን ተመልከቱ 🤑🤑
በቤቲንግ መበላት ሰርችቶታን?
አሁን አሪፍ መፍትሄ ይዘን ከች ብለናል።
በየቀኑ ከ 30 በላይ ኦዶች በተከታታ ከእሁድ እስከ እሁድ አብረውን ያሸንፉ!!
እስካሁን ስላላወቁን ይቆጮታል ምክንያቱን ሲቀላቀሉን ይረዱታል 🤑
ቻናላችንን ተቀላቅለው ሙሉ መረጃውን ከ ማስተማመኛው ጋር ያግኙ👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAFE1-YMNMUMZtFcyyA
#Share የ12ተኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን በተመለከተ!
ቀደም ብሎ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ቀጥሎም በሀገር ውስጥ ሰላም መደፍረስ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተስተጓጉሏል፡፡
መንግሥት በትግራይ ክልል ያካሄደው ህግ የማስከበር ዘመቻ መጠናቀቁን ከገለጸ በኃላ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና አሰጣጥ ሁኔታ እንዴት ይሆናል ሲል ሸገር የትምህርት ሚኒስትርን ጠይቋል፡፡
የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ሚሊዮን ማትዮስ እንደገለጹት ፈተናው ስለሚሰጥበት ቀን ቆርጠው ባይገልጹም ፈተናው በቴክኖሎጂ በሚሰጥበት ሁኔታ አብራርተዋል።
በትግራይ ክልል ጋር ተያይዞም እንደገለጹት ከጊዜያዊ አስተዳደሩ ጋር በመነጋገር መሰረተ ልማቶችን ሟሟላትና ሌሎችንም ስራዎች በቅርበት እንደሚሰሩ ገልጸዋል።
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በተመለከተም ዝግጅቶች እንደተጠናቀቀ ዝግጁ በሆኑ ክልሎች ፈተናው መሰጠት እንደሚጀምርና በትግራይ ክልል የሚደረገው ዝግጅት ካልተጠናቀቀም ተመጣጣኝ አማራጭ ፈተናዎች መዘጋጀታቸውን አብራርተዋል። (ሸገር ኤፍ ኤም 102.1)
@FDRE_MOE @FDRE_MOE
12ተኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተናን በተመለከተ :-
ህግ የማስከበር ስራው በመጠናቀቁ የ12ኛ ክፍል ፈተናን በሚመለከት ምን አዲስ ነገር አለ? በሚል ሸገር ኤፍ ኤም ለትምህርት ሚንስቴር ጥያቄ አቅርቦ የሚከተለውን ምላሽ አግኝቷል
የ12ኛ ክፍል ፈተናው ከህግ ማስከበሩ ጋር ብቻ የተያያዘ አይደለም ሌሎች የሚሰሩ ስራዎች ስላሉ ነው ከውጭ የሚገቡ የቴክኖሎጂ ግብዓቶች በመኖራቸው ነው ፈተናው የዘገየው ( ግብዓቶቹ ሙሉ በሙሉ አልገቡም)
ለፈተና መስጫ የሚሆኑ ቁሳቁሶች እስከ ታህሳስ መጨረሻ ድረስ እናስገባለን ከዚያም ባጭር ጊዜ ውስጥ ስልጠና በመስጠት ፈተናው ይሰጣል።
የትግራይ ክልል ተማሪዎች ቁሳቁሶች ከውጭ ሀገር እስከምናስገባ እንዲሁም ቴክኖሎጂውን እስከምናስተዋውቅ ድረስ ባሉት ጊዜያት ለፈተና ዝግጁ ይሆናሉ ብለን እናስባለን ካልሆነም ደግሞ ብዙ ተመጣጣኝ ፈተናዎች ስለሚኖሩ በተለያየ አግባብ ለብቻቸው የሚፈተኑበትን አማራጭ እያየን ነው የሚገኘው ብለዋል የትምህርት ሚኒስቴር ድዔታው
@FDRE_MOE
@FDRE_MOE
በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/ መንግስት የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከዛሬ ታህሳስ 07 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ መሰጠት ተጀመሯል።
ፈተናው ለ3 ተከታታይ ቀን ይሰጣል።
አጠቃላይ 292,769 ተማሪዎች ለፈተናው ተቀምጠዋል።
በፀጥታ ችግር ምክንያት ፈተና የማይሰጥባቸው ጣቢያዎች ቢኖሩም እንደ ጣቢያ በጣቢያቸው አይፈተኑም እንጂ በፈተና የሚቀመጡ ተማሪዎች አቅራቢያ ወዳለው ወደ ሌሎች ፈተና ጣቢያዎች ሄደው እንዲፈተኑ ሁኔታዎች መመቻቸቱ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገልጿል።
@FDRE_MOE @FDRE_MOE
📌ህጋዊ የሆነ ለ 11ኛ ና የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የተከፈተ ና ከ ትምህርት ሚኒስተር እንዲሁም የፈተናዎች ኤጀንሲ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ያለው የተማሪዎች የፈተና መዘጋጃ ቻናል።
🤑🤑 ድላችንን ተመልከቱ 🤑🤑
በቤቲንግ መበላት ሰርችቶታን?
አሁን አሪፍ መፍትሄ ይዘን ከች ብለናል።
በየቀኑ ከ 30 በላይ ኦዶች በተከታታ ከእሁድ እስከ እሁድ አብረውን ያሸንፉ!!
እስካሁን ስላላወቁን ይቆጮታል ምክንያቱን ሲቀላቀሉን ይረዱታል 🤑
ቻናላችንን ተቀላቅለው ሙሉ መረጃውን ከ ማስተማመኛው ጋር ያግኙ👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAFE1-YMNMUMZtFcyyA
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ለሚወስዱ ተማሪዎች የክለሳ ትምህርት በቴሌቪዥን ይሰጣል - ትምህርት ሚኒስቴር
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ለሚወስዱ ተማሪዎች ተቋርጦ የነበረውን ትምህርት ለመከለስ የሚያስችል የቴሌቪዥን ፕሮግራም በትምህርት ሚኒስቴር የቴሌቪዥን ጣቢያ እንደሚሰራጭ ሚኒስቴሩ አስታውቋል፡፡
ፕሮግራሙ ሰባት የትምህርት ዓይነቶችን ማለትም እንግሊዘኛ፣ ሒሳብ፣ ኬሚስትሪ፣ ፊዚክስ፣ ባዮሎጂ፣ ጂኦግራፊና ኢኮኖሚክስን እንደሚያካትት ተገልጿል፡፡
ፕሮግራሙ ከሰኞ እስከ እሁድ በድግግሞሽ እንደሚተላለፍ የገለፀው ሚኒስቴሩ ወላጆች ለልጆቻቸው አስፈላጊውን ድጋፍ እንዲያደርጉ አሳስቧል፡፡
የስርጭት የጊዜ ሰሌዳውን ጨምሮ የተዘጋጀውን ፕሮግራም በአማራጭነት በሚከተሉት ማህበራዊ ሚዲያ ማግኘት እንደሚቻልም ሚኒስቴሩ ገልጿል፡፡
🔶Portal - www.eict.edu.et
🔶YouTube -Educational Plasma Programs Grade 11-12
@FDRE_MOE
@FDRE_MOE