ኮሮጆ bags 💼 & Gift shop 🎁
الذهاب إلى القناة على Telegram
👉plexiglass 👉engraving 👉orginal cosmotics 👉 natural face products like Kesil 👉Gift packages 📞0942410512 metis_bag 🏠🏠 Megenagna 3M Mall 1st floor
إظهار المزيد1 889
المشتركون
-124 ساعات
-37 أيام
-2030 أيام
أرشيف المشاركات
#ትምህርት ሚኒስቴር
"ከሸገር ፕሮጀክትና ከእንጦጦ ፓርክ የተማርነውን በ45 ሺህ ትምህርትቤቶች እንተገብራለን።"
የትምህርት ሚኒስትሩ ኢንጅነር ጌታሁን መኩሪያ (ዶ/ር) ከተቋሙ ሰራተኞች ጋር በጋራ በአዲስ አበባ ከተማ እየተገነቡ ያሉ የሸገር ፕሮጀክትንና እንጦጦ ፓርክን በተመለከቱበት ወቅት "በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ መሪነት የተሰሩት ፕሮጀክቶች በአጭር ጊዜ ግዙፍ ስራዎችን መስራት እንደሚቻል የሚያሳይ ነው" ብለዋል።
አዲስ አበባ ውስጥ የታየው ይህው ስራ በ45ሺህ ትምህርት ቤቶች ተግባራዊ እንዲሆኑ እናደርጋለን ያሉት ሚኒስትሩ ትምህርት ቤቶቹ በራስ አቅምና በውስን ወጪ ንፁህና ውብ ስራዎችን መስራት እንደሚችሉ ማወቅ እንደሚገባ ገልፀዋል።
"ሁሉም ነገር የሚቻል እንደሆነ ከፕሮጀክቶቹ ተምረናል፤ #የ12ኛ ክፍል ፈተናም በኦንላይን ማከናወን እንደሚቻል ማሳያዎች ሆነዋል እኛም ዝግጁ ነን" ሲሉ ተደምጠዋል። በኢትዮጵያ 3ሺህ 5መቶ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርትቤቶች መኖራቸውን የገለፁት ኢንጅነር ጌታሁን ተማሪዎች ቴክኖሎጂን ተጠቅመው የሚማሩና ሙያዊ ክህሎት እንዲኖራቸው ለማድረግ ስርዓተ ትምህርት ተቀርፆ እየተሰራ ነው ብለዋል።
SHARE
https://t.me/joinchat/AAAAAEz8VPHm4njrerGGYw
#FREE
ማንኛውንም የእግርኳስ ጫወታዎች በቀጥታ በስልኮ መከታተል የሚያስች አፕ ነው ተጠቀሙት። አፑ ከታች ባለው ሊንክ ከብታቹ ታገኙታላቹ።
https://t.me/joinchat/AAAAAFE1-YNZa7fUtwHvFw
#FREE
ማንኛውንም የእግርኳስ ጫወታዎች በቀጥታ በስልኮ መከታተል የሚያስች አፕ ነው ተጠቀሙት። አፑ ከታች ባለው ሊንክ ከብታቹ ታገኙታላቹ።
https://t.me/joinchat/AAAAAFE1-YNZa7fUtwHvFw
😱 ታወቂው የስፖርት ተንታኝ መንሱር አ/ቃኒ የ3ብሄረሰብ ጠላት ነህ ተብዬ ተፈልጃለሁ አለ። ሙሉ መረጃ ለማንበብ አና ስለ ጠ/ሚሩ ሽልማት ያለው ነገር ለመመለከት "OPEN" ይጫኑ።
https://t.me/joinchat/AAAAAFE1-YNZa7fUtwHvFw
