cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Click Ethiopian Laws

👉 በዚህ መድረክ አዳዲስ እና ነባር የኢትዮጵያ ሕጎች ይቀርቡበታል! (Mastewal Mengistu)! ሕግን አለማወቅ ይቅርታን ሊያስገኝ አይችልም ። ( የፍታብሔር ሕግ ቁጥር አንቀፅ 2035(2)) 📧 [email protected] 📱 +251911922050 @ClickEthiopianLawsbyMast

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
2 420
المشتركون
-224 ساعات
-97 أيام
-1730 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
በአብክመ ጠቅላይ ፍ/ቤት በክረምት ጊዜ ፍ/ቤቶች የሚመለከቷቸውን ጉዳዮች ================== የአብክመ የዳኞች አስተዳደር ጉባኤ ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 282/2014 አንቀፅ 41 መሰረት ከነሀሴ 01 ቀን ጀምሮ እስከ መስከረም 30 ቀን ድረስ ዳኞች ለእረፍት እንደሚወጡ ይደነግጋል። በዚህም መሰረት ፍ/ቤቶች መደበኛ ስራ የማያከናውኑ በመሆኑ ዳኞች በእረፍት ባሉበት ጊዜ የሚከናወኑ ተግባራትን በዝርዝር አሳውቋል። ሥለሆነም ከነሀሴ 01 ቀን 2015 ጀምሮ እስከ መስከረም 30 ቀን 2015 ድረስ በተረኛ ችሎቶች የሚታዩ/የሚስተናገዱ ጉዳዮች ወንጀል               *የዋስትና፣ *የግዜ ቀጠሮ፣ *የብርበራና መያዥያ ትዕዛዞች፣ * አካል ነፃ ማውጣት ጥያቄ፣ *አመክሮ፣ ቅጣት መደመርን የመሳሰሉት ጉዳዮች የሚስተናገዱ ሲሆን። ፍትሐብሄር               * ቀለብ ክርክር               * በስምምነት የተሰጡ ፍርዶችን የሚመለከት የአፈፃፀም ክርክር በስተቀር ሌሎች ጉዳዮች ላይ ዳኞች በዕረፍት ባሉበት ጊዜ የፍርድ አፈፃፀም ጉዳዮችም ታግደው ይቆያሉ ሲል የአብክመ ጠቅላይ ፍ/ቤት አሳውቋል። #Click Ethiopian Laws 👆👆👆⚖⚖⚖👆👆👆
إظهار الكل...
የአብክመ ፍርድ ቤቶች የዳኞች የአመት እረፍትን በተመለከተ
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ለአብክመ ዓቃቢያነ ህግ የደረጃ አድገት ተወዳዳሪዎች በሙሉ:-
إظهار الكل...
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት በሥራ ላይ የቆዩ የክልሉ ፍርድ ቤቶች ማቋቋሚያ እዋጅ ቁጥር 223/2007 እና የክልሉ ዳኞች አስተዳደር ጉባኤ ማቋቋሚያ እዋጅ ቁጥር 209/2006ን በማሻሻል እንደቅደም ተከተላቸው አዋጅ ቁጥር 281/ 2014 እና አዋጅ ቁጥር 282/2014ን ማፅደቁ ይታወቃል። ሁለቱም አዋጆች እንዲሁም ከአዋጁ አርቃቂዎች መካከል የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ከፍ/ፍ/ቤት ፕሬዚዳንት ያዘጋጁት የግንዛቤ ማስጨበጫ PowerPoint ከዚህ በታች ተያይዘዋል።       ለአዳዲስ መረጃ አባል ይሁኑ!!           #Click Ethiopian Laws          👇👇👇⚖⚖⚖👇👇👇
إظهار الكل...