cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

❤ከአድማስባሻገር❤

Ŵěľ©ømĕ ŧĥï§ ĉĥāñąľ ❤ከአድማስ ባሻገር ❤ Ĉŗø§§ @Tenomi @Tenomiha join&share ከዳመናው በላይ ከአድማስ ባሻገር አለኝ ለየት ያለ ደስ የሚያሰኝ ነገር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
196
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ያለፈውን ማስታወስ አልፈልግም ምን አለ ትውስታዬን ባጣ ከማለትህ በፊት የያኸውን መከራ ብቻ ሳይሆን ያሳለፍካቸውን መልካም ጊዜን ጨምሮ እንደሆነ ልታስተውል ይገባል @Tenomiha
إظهار الكل...
.. t.me/gallariyetop ......ጥምቀት❤️ 1 ጥምቀት ማለት ምን ማለት ነው? ፠ጥምቀት በግእዝ ልሳን(አጥመቀ አጠመቀ ነከረ) ካለው ግስ የተገኘ ነው ። ትርጉሙ መላ ሰውነትን በውሃ ውስጥ መንከር ወይም ማጥመቅ ማለት ነው። 2 ጥምቀትን የጀመረው ማነው? ፠እውነተኛዋን ጥምቀት የጀመረው ወይም የመሰረተው ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። 3 ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እውነተኛዋን ጥምቀት የመሠረተው መቼ ነው? ፠ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከቅድስት ከድንግል ማርያም በድንግልና ተፀንሶ በድንግልና ተወልዶ እድሜው 30 ዓመት ያህል ሲሆነው በፈለገ ዮርዳኖስ በእደ ዮሐንስ ተጠምቆ መሠረተው(ሉቃስ 3፥21-23)። 4 የጌታችን ጥምቀት ታሪክ በአጭሩ እንዲህ ነው፦ "ያን ጊዜ ኢየሱስ በዮሐንስ ሊጠመቅ ከገሊላ ወደ ዮርዳኖስ መጣ ዮሐንስ ግን እኔ በአንተ ልጠመቅ ያስፈልገኛል አንተ ግን ወደ እኔ ትመጣለህ? ብሎ ከለከለው ኢየሱስም መልሶ አሁንስ ተው እንዲህ ጽድቅን ሁሉ መፈፀም ይገባልና አለው። ያን ጊዜ ፈቀደለት።ኢየሱስ ከተጠመቀ በኋላ ወዲያው ከውሃ ወጣ እነሆም ሰማያት ተከፈቱ የእግዚአብሄር መንፈስ እንደ ርግብ ሲወርድ በእርሱም ላይ ሲቀመጥ አየ እነሆም ድምፅ ከሰማይ መጥቶ በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው አለ" (ማቴ 3፥13-17) ማር 1፥9 ሉቃ3፥21 ዮሐ 1፥32። 5 ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለምን በዮርዳኖስ ተጠመቀ? ፠ቅዱስ ዳዊት የተናገረው ትንቢት ይፈፀም ዘንድ(መዝ 113፥3)። ፠ዮርዳኖስ ለጥምቀት ታሪካዊ ምሳሌ ያለው በመሆኑ። ፠ዮርዳኖስ ለምስጢረ ሥላሴ ምስጢራዊ መሳሌ ያለው በመሆኑ። ፠ ዲያቢሎስ በዮርዳኖስ የደበቀውን የአዳምንና የሄዋንን የእዳ የባርነት ደብዳቤ ይደመስስ ዘንድ(መፅሐፈ ቀሌምንጦስ)። የኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች በጌታችን የጥምቀት እለት የምንጠመቀው ከጌታ ጥምቀት እረድኤት በረከት እናገኝ ዘንድ ነው። ወስብሐት ለእግዚአብሄር❤️         ❤️እንኩዋን ለጌታችን ለመድሀኒታች ለእየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በአል አደረሳቹ አደረሰን💚💛❤️                 #ሼር🙏  [  t.me/gallariyetop ]👈👈👈👈👈👈
إظهار الكل...
please የምናወራውን እንኑረው
إظهار الكل...
ቅዳሜን በፋና ላምሮት ፈታ እያላችሁ እንደሆነ ተስፋ እናደርጋለን መልካም ውሎ ደስ የሚል ቅዳሜ☺️ @Tenomi
إظهار الكل...
ሳለው የምትረዳኝ አንተ ነህ እና ሁሉም እንደ ነገርህ ይሁን
إظهار الكل...
በጎል ሰባሰገል ሰገዱለት
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
"እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ። “ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።”   — ሉቃስ 2፥11 @orthoxtewahdo @orthoxtewahdo @orthoxtewahdo
إظهار الكل...
እንኳን ለጌታችን የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን @Tenomi
إظهار الكل...
እምቢ እምቢ አልፈልግም የኔ ባልሆነ አለም ስኳትን አሉልም @Tenomi
إظهار الكل...
ባቦ ባቦ ከር ወርያ ናልኝ እንዳትቀር ባቦ ባቦ ከር ሲችልበት ልብ ሰው ማፍቀር @Tenomiha
إظهار الكل...