254
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
ማስታወቂያ 📍
ስላም የሰበታ ሞግሌ እግር ፕሮጀክት ተጫዋቾች በሙሉ እንደምን አረፈዳችሁ
🔵የዛሬ የትሬሊንግ ሰዓት 9:00 ሰዓት ⌚ማሬ ሜዳ ትብሎ በሚጠራው ሜዳ ትሬሊንጋችንን እጀምራለን ✔️ ማሳሰቢያ ሁሉም ተጨዋች የየራሱን ውሃ ይዞ መምጣት አለበት
መልካም ጊዜ⏳ 🙌🙏
#ኮች_ነዋይ
#📲 0935574116
ማስታወቂያ 🔴
ስላም የሰበታ ሞግሌ እግር ፕሮጀክት ተጫዋቾች በሙሉ እንደምን አረፈዳችሁ
🔵የዛሬ የትሬሊንግ ሰዓት 9:00 ሰዓት ⌚ማሬ ሜዳ ትብሎ በሚጠራው ሜዳ ትሬሊንጋችንን እጀምራለን ✔️ ማሳሰቢያ ሁሉም ተጨዋች የየራሱን ውሃ ይዞ መምጣት አለበት
መልካም ጊዜ⏳ 🙌🙏
#ኮች_ነዋይ
#📲 0935574116
🔴ሰላም የሰበታ ሞግሌ እግርኳስ ፕሮጀክት ተጨዋቾች በሙሉ ⚽️
በነገው teraling ሙሉ የፕሮጀክቱ አባላት የሚታወቅ ስለሆነ ነገ ያልመጣ ተጨዋች በቀጣይ የማናስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን
📲 0935574116 coche✔️
📲 0967434677 capitan✔️
Repost from yoni pictures 📸
ራስን ለመቀየር አይረፍድም ሁሌም ቀን አለን እስከነቃን ድረስ አዲስ እድል ተሰጥቶናል selam edruleg ❤️🙏
https://t.me/MareHahu_graphy
Repost from ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT
Photo unavailableShow in Telegram
✍️ የሴካፋ ከ17 አመት በታች ውድድር
⌚️FT
🇪🇹 #Ethiopia 0-1 #Somalia 🇸🇴
⚽️13' Abdulhafiz
🏟Abebe Bikila Stadium
👉 https://t.me/Dagu_Sport
Photo unavailableShow in Telegram
✍️ የኦሮሚያ ዳኞች ማህበር የአካል ብቃት መመዘኛ (ኮፕር ቴስት ) መስከረም 14 - 15 ዓ.ም በ አራት ከተሞች ማለትም በ
✍️ ሻሸመኔ :ጅማ:ነቀምት እና ሰበታ ለ አንደኛ ደረጃ እና ለ ፌደራል ዳኞች የሚሰጥ ይሆናል !!!
✍️ ስለሆነም በዚህ እርከን ላይ ያላችው ዳኞች በተጠቀሰው እለት ከ ጠዋቱ 2:30 በቦታው በመገኘት እንድትወስዶፈዱ ያሳስባል !!! ኩፕር ቴስት በቦታው በመገኘት ያለወሰደ በ 2015 በማንኛው ውድድር ላይ መመራት እንደማይችል ያሳስባሉ ።
✍️ዳጉ የታችኛው ስፖርት እንዲደመጥ ጮክ ብላ ትጮሀለች https://t.me/Dagu_Sport ይቀላቀሉ ይደገፉን !!!
👉 ለ16 ኛ ጊዜ የሚደረገው የአዲስ አበባ ከተማ እግር ኳስ ዋንጫ ከፊታችን መስከረም 7-15/2015 ዓ.ም በአበበ ቢቂላ ስታዲየም በስድስ ቡድኖች(የኢትዮጵያ ቡና፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ፣ ኢትዮ ኤሌትሪክ፣ ኢትዮጵያ መድን እና ለገጣፎ ለገዳዲ) መካከል ይካሔዳል።
👉 ክለባችን የኢትዮጵያ ቡና በምድብ ሀ ከ ኢትዮ ኤሌትሪክ እና ለገጣፎ ለገዳዲ ተደልድሏል።
👉 የመጀመሪያውን ጨዋታ የኢትዮጵያ ቡና ከኢትዮ ኤሌትሪክ ቅዳሜ መስከረም 7/2015 ዓ.ም በ8:00 ሰዓት ላይ የሚያደርግ ይሆናል
👉 ውድድሩን አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ ሁሉንም ጨዋታዎች በቀጥታ ያስተላልፋል
👉 የስታዲየም የመግቢያ ዋጋዎች ፦
ሚስማር ተራ 20 ብር
ካታንጋ 30 ብር
ከማንአንሼ 50 ብር
ጥላፎቅ 100 ብር
ክቡር ትሪቢውን 200 ብር
👉 50% የሚሆነው ጥቅላላ ገቢ ለክለቦች በሽልማት መልክ ይከፋፈላል።
👆አረንጓዴ ወርቅ ኢትዮጵያ ቡና- አደገኞቹ👆
👉👉 @coffeefc 👈👈
👉👉 @coffeefc 👈👈
Repost from yoni pictures 📸
#yonipictures 📸
Call us 0969919548 📲
0969919548 📲
.
.
.
Instagram https://www.instagram.com/p/CiXAh19Iu1k/?igshid=YmMyMTA2M2Y=
.
.
.
#wedding #photographyethiopia #yonipictures #weddingideas #travel #streetphotography #film🎬 #birthdayphotography #weddingcard
.
.
.
.
https://t.me/MareHahu_graphy
https://t.me/MareHahu_graphy
اختر خطة مختلفة
تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.