cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Loche Sport News - ሎጬ

Loche - ሎጬ ♨️ የሃገር ውስጥና የውጭ ትኩሰ ስፖርታዊ መረጃዎች ♨️ እለታዊ ስፖርት ፋክት ይቅርብበታል ♨️ ሳምንታዊ ፋንታሲ ዊነር ይግልጽበታል ♨️ ስለጨዋታው መረጃዎች ይቀርቡበታል ♨️ ታክቲካዊ ትንታኔ በጥልቅት ይቀርቡበታል 📨ለሀሳብ አስተያየቶ @nebaJzh

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
4 705
المشتركون
-124 ساعات
-197 أيام
-8830 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
ማርኮ ሲልቫ በፉልሃም የሚያቆየውን አዲስ የ3 አመት ኮንትራት ፈርሟል። ✍️✅ ሎጬ የናንተው። Contact us 📲 +251 92 352 0962 🎁 Join & share @ https://t.me/loche_news_et
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ራስሙስ ሆጅሉንድ በአውሮፓ ቻምፕዮንስ ሊግ ጨዋታ የልጅነት ክለብ FC ኮፐንሃገንን ሊገጥም ወደ ዴንማርክ አቅንቷል። ሆጅሉንድ FC ኮፐንሃገን ለቆ ነበር የኦስትሪያውን ቡንደስሊጋ ክለብ ስተርም ግራዝ በ 1.8 ሚሊዮን ዩሮ ሂሳብ ነበር አሁን ላይ ተጨዋቹ 72ሚ.ዮ አወጥቷል። ሁለቱ ታናናሽ መንትያ ወንድሞቹ ኦስካር እና ኤሚል ለኮፐንሃገን አሁን ላይ ወንድመ‍ኣቸውን በተቃራኒ ይገጥማሉ። ሎጬ የናንተው። Contact us 📲 +251 92 352 0962 🎁 Join & share @ https://t.me/loche_news_et
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ሞሃመድ ሳላህ ግብፃዊው የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል የክንፍ ተጨዋች ሞሃመድ ሳላህ የክለቡ የመስከረም ወር ምርጥ ተጨዋች ተብሎ ተመርጧል። ሎጬ የናንተው። Contact us 📲 +251 92 352 0962 🎁 Join & share @ https://t.me/loche_news_et
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
🗣 በቻምፒየንስ ሊግ ምሽቶች ስኬት ለማምጣት ምን እንደሚያስፈልግ ሚኬል አርቴታ ሲናገር "በአውሮፓ ቻምፕዮንስ ሊግ ከሜዳ ውጪ ስትጫወት ካሸነፍክ በከፍተኛ ተፎካካሪ ቡድኖች ውስጥ ለውጥ ታያለህ ስለዚህ የነጥብ ልዩነት ወሳኝ ይሆናል።"እና ከሜዳ ውጭ ማሸነፍ በጣም ጥሩ አሰፈላጊ መሆኑን ተናግሯል። ሎጬ የናንተው። Contact us 📲 +251 92 352 0962 🎁 Join & share @ https://t.me/loche_news_et
إظهار الكل...
የትኛው አሰልጣኝ ነው ብዙ ሻምፒዮንስ ሊግ ያሸነፈ?Anonymous voting
  • ፔፕ ጋርዲዮላ
  • ካርሎ አንቸሎቲ
  • ዘይኒዲን ዜዳን
  • አሌክስ ፈርጉሰን
0 votes
Photo unavailableShow in Telegram
የፊታችን እሁድ የሚደረገው የማንችስተር ደርቢ ጨዋታውን የሚመሩት ዳኞች ታውቀዋል። በዚህም መሰረት የግሪተር ማንችስተር የዊጋን አከባቢ ተወላጅ የሆኑት የ42 አመቱ የመሀል ሜዳ ዳኛ ፖል ቲየርኒ እንሚመሩት ታወቋል። ዳኛ፡ ፖል ቲየርኒ ፥ረዳቶች: ኒል ዴቪስ, ስኮት ሌደር. አራተኛው ዳኛ : ክሬግ ፓውሰን. VAR: ሚካኤል ኦሊቨር ረዳት VAR፡ ስቱዋርት ቡርት መሆናቸው ታወቋል። ሎጬ የናንተው። Contact us 📲 +251 92 352 0962 🎁 Join & share @ https://t.me/loche_news_et
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ቶትንሀም ድል ማድረጉን ተከትሎ የሊጉን መሪነት ከ ማን ሱቲ ተረክቧል። ሎጬ የናንተው። Contact us 📲 +251 92 352 0962 🎁 Join & share @ https://t.me/loche_news_et
إظهار الكل...
በአውሮፓ ቻንፕዮስ ሊግ ዛሬ እና ነገ የሚደረጉ ጨዋታዎች ሎጬ የናንተው። Contact us 📲 +251 92 352 0962 🎁 Join & share @ https://t.me/loche_news_et
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
መጥፎ የውድድር አመትን እያሳለፈ የሚገኘው አያክስ ዋና አሰልጣኙን ሞሪስ ስቴይን ከስልጣናቸው መባረራቸውን ክለቡ አረጋግጧል። አያክስ በኤሬዲቪዚ 17ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል። ሎጬ የናንተው። Contact us 📲 +251 92 352 0962 🎁 Join & share @ https://t.me/loche_news_et
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ኡናይ ኤምሪ ከአስቶን ቪላ ጋር ያሳለፈውን አንድ የውድድር ዘመን ከአንድ አመት ባነሰ ጊዜ ውስጥ አስቶንቪላን ወደ እውነተኛ ምርጥ አራት ተፎካካሪዎች ቀይሯል 👏🏾👏🏾👏🏾። ሎጬ የናንተው። Contact us 📲 +251 92 352 0962 🎁 Join & share @ https://t.me/loche_news_et
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.