cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን

مشاركات الإعلانات
3 218
المشتركون
+824 ساعات
+157 أيام
+7430 أيام
توزيع وقت النشر

جاري تحميل البيانات...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تحليل النشر
المشاركاتالمشاهدات
الأسهم
ديناميات المشاهدات
01
ባለስልጣኑ ዘወትር ሰኞ ጠዋት የሚካሄደውን የሠራተኞች የማነቃቂያ እና ትምህርታዊ የውይይት መርሃ-ግብር አከናውኗል፡፡ (ግንቦት 26 ቀን 2016 ዓ.ም) በትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ሰኞ ማለዳ የሚቀርበው የማነቃቂያና ትምህርታዊ የውይይት መርሃ-ግብር ብልህ ለመሆን 7 መንገዶች በሚል ርዕስ በዛሬው ዕለትም የባለስልጣኑ ሰራተኞች በተገኙበት ተካሂዷል፡፡ የመወያያ ሃሳቡን ያቀረቡት የባለስልጣኑ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ዳኛው ገብሩ ሲሆኑ በስራችን ላይ ስኬታማ ለመሆን ለችግሮች ፈጣን ምላሽ ለመስጠት፣በአጭር አነጋገር የመሳካት ችሎታህ በብልህነት ይወሰናል ያሉ ሲሆን በየቀኑ ያንብቡ፣ጥልቅ ግንዛቤ በመገንባት ላይ ያተኩሩ፣ ያለማቋረጥ ይጠይቁ እና ማብራሪያ ይፈልጉ፣ቀንዎን ይለያዩ፣መረጃ ይገምግሙ፣ሀሳቦችዎን ይከታተሉ፣ራስዎን ለመለወጥ ይፍቀዱ በሚሉት 7ቱ መንገዶች ላይ ስፊ ግንዛቤ ፈጥረዋል ፡፡ በተጨማሪም ብልሀት በመንገድዎ ላይ ያለውን ማንኛውንም ነገር በመረዳትና ጎበዝ በመሆን አካላችንን ብቻ ሳይሆን አዕምሯችንንም በብልሃት ልንጠቀምበት ይገባል ብለዋል፡፡ #ነጻ_የጥቆማ_የስልክ_መስመር_9302 #ፌስቡክ;https://www.facebook.com/AA-Educational-Training-Quality-Occ-Competency-Assurance-Authority-100864428091362/?__tn__=-UC*F #ድረ_ገጽ; educoc.gov.et #ቴሌግራም https://t.me/AAEQOCAA
2340Loading...
02
የአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት ከአራት ኪሎ እስከ ራስ መኮንን ድልድይ ያለው አሁናዊ ገጽታ፡-
3040Loading...
03
ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ሰልጠና ሰጠ፡፡ (ግንቦት 26 ቀን 2016 ዓ.ም) በትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን የኮልፌ ቀራንዮ ቅ/ጽ/ቤት ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከፐብሊክ ሰርቪስ ቢሮ ባለሙያ በመጋበዝ የአገልግሎት ምንነት፣ደንበኛ አያያዝ፣አገልግሎት ስታንዳርድ ጽንሰ ሀሳብ ዙርያ ለቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ሰራተኞች ስልጠና ሰጠ:: ሰልጠናው ውጤታማ አገልግሎት ለመሰጠት ፈፃሚውን ቴክኒካዊ እና ባህሪያዊ ብቃት ተላብሶ ለማገልገል አጋዥ መሆኑ ታውቋል:: ምንጭ፡-የኮልፌ ቀራንዮ ቅ/ጽ/ቤት #ነጻ_የጥቆማ_የስልክ_መስመር_9302 #ፌስቡክ;https://www.facebook.com/AA-Educational-Training-Quality-Occ-Competency-Assurance-Authority-100864428091362/?__tn__=-UC*F #ድረ_ገጽ; educoc.gov.et #ቴሌግራም https://t.me/AAEQOCAA
3270Loading...
04
እናስታውስዎ (ግንቦት 24 ቀን 2016 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ሥልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን የባለስልጣኑ ራዕይ፡- • በ2022 በአገር አቀፍ ደረጃ ብቁ እና ተወዳዳሪ ተቋማትና ባለሙያ ተፈጥሮ ማየት፤ የባለስልጣኑ ተልዕኮ፡- • በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ተቋማትን ጥራት፣ ተገቢነትና በኢንዱስትሪው መሪነት የባለሙያዎች የሙያ ብቃት በምዘና በማረጋገጥ ደረጃውን የጠበቀ ብቁና ተወዳዳሪ ትምህርትና ሥልጠና ተቋም እና ባለሙያ መፈጠሩን ማረጋገጥ ነው፡፡ የባለስልጣኑ እሴቶች፡- • ለትምህርትና ስልጠና ጥራት ቅድሚያ መስጠት • ሙያ ስነምግባር • የላቀ ምዘና • በጋራ መስራት • በዕውቀትና በእምነት መስራት • ተጠያቂነት • ለህግ መገዛት • የላቀ የቴክኖሎጂ ተጠቃሚነት የባለስልጣኑ ስትራቴጂያዊ የትኩረት መስኮች፡-  የትምህርትና ስልጠና ተቋማት ጥራትና ተገቢነት  የላቀ የሙያ ብቃት ምዘና #ነጻ_የጥቆማ_የስልክ_መስመር_9302 #ፌስቡክ;https://www.facebook.com/AA-Educational-Training-Quality-Occ-Competency-Assurance-Authority-100864428091362/?__tn__=-UC*F #ድረ_ገጽ; educoc.gov.et #ቴሌግራም https://t.me/AAEQOCAA
7820Loading...
05
ጦርነትን ኖረንበታል፡፡የተወሰኑ ችግሮቻችንን ፈትተንበታል፡፡ አብዮትን ደጋግመነዋል፡፡የተወሰኑ ችግሮችን ፈትተንበታል፡፡ በሁለቱም ያልተፈቱትን ችግሮች ለመፍታት የቀረን መንገድ ምክክር ነው፡፡ ምክክርን ግን አልተጠቀምንበትም ፡፡ ጦርነትና አብዮት የተሟላ መፍትሔ የማያመጡት አሸናፊ እና ተሸናፊ ስለሚያስከትሉ ነው፡፡ ቢዘገይም የተሸነፈው ለማሸነፍ ይታገላል፡፡ ያሸነፈውም ድሉን ለመጠበቅ ይዋጋል፡፡ ምክክር ግን ሁሉንም አሸናፊ ያደርጋል፡፡ ከተሸነፍንም ሁላችንም ለሀገራችን ብለን ነው የምንሸነፈው፡፡ ይሄ የምክክር ሂደት ሦስት ነገሮች ያስገኝልናል፡፡ 1.ሁሉንም ባይሆንም እንኳን ዋና ዋና ችግሮችን ይፈታል 2. ከጦርነት ይልቅ ምክክር ባህል እንዲሆን ያደርጋል 3. በተቃራኒ ኃይሎች መካካል መቀራረብና መግባባት ይፈጥራል፡፡ይሄንን መቀራረብ በመጠቀምም ወደፊት በጉዳዮች እየተነጋገርን ለመቀጠል ያስችለናል፡፡ በመሆኑም ይህንን እድል ሳናበላሽ ወደ ተሟላ ድል እንድናሸጋግረው እጠይቃለው፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
7470Loading...
06
የአዲስ አበባ ከተማ ካቢኔ ግንቦት 24 ፣ 2016 በ3ኛ አመት 13ኛ መደበኛ ስብሰባው የመካከለኛ ዘመን የ2017 በጀት ጣሪያ ላይ ተወያይቶ አቅጣጫ አስቀምጧል ። ካቢኔው ዛሬ ባደረገው ከ2007 - 2019 በጀት ዓመት የመካከለኛ ዘመን የወጪ ማዕቀፍ ውይይት መሰረት የ2017 በጀት ዓመት ከተለያዩ የገቢ አርዕስቶች 230.39 ቢሊዮን ብር ለመሰብሰብ ያቀደ ሲሆን የበጀት ድልድሉም ከጠቅላላ በጀት ውስጥ 61% ለካፒታል ወጪ ሆኖ በጀቱም በዋናነት በቅርቡ በከተማ አስተዳደሩ የትራንስፎርሜቲቭ ፕላን ዝግጀት ለተያዙ ቁልፍና እድገት ተኮር ዘርፎች የበጀት ድልድሉ የትኩረት አቅጣጫ መሆን እንዳለበት ካቢኔው ተወያይቷል። በመጨረሻም አዲስ አበባ በገቢ ግብር በጀቷን የምታስተዳድር ከተማ እንደ መሆኗ መጠን የገቢ አቅሟን አሟጦ መሰበሰብ የሚገባ መሆኑ አጽንኦት ሰጥቶ በመወያየት የገቢ አሰባሰብ ስርአት ላይ ትኩረት ሰጥተው ተቋማት መስራት የሚችሉበት ቀጣይ አቅጣጫም በትኩረት ድጋፍ እና ክትትል እንደሚደረግበት ውሳኔ አሳልፏል።
7870Loading...
07
የረዳን ፈጣሪ ክብርና ምስጋና ይሁንለት! "በጎነት"ብለን በሰየምነው የመኖሪያ መንደር የተገነቡ ሁለት ባለ 9 ወለል ዘመናዊ ሕንጻዎችን እና የስራ ዕድል መፍጠሪያ ማዕከላትን መርቀን ለ140 አቅመ ደካሞች እና አካል ጉዳተኛ ነዋሪዎች አስተላልፈናል። በልደታ ክፍለ ከተማ በተለምዶ ቆርቆሮ ሰፈር በሚባለው የተጎሳቆለ የመኖሪያ መንደር ይኖሩ ለነበሩ አቅመ ደካሞች፣ አካል ጉዳተኞች፣ ማየት ለተሳናቸው፣ ለተለያየ ማህበራዊ ችግር ለተጋለጡ እና በልማት ለተነሱ ነዋሪዎች ያስተላለፍናቸው ምቹ የመኖሪያ ቤቶች ሳሎን፣ መኝታ ቤት፣ የማብሰያ እና የመጸዳጃ እንዲሁም የመኝታ ክፍሎች ያላቸው ዘመናዊ ቤቶች ናቸው። በዚህ የበጎነት መንደር ካስተላለፍናቸው የመኖሪያ ቤቶች ጋር በማቀናጀት የእናቶችን ጫና የሚያቀል የህጻናት ማቆያ፣ ለአካባቢው እናቶች የስራ ዕድል የሚፈጥር ዘመናዊ የእንጀራ መጋገሪያ፣ የሚሰሩ እጆችን ከስራ የሚያገናኙ የወንዶችና የሴቶች የውበት ሳሎኖችን እንዲሁም የልብስ ስፌት ማሽኖችን አዘጋጅተን ለነዋሪዎቹ የስራ እድል ፈጥረናል። በመኖሪያ መንደሩ ቤት ለሰጠናቸው ማየት የተሳናቸው ነዋሪዎች እንቅስቃሴ እጅግ አስፈላጊ የሆኑ ኬኖች፣ ለአካል ጉዳተኛ ነዋሪዎች ደግሞ ክራንችና ዊልቸሮችን አዳርሰናል። ሰርቶ ካገኘው ላይ ለወገን በጎ ለመስራት ከከተማ አስተዳደሩ ጋር በመተባበር ቤቶቹን የገነባውን ሜድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በራሴና በነዋሪዎቹ ስም እያመሰገንኩ፣ በጎነት አያጎድልምና ፈጣሪ ጨምሮ እንዲሰጠው እመኛለሁ። የሚሰሩ ልማቶች ሁሉ ለሰው ልጆች ተስፋ የሚሰጡ እና የኑሮ ጫናን የሚያቃልሉ ይሆኑ ዘንድ ሰው ተኮርነታችን በተግባር የሚገለጽ ነው። ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ ከንቲባ አዳነች አቤቤ
9210Loading...
08
የአራዳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የስነ ምግባርና ፀረ- ሙስና ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር የሆኑት ወ/ሮ ወይኒቱ ወንድራድ ስርዓተ ጾታ እና ሙስናን በመከላከል ረገድ የሴቶች ሚና በሚል ርዕስ ስልጠናው በሰጡበት ወቅት እንደገለጹት በስነ ምግባር የታነፁ ትውልድን በመገንባት ረገድ የሴቶች ሚና ከፍተኛ በመሆኑ የስነ ምግባር ችግር እንዳይኖር እርስ በእርስ መደጋገፍ እና መመካከር እንደሚያስፈልግ ተናግረዋል፤ በተጨማሪም ሴቶች ብቁ አመራር ሆነው መገኘት የሚገባቸው ሲሆን በጥሩ ስነምግባር ተገልጋይ ሕብረተሰቡን በአግባቡ ማስተናገድ እንደሚጠበቅባቸው አሳውቀዋል፡፡ በዕለቱ ከሁሉም ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተውጣጡ ሴት አመራሮች በስልጠናው ተሳታፊ መሆናቸው ታውቋል፡፡ #ነጻ_የጥቆማ_የስልክ_መስመር_9302 #ፌስቡክ;https://www.facebook.com/AA-Educational-Training-Quality-Occ-Competency-Assurance-Authority-100864428091362/?__tn__=-UC*F #ድረ_ገጽ; educoc.gov.et #ቴሌግራም https://t.me/AAEQOCAA
8131Loading...
09
ሴቶች ሙስናን በመከላከል ረገድ ያላቸው አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑ ተጠቆመ፡፡ ሴቶች በፀረ-ሙስና ትግሉ የለውጥ አራማጆች ሆነው መንቀሳቀስ ይችላሉ በሚል ርዕስና የግዜ አጠቃቀም በሚል ርዕሰ ጉዳይ ላይ ስልጠና ተሰጠ፡፡ (ግንቦት 23 ቀን 2016 ዓ.ም) በትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን የአራዳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ በተካሄደው ስልጠና ላይ የባለስልጣኑ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ዳኛው ገብሩ ባስተላለፉት መልዕክት እንደገለጹት ሴቶች በውድድር እና ችሎታቸውን በመጠቀም በብዙ የስራ ክፍሎች ላይ በኃላፊነት መሰማራታቸው የሚያስደስት መሆኑን ጠቁመው በስራቸውም ከአንድ በላይ ስራን በመስራት ልዩ ብቃት እንዳላቸው ተናግረዋል፡፡ በዚህም የሴቶች አስተሳሰብ የላቀ በመሆኑ የተሰጣቸውን ስራ በብቃት በመወጣት በተሰማሩበትም የሥራ መስክም ላይ ብቃታቸው የሚመሰከርላቸው መሆኑን ገልጸዋል፡፡ ብዙ ሴቶች ራሳቸውን ከመጥፎ ስነ ምግባር ያራቁ በመሆናቸው በሌብነት ዙሪያ ሴቶች ጠንቃቃ መሆናቸውን ገልጸዋል፡፡በመሆኑም ራሳቸውን ለሌሎች አርኃያነታቸውን በመጠበቅና ለሌሎችም ምሳሌ በመሆን በተሠማሩበት የሥራ መስክ ውጤታማ መሆን እንደሚጠበቅባቸው አስገንዝበዋል፡፡ በዕለቱ የተሰጠው የግዜ አጠቃቀም ስልጠና በተለይ ለምንሰራው ስራ ወሳኝ መሆንኑ ተገንዝበን ግዜን በአግባቡ መጠቀም እንደሚገባ አመላክተዋል፡፡
8211Loading...
10
የቅ/ፅ/ቤቱ የቴ/ሙያ ቡድን መሪ የሆኑት አቶ ሀይለሚካኤል አባይነህ በግልና መንግስታዊ ያልሆኑ ቴ/ሙያ ማሰልጠኛ ተቋማት የድህረ እውቅና ፍቃድ ክትትልና ቁጥጥር ሪፖርት ያቀረቡ ሲሆን የድህረ እውቅና አላማ፣የቴ/ሙያ የድህረ እውቅና ክትትልና ቁጥጥር መነሻ፣ያጋጠሙ ችግሮች፣ጎልተው የታዩ ክፍተቶችና የተገኙ ግኝቶችን እንዲሁም የቴ/ሙያ ማሰልጠኛ ተቋማት ሊያሟሉ የሚገባ ግበዓትን፣ ሂደት ፣ ውጤትን ፣ ትኩረት በመስጠት ረገድ አበረታች ስራዎች ቢኖሩም ጥራትን ከፍ ለማድረግ ይበልጥ መስራት አለብን ብለዋል፡፡ የቅ/ፅ ቤቱ የእውቅና ፍቃድና እድሳት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ጌታነህ ባይሌ የ2016 ዓ.ም የእውቅና ፍቃድና እድሳት አሰጣጥና ሌሎች ተግባራት ላይ የታዩ ችግሮች ለመቅረፍ የተሰሩ ስራዎችና የመጣ ለውጥ ፣በ2016 በእውቅና ፍቃድና እድሳት አሰራር ላይ የተወሰደ እርምጃ ተከትሎ የመጡ ለውጦች ፣የ2017 የትምህርት ዘመን የቅድመ ዝግጅት ስራዎችና ከተቋማት የሚጠበቁ ተግባራት ላይ ዝርዝር ሰነድ ቀርቧል፡፡ በመጨረሻም ከቤቱ ለተነሱ ሃሳብ አስተያየቶች ምላሽ ተሰቶባቸዋል፡፡ #ነጻ_የጥቆማ_የስልክ_መስመር_9302 #ፌስቡክ;https://www.facebook.com/AA-Educational-Training-Quality-Occ-Competency-Assurance-Authority-100864428091362/?__tn__=-UC*F #ድረ_ገጽ; educoc.gov.et #ቴሌግራም https://t.me/AAEQOCAA
7580Loading...
11
ቅርንጫፍ ፅ/ቤቱ የ2016 ዓ.ም የድህረ እውቅና ክትትልና ቁጥጥር ግኝት ሪፖርት አቀረበ፡፡ (ግንቦት 23 ቀን 2016 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን የቦሌ ቅ/ጽ/ቤት እውቅና ፍቃድና እድሳት ዳይሬክቶሬት የ2016 ዓ.ም የድህረ እውቅና ክትትልና ቁጥጥር ግኝት ሪፖርት ለባለድርሻ አካላት አቀረበ ፡፡ የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ተወካይ ስራ አስኪያጅ አቶ ሰለሞን አለማየሁ በመክፈቻ ንግግራቸው የባለስልጣኑ ዋና አላማ የትምህርት ጥራትና ተገቢነት ማረጋገጥ እንደመሆኑ መጠን ባለስልጣኑ ከትምህርት ቤት ባለቤቶች ጋር በጤናማ ግንኙነት በመግባባት፣ በመተማመንና የመረጃ ክፍተቶችን ከሚመለከተው አካል በመጠየቅ እና የቀጣይ አቅጣጫ በማስቀመጥ አላማውን ልናሳካ ይገባል ብለዋል፡፡ በመድረኩም ሰነዶች የቀረቡ ሲሆን የቅ/ፅ/ቤቱ የአጠቃላይ ት/ት ቡድን መሪ የሆኑት አቶ የትዋለ አታለለ 2015/2016 ዓ.ም የድህረ እውቅና ግኝት ያቀረቡ ሲሆን አላማ ፣ አስፈላጊነት፣ ወሰን ፣ የተከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት ፣በድህረ እውቅና የታዩ መሰረታዊ ነጥቦች ፣ በክትትልና ቁጥጥር ስራ ላይ ያጋጠሙ ችግሮችና የተወስዱ መፍትሄዎች በሚሉ ይዘቶች ላይ በዝርዝር ያቀረቡ ሲሆን የቅድመ አንደኛ ት/ቤት 38 አንደኛና መካከለኛ ደረጃ 19 በድምሩ 57 ት/ቤቶች የድህረ እውቅና ክትትልና ቁጥጥር ተደርጎላቸዋል ብለዋል፡፡
8300Loading...
12
ከስልጠናው በኋላም ባለሙያዎች በትክክል እየተገበሩት ነው? የሚለውን ክትትል የሚደረግ ሲሆን ሰልጣኞችም የወሰዱትን ስልጠና ተግባራዊ ማድረግ እንደሚጠበቅባቸው አስገንዝበዋል፡፡ በተመሳሳይም ለባለስልጣኑ የበላይ የስራ ኃላፊዎች የሳይቨር ጥቃትን ለመከላከል የሚያስችል ፅንሰ ሃሳብን በማስረዳት የሣይበር ጥቃት መድረሱ እንዴት ይታወቃል እና ችግሮች ሲመጡ በምን መልኩ መጠንቀቅ እንደሚገባ ግንዛቤ የሚሰጥ ስልጠና ይሰጣል ብለዋል፡፡ #ነጻ_የጥቆማ_የስልክ_መስመር_9302 #ፌስቡክ;https://www.facebook.com/AA-Educational-Training-Quality-Occ-Competency-Assurance-Authority-100864428091362/?__tn__=-UC*F #ድረ_ገጽ; educoc.gov.et #ቴሌግራም https://t.me/AAEQOCAA
1 5680Loading...
13
ቀልጣፋ እና ተገቢ የሆነ አገልግሎት ለመስጠት የቴክኖሎጂ እውቀት ማስፋት ጠቀሜታው የጎላ መሆኑ ተገለጸ፡፡ (ግንቦት 19 ቀን 2016 ዓ.ም) የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዩች የሚሰጠውን ስልጠና ዛሬ ጀመረ ፡፡ የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ሃብታሙ ታምራት ስልጠናውን አስመልክቶ እንደገለጹት በዛሬው ዕለት ስልጠናው የተጀመረው በማዕከል እና በቅርንጫፍ ጽ/ቤት ላሉ ዳታ አድሚን ባለሙያዎች መሆኑን ተናግረዋል፡፡ የስልጠናው ዓላማ የተሻለ የቴክኖሎጂ አጠቃቀም እንዲኖር ለማስቻል እና ቀልጣፋ የሆነ አገልግሎት በመስጠት ለሁሉም ነገር ትኩረት ተሠጥቶት በወቅቱ ማንኛውም ስራዎች እንዲከናወኑ የሚረዳ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ በተጨማሪም ባለሙያዎች በቴክኖሎጂ የተሻለ ውጤት እንዲያመጡ እና ያለውን ለማስቀጠል በስራቸውም ላይ መነቃቃት የሚፈጥር መሆኑን አሳውቀዋል፡፡ ስልጠናው ተግባር ተኮር እና ለስራቸው የሚረዳቸውን የተለያዩ ሶፍት ዌር አጠቃቀም የሚሰለጥኑበት ሲሆን ከምዝገባ እስከ ሠርተፍኬት አሰጣጥ ያሉትን በአግባቡ አውቀው ቀላል ችግሮችን በመፍታት ውጤታማ እንዲሆኑ የሚያስችል ነው፡፡ ዳይሬክቶሬቱ በቀጣይ ለኮምፒውተር ጥገና ባለሙያዎች ስልጠናዎችን የሚሠጥ ሲሆን ባለሙያዎች ቀደም ብለው ሲቸገሩበት የነበሩትን ጥገናዎች ላይ ዳሰሳ በማድረግ ሰልጠናው የሚሰጥበት አግባብ መኖሩን ጠቅሰዋል፡፡
1 4161Loading...
14
ባለስልጣኑ ዘወትር ሰኞ ጠዋት የሚካሄደውን የሠራተኞች የማነቃቂያ እና ትምህርታዊ የውይይት መርሃ-ግብር አከናውኗል፡፡ (ግንቦት 19 ቀን 2016 ዓ.ም) በትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ሰኞ ማለዳ የሚቀርበው የማነቃቂያና ትምህርታዊ የውይይት መርሃ-ግብር የ21ኛው ክፍለ ዘመን ክህሎቶች በሚል ርዕስ በዛሬው እለትም የባለስልጣኑ ሰራተኞች በተገኙበት ተካሂዷል፡፡ የመወያያ ሃሳቡን ያቀረቡት የባለስልጣኑ የትምህርት ምዘናና ምርምር ጥናት ባለሙያ አቶ ዳባ ጉተታ ሲሆኑ የ21ኛው ክፍለ ዘመን ክህሎቶች በሚል መነሻ ሀሳብ አዲስ ፈጠራ፣ተግባቦት፣አይሲቲ፣እንዲሁም የመላመድ ችሎታዎች በሚሉ ርእሶች ላይ ሰፊ ማብራሪያ ሰተዋል፡፡አያይዘውም ክህሎት ለዚህ ዘመን የተሻለ ስራ ለመስራትና ችግሮችን ለመፍታት አስፈላጊ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ በፕሮግራሙ ማጠቃለያ ላይ የባለስልጣኑ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ዳኛው ገብሩ ባስተላለፉት መልዕክት ለውጥን በመቀበል እና በየጊዜው እራሳችንን በማብቃትና በማሻሻል ለተቋማችን እንዲሁም ለሀገራችን የበኩላችንን አስተዋፅኦ እናበርክት ብለዋል፡፡ #ነጻ_የጥቆማ_የስልክ_መስመር_9302 #ፌስቡክ;https://www.facebook.com/AA-Educational-Training-Quality-Occ-Competency-Assurance-Authority-100864428091362/?__tn__=-UC*F #ድረ_ገጽ; educoc.gov.et #ቴሌግራም https://t.me/AAEQOCAA
1 2611Loading...
ባለስልጣኑ ዘወትር ሰኞ ጠዋት የሚካሄደውን የሠራተኞች የማነቃቂያ እና ትምህርታዊ የውይይት መርሃ-ግብር አከናውኗል፡፡ (ግንቦት 26 ቀን 2016 ዓ.ም) በትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ሰኞ ማለዳ የሚቀርበው የማነቃቂያና ትምህርታዊ የውይይት መርሃ-ግብር ብልህ ለመሆን 7 መንገዶች በሚል ርዕስ በዛሬው ዕለትም የባለስልጣኑ ሰራተኞች በተገኙበት ተካሂዷል፡፡ የመወያያ ሃሳቡን ያቀረቡት የባለስልጣኑ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ዳኛው ገብሩ ሲሆኑ በስራችን ላይ ስኬታማ ለመሆን ለችግሮች ፈጣን ምላሽ ለመስጠት፣በአጭር አነጋገር የመሳካት ችሎታህ በብልህነት ይወሰናል ያሉ ሲሆን በየቀኑ ያንብቡ፣ጥልቅ ግንዛቤ በመገንባት ላይ ያተኩሩ፣ ያለማቋረጥ ይጠይቁ እና ማብራሪያ ይፈልጉ፣ቀንዎን ይለያዩ፣መረጃ ይገምግሙ፣ሀሳቦችዎን ይከታተሉ፣ራስዎን ለመለወጥ ይፍቀዱ በሚሉት 7ቱ መንገዶች ላይ ስፊ ግንዛቤ ፈጥረዋል ፡፡ በተጨማሪም ብልሀት በመንገድዎ ላይ ያለውን ማንኛውንም ነገር በመረዳትና ጎበዝ በመሆን አካላችንን ብቻ ሳይሆን አዕምሯችንንም በብልሃት ልንጠቀምበት ይገባል ብለዋል፡፡ #ነጻ_የጥቆማ_የስልክ_መስመር_9302 #ፌስቡክ;https://www.facebook.com/AA-Educational-Training-Quality-Occ-Competency-Assurance-Authority-100864428091362/?__tn__=-UC*F #ድረ_ገጽ; educoc.gov.et #ቴሌግራም https://t.me/AAEQOCAA
إظهار الكل...
የአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት ከአራት ኪሎ እስከ ራስ መኮንን ድልድይ ያለው አሁናዊ ገጽታ፡-
إظهار الكل...
ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ሰልጠና ሰጠ፡፡ (ግንቦት 26 ቀን 2016 ዓ.ም) በትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን የኮልፌ ቀራንዮ ቅ/ጽ/ቤት ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከፐብሊክ ሰርቪስ ቢሮ ባለሙያ በመጋበዝ የአገልግሎት ምንነት፣ደንበኛ አያያዝ፣አገልግሎት ስታንዳርድ ጽንሰ ሀሳብ ዙርያ ለቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ሰራተኞች ስልጠና ሰጠ:: ሰልጠናው ውጤታማ አገልግሎት ለመሰጠት ፈፃሚውን ቴክኒካዊ እና ባህሪያዊ ብቃት ተላብሶ ለማገልገል አጋዥ መሆኑ ታውቋል:: ምንጭ፡-የኮልፌ ቀራንዮ ቅ/ጽ/ቤት #ነጻ_የጥቆማ_የስልክ_መስመር_9302 #ፌስቡክ;https://www.facebook.com/AA-Educational-Training-Quality-Occ-Competency-Assurance-Authority-100864428091362/?__tn__=-UC*F #ድረ_ገጽ; educoc.gov.et #ቴሌግራም https://t.me/AAEQOCAA
إظهار الكل...
እናስታውስዎ (ግንቦት 24 ቀን 2016 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ሥልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን የባለስልጣኑ ራዕይ፡- • በ2022 በአገር አቀፍ ደረጃ ብቁ እና ተወዳዳሪ ተቋማትና ባለሙያ ተፈጥሮ ማየት፤ የባለስልጣኑ ተልዕኮ፡- • በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ተቋማትን ጥራት፣ ተገቢነትና በኢንዱስትሪው መሪነት የባለሙያዎች የሙያ ብቃት በምዘና በማረጋገጥ ደረጃውን የጠበቀ ብቁና ተወዳዳሪ ትምህርትና ሥልጠና ተቋም እና ባለሙያ መፈጠሩን ማረጋገጥ ነው፡፡ የባለስልጣኑ እሴቶች፡- • ለትምህርትና ስልጠና ጥራት ቅድሚያ መስጠት • ሙያ ስነምግባር • የላቀ ምዘና • በጋራ መስራት • በዕውቀትና በእምነት መስራት • ተጠያቂነት • ለህግ መገዛት • የላቀ የቴክኖሎጂ ተጠቃሚነት የባለስልጣኑ ስትራቴጂያዊ የትኩረት መስኮች፡-  የትምህርትና ስልጠና ተቋማት ጥራትና ተገቢነት  የላቀ የሙያ ብቃት ምዘና #ነጻ_የጥቆማ_የስልክ_መስመር_9302 #ፌስቡክ;https://www.facebook.com/AA-Educational-Training-Quality-Occ-Competency-Assurance-Authority-100864428091362/?__tn__=-UC*F #ድረ_ገጽ; educoc.gov.et #ቴሌግራም https://t.me/AAEQOCAA
إظهار الكل...
Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.

Photo unavailableShow in Telegram