cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ደዕዋ ሰለፊያ በወራቤ ( الدعوة السلفية في ورابي)

ይህ በመስጅደ_ሱና (ወራቤ) በወንድማችን አቡ ፈውዛን(ረሻድ አብደሏህ) حفظه الله በሌሎችም ኡስታዞች እና መሻይኾች የሚሰጡ ዱሩሶች፣ ፈዋዒዶች፣ ኹጥባዎች እና የተለያዩ ሙሃደራዎች መልቀቅያ ቻናል ነው፡፡ العلم نور والجهل ظلمات እውቀት ብርሀን ነው፤ ጅህልና ጨለማ ነው!

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 135
المشتركون
-224 ساعات
-27 أيام
+4930 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

           «⁶»♻️≈باب التيمم≈♻️ المسائل باقي المهمه التي تتعلق في باب التيمم 👉#ከባቡ #ተየሙም #ጋር #የተያያዙ #የቀሩ #በጣም #ወሳኝና #አሳሳቢ የሆኑ #ሊደመጥ #የምገቡ #ነጥቦች 🎧ይደመጥ 🎧ይደመጥ 📚📚📚عمدة الأحكام في كلام خير الأنام هو كتاب من كتب الحديث، ✍ألفه الحافظ عبد الغني المقدسي رحمه الله تعالى ↪️ዘውትር➡️ ሰኞ-ማክሰኞ-ኢሮብ ና ሀሙስ የሚሰጥ ተከታታይ ደርስ ነው። #በኡስታዝ #አቡ #ፈወዛን #ረሻድ #አብደላ አላህ ይጠብቀው 🕌🕌🕌በመስጂደ ሱና {{ወራቤ}> حرسها الله تعالى ▬▬▬▬▬ ዳዕዋ ሰለፍያ በወራቤ ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ👇👇👇 https://t.me/mesjidalsunnabewerabe
إظهار الكل...
المسائل_باقية_المهمه_التي_تتعلق_بباب_التيمم.mp311.12 MB
🌼 “ ተንቢሃት ...” [مقدمة تنبيهات على أحكام تختص بالمؤمنات] “ደርስ” (ቁ.2)... መግቢያ ... بسم الله الرحمن الرحيم 🌱 ❝ አማኝ የሆነቿ ዕንስት ሸሪዓዊ በሆኑ ህግጋት የምትለይባቸውን ነገሮች ማሳሰብ ... ! ❞ 💥 ((( በታላቁ ዓሊም መዓሊ ሼይኽ ሷሊሕ ቢን ፈውዛን ቢን ዐብደላ አል-ፈውዛን  ))) 🌂የሴቶች ደርስ ... 🕰 ከኀስር በኃላ 🕌 በሱና መስጂድ {ወራቤ} حرسها الله تعالى https://t.me/amr_nahy1 ... ኢስማኤል ወርቁ... https://t.me/mesjidalsunnabewerabe
إظهار الكل...
recording-20240711-164223.mp37.87 MB
👍 1
💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹💐💐💐🌷🌷🌷🌷 الـيـوم    🌙 الـــخــمــيــس   المـــحـــرم   ٥ / ١ / ١٤٤٦ هـ 🌗 ዛሬ         ሀሙስ ሙሀረም  5 /1 /1446 ሂጅራ 💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹💐💐💐🌷🌷🌷🌷
إظهار الكل...
👍 2
📮የዓሹራ ቀን ፆምና ሙሀረም! 🔜 የዓሹራ ፆም መቼ ነው የተጀመረው? 🔜 እነማን ናቸው የጀመሩት? 🔜 ነብዩ ﷺ እንዴት ነው የፆሙት? 🔜 ሁክሙስ በዚች ኡማ ላይ እንደት ነው የነበረው? ✅ እነዚህን እና ሌሎችም ነጥቦች ስለ አሹራ ፆም በሰፊው የተዳሰሰበት ወቅታዊ የሆነ ሙሐደራ። 🎙 በኡስታዝ አቡ የህያ ኢልያስ ቢን አወል አላህ ይጠብቀው። 🕌 በፉርቃን መስጅድ [አለም-ባንክ] https://t.me/OfficialDemas/5287 ♡ㅤ   ❍ㅤ     ⎙ㅤ     ⌲  ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ
إظهار الكل...
የአሹራ ቀን ፆም እና ሙሀረም.mp311.64 MB
🚨 « የዓሹራ ፆም ቱሩፋቶች » ✓ አሹራ ሚባለው መች ነው? ✓ የአሹራን ቀን የደስታ ቀን አድርጎ መያዝ እንዴት ይታያል? ✓  የሀዘን ቀን አድርጎ መያዝስ እንዴት ይታያል? ✅ እነዚህን እና ሌሎችም ነጥቦች ስለ አሹራ ፆም በሰፊው የተዳሰሰበት ወቅታዊ የሆነ ምክር። 🎙️በኡስታዝ አቡ ቀታዳ አብደላህ ቢን ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው። 🕌 በመርከዘ ሱና [ቂልጦ-ጎሞሮ] 📅 ቅዳሜ 30/11/2014 EC 📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16813 ♡ㅤ   ❍ㅤ      ⎙ㅤ     ⌲  ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ
إظهار الكل...
የዓሹራ ፆም ቱሩፋቶች.mp32.84 MB
🤌 ወሬ ይሻላል ምክር❓ 🚫 ለምን ወሬ ዝባዝንኬ ስድብ ጭቅጭቅ የሚበዛበት ቦታ ላይ እንሰባሰባለን ለምን❓ 💫 እንደው ለዲናችን ጠቃሚ ነገራቶችን ልናገኝባቸው የሚችሉ ጥሩ ጥሩ ግሩፖች እያሉ... 🚫 ለምን በፊትና የተሞሉ በስድብና በዘለፋ የታጨቁ ጉሩፕችን ታሞቃላቹ? 🚫 አንድ ነገር እወቁ ምታዩትን ነገር ኢንካር ማድረግ ካልቻላቹ ወይም ካልጠላቹ ወይም ደግሞ ትታችሁ ካልወጣችሁ ቀስ በቀስ የሰዎቹን በሽታ መሸከማቹ አይቀርም ልብ ደካማ ናት ሹብሃ ደግሞ ትቀጥፋለች❗️ 🚫 ውሸት ሲደጋገም እውነት እየመሰለ ይሄዳል ውስጥህ ይሸረሸራል ትጎዳለክም መጎዳት ብቻም አይደለም በጣም ከባድ የሆነ የአመለካከት ችግር ውስጥ ትገባለህ። 🚫 ማመን ያለብህን ትተህ ማመን የሌለብህን ሰው ታምናለክ የእሱ ጭራ ትሆናለክ ምን ይሄ ብቻ አግዝፈህ ምታያቸው እንደው ስታያቸው ሁላ በስስት የምትመለከታቸውን ዑለሞች ለመጥላት ትገደዳለህ...ዑለማን መጥላት...ዲንን መጥላት ነው...ዑለማን መስደብ...ዲንን መስደብ ነው። 💫 ምክንያቱም የተሸከሙት ዲንን ስለሆነ ወንድሜ እንዲህ አይነት ዑለሞችን የሚያንቋሽሽ መጅሙዓ መከታተተል ልብህን ያደርቅብሃል። 🤌 ትሰማለህ ወንድሜ ሁሉ ነገር ልክ አለው  የተበደለ ሰው በደሉን ሚገልፅበት መንገድ አለው እውነት ይህ  አካል ተበድሎ ከሆነ ። ዑለሞቹ በህይወት አሉ። 💫 እነዚህ አካሎች እውነት ከዳዕዋው ጋር የመሄድ ፍላጎት ቢኖራቸው ኖሮ መክፈል የነበረባቸውን መስዋእት ይከፍሉ ነበር...ግን ሁሉም አትንኩኝ ባይ ሆነ። 🌺 ኡስታዞቻችን ከሚባለው በላይ ትግስት አድርገዋል ባይሆን ኖሮ ድሮ ነበር የራሱ ጉዳይ ብለው ሚተውት ነገር ግን ከዛሬ ነገ ይስተካከላል አንድ አቋም ላይ ይደረሳል በማለት በጣም ብዙ ጥረት አድርገዋል። 💫 አንዳንድ ሰዎች ከሩቅ ሆናችሁ አትፍረዱ ኡስታዞቻችሁ ነገሩን ተኝተው አይደለም ያሳለፉት ወላሂ ታግለዋል እንቀልፍ አጥተዋል መስራት ያለባቸውን ነገር ጥግ ድረስ ሰርተዋል። 🤌 አመድ አፋሽ አታድርጓቸው እነሱም እንደኛ ቤተሰብ አላቸው ቤተሰቦቻቸውን ጥለው ሳይተኙ ሚያድሩት ብር ሊሰበስቡ አይደለም ዑማውን ለመሰብሰብ ቢሆን እንጂ... ✅ አንድ ነገር ሳናደርግ ዘሎ አስተማሪዎቻችንን መጠራጠር ትልቅ ድፍረት እንዲሁም አሳፋሪ ተግባር ነው። 👌 አንድ ሁለት ቀን ቁጭ ብለህ ተወያይ ብትባል ምን አልባትም ራስህን ሊያምህ ይችላል። 💫 እናስብ እንጂ ወገን ውለታ ሚባል ነገር አለ ስንት ትምህርት ወስደህባቸዋል ስንትና ስንት አመት አብረካቸው አሳልፈሃል ዛሬ ስለ ምንም ነገር ግድ የማይሰጠው "ሰው ጤፉ" ከሆነ አካል ጋር አሸሼ ገዳሜ ማለት ያሳፍራል። 🚫 ወንድሜ ነገሩ የስሜት አይደለም❗️ 📣 ተበድሏል ካልክ ጠይቅ ዑለሞችን እነሱን መጠየቅ ካልቻልክ በጉዳዩ ላይ ለረጅም ጊዜ ያለውን ነገር ሲከታተሉ የነበሩ ወንድሞችን ጠይቅና ተረዳ። 🚫 ከዛም ተበድለዋል የሚልን ነገር ከተረዳክ የተበደለ ሰው በዚህ ልክ በምንም ከማይገናኛቸው ዓሊሞች ጋር እንዲህ አፍ መካፈት አለበት❓ ✅ ነገሩን ማስተካከያ መንገድ የለምን ❓ 🚫 እንዴት በዚህ ልክ ለጆሮ በሚሰቀጥጥ መልኩ ስድብና ዘለፋ እንዲሁም ማንቋሸሽ ይከሰታል? 🚫 ትላንትና ስታወድሳቸው የነበሩ ዑለሞች ዛሬ ተራ ሰው ሆነው ለተራ ሰው ራሱ ማይባሉ ስድቦች ተሰደቡ ❗️ 🫵 እስቲ ማናቹ❓እናንተ ለደዕዋ ሰለፊያ ምን አደረጋቹ❓እስቲ መፅሃፎቻችሁን አሳዩን ወ.ዘ.ተ...    📜 ሚገርመው ግን ብዙ ጊዜ እንዲህ አይነት ነገር ሲከሰት ወጣ ይሉና 🚫 ድሮም እናውቃችኋለን እነ ኢብን ሂዛም ከዳዕዋው  የወጡት ተገፍተው ነው እነ ዓብድረህማን አል ዐደኒ እነ ፉላን እያሉ ለራሳቸው ማስረጃ ያደርጋሉ። 🚫 ሱዳን ላይ ያሉ ሰዎች ከነ ሸይኽ አቢ ዓምር ጋር ሳይስማሙ ሲቀሩ ወዲው ነው የሄዱት ዑለሞችን ወደ መዝለፍ ነበር ከዛም እነሱን ትተው እነ ዑበይድ አልጃቢሪን እነ ረስላንን ማወደስ ጀመሩ። 🚫 ነገሩ እንዲህ ነው እነዚህ ሰዎችማ ጭራሽ  አብሰውታል  ዑለሞችን በጣም እያሳነሱ እያንቋሸሹ ጭራሽ እንደ ጭራቅ እንድትቆጥራቸው ለማድረግ በጥረት ላይ ናቸው። 🤝 ወንድሜ ይህን ዳዕዋ የወደድነው በዑለሞች ነው የነሱ መልካም ስብእና ነው  ከተለያዩ የአለም ክፍሎች ሰውን በአንድ ቦታ እንዲሰበሰብ ያደረገው❗️ 🤌 ምንኛ ያማረ ደዕዋ ነው በእዝነት የተሞላ ወላሂ ዑለሞቻችን ሙተዋዲዕ ናቸው በጣም ዝቅ ብለው ተናንሰው የሚኖሩ ናቸው... 🔘 ሀገራቹ መጥተው አይተሃል መቼም  አትክድም ባለ 5 ኮከብ ሆቴል ላይ አይደለም ያረፉት አንተን መስለው አንተን ሆነው ነው አስተምረውክ የተመለሱት። 🛑 መቼም ይህን አትረሳውም ዛሬም ብዙ ደረሶች ያሉት አንተ እንደ ቆሻሻ የምትገልፃቸው ዑለሞቻችን ዘንድ ናቸው። ✅ እንደው ትንሽ አያሳፍርም የአስተማሪያችሁን ምግብ እየበላችሁ እዛው እያደራችሁ ደርስ ላይ ለመውጣት ስትሞክሩ ይሄ ጨለምተኝነት ነው። 📮 ካልፈለክ ለቀህ መውጣት ወይም ስርኣት ይዘክ ተቀመጥ ባሉክ መሰረት መቀመጥ እንጂ በዚህ ልክ አስተማሪህን እየዘረጠጥክ ከጎናቸው ለመቀመጥ መሞከር በራሱ የሆነ የተዛባባቹ ነገር እንዳለ ያመላክታል። ✍ ለዳዕዋ ምታስቡ እንዲሁም አንድነትንት ምትፈልጉ በነበር የተመከራችሁትን ምክር ለመተግበር ትሞክሩ ነበር። 🤌 እንደው ትንሽ እንኳን ለተሸከማችሁት ዳዕዋና ከኋላ ለሚከተላቹ ሰው እንኳን አታስቡም ለምን ተነካው ብላችሁ መጮሁ መሳደቡ የሆነ የተደበቀ አጀንዳ ያለ ያስመስላል። 🔉 በመጨረሻም ውድ ሰለፍዮች ዑለሞችን እንዲሁም ዱዓቶችን አክብረህ ይህን ከብዙ ነገር በአላህ ፍቃድ የጠበቀልህን ዳዕዋ እንደወደድከው መቀጠል ከፈለክ ነገ ዛሬ አትበል አሁኑኑ ይህን መንጀኒቅ የተባለው የስድብ ቋት ለቀህ ውጣ 🚨 ይህን ካለረክ እመነኝ ነገ ዑለሞች መጡ ሲባል ግድ አይሰጥህም! 🔈 ለዛ ነው ኢብን ዑሰይሚን ዑለሞችን ስለመሳደብ ሲናገሩ እንዲህ ያሉት፦እነሱን መስደብ አንድ ተራ ሰውን እንደመስደብ አይደለም ዑለሞችን መስደብ ዲንን መስደብ ነው...አንድ ተራ ሰውን ብትሰድብ ስድቡ እሱ ላይ ይቀራል ዑለሞችን ስትሰድብ ግን እነሱን በሚከተሉ ሰዎች ዘንድ ያላቸውን ተቀባይነትና ተሰሚነት ያሳጣል ይሄ ደግሞ ዲንን ይጎዳል! ✅ ነገሩ ይህ ከሆነ ወንድሜ የዚህ ወንጀል ተካፋይ አትሁን ቶሎ ለቀህ ውጣ❗️ ✍ ኡስታዝ አቡ ዒክሪማ አብድረዛቅ ⤵️ ↪️ https://t.me/AbuEkrima/2109 ┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉┈
إظهار الكل...
አቡ ዒክሪማ أبو عكرمة

ወሬ ይሻላል❓ ምክር ለምን ወሬ ዝባዝንኬ፣ ስድብ ጭቅጭቅ የሚበዛበት ቦታ ላይ እንሰባሰባለን ❓ለምን❓ እንደው ለዲናችን ጠቃሚ ነገራቶችን ልናገኝባቸው የሚችሉ ጥሩ ጥሩ ግሩፖች እያሉ ለምን በፊትና የተሞሉ በስድብና በዘለፋ የታጨቁ ጉሩፕችን ታሞቃላቹ ። አንድ ነገር እወቁ ምታዩትን ነገር ኢንካር ማድረግ ካልቻላቹ ወይም ካልጠላቹ ወይም ደግሞ ትታችሁ ካልወጣችሁ ቀስ በቀስ የሰዎቹን በሽታ መሸከማቹ አይቀርም ልብ ደካማ ናት ሹብሃ ደግሞ ትቀጥፋለች❗️ ውሸት ሲደጋገም እውነት እየመሰለ ይሄዳል ውስጥህ ይሸረሸራል ትጎዳለክም መጎዳት ብቻም አይደለም በጣም ከባድ የሆነ የአመለካከት ችግር ውስጥ ትገባለህ ። ማመን ያለብህን ትተህ ማመን የሌለብህን ሰው ታምናለክ የእሱ ጭራ ትሆናለክ ምን ይሄ ብቻ አግዝፈህ ምታያቸው እንደው ስታያቸው ሁላ በስስት የምትመለከታቸውን ዑለሞች ለመጥላት ትገደዳለህ ዑለማን መጥላት ዲንን መጥላት ነው፣ ዑለማን መስደብ ዲንን መስደብ ነው። ምክንያቱም የተሸከሙት ዲንን ስለሆነ ወንድሜ እንዲህ አይነት ዑለሞችን የሚያንቋሽሽ መጅሙዓ መከታተተል ልብህን ያደርቅብሃል። ትሰማለህ ወንድሜ ሁሉ ነገር ልክ አለው የተበደለ ሰው በደሉን ሚገልፅበት መንገድ አለው እውነት ይህ አካል ተበድሎ ከሆነ ። ዑለሞቹ በህይወት አሉ ። እነዚህ አካሎች እውነት ከዳዕዋው ጋር የመሄድ ፍላጎት ቢኖራቸው ኖሮ መክፈል የነበረባቸውን መስዋእት ይከፍሉ ነበር። ግና ሁሉም አትንኩኝ ባይ ሆነ ። ኡስታዞቻችን ከሚባለው በላይ ትግስት አድርገዋል ባይሆን ኖሮ ድሮ ነበር የራሱ ጉዳይ ብለው ሚተውት ነገር ግን ከዛሬ ነገ ይስተካከላል አንድ አቋም ላይ ይደረሳል በማለት በጣም ብዙ ጥረት አድርገዋል። አንዳንድ ሰዎች ከሩቅ ሆናችሁ አትፍረዱ ኡስታዞቻችሁ ነገሩን ተኝተው አይደለም ያሳለፉት ወላሂ ታግለዋል እንቀልፍ አጥተዋል…

00:51
Video unavailableShow in Telegram
🍃🌸🍃   የምሽት ግብዣ🍃🌸🍃 ‏‌‌‌‏🍃🌸🍃🍃🌸🍃 የምሽት ግብዣ🍃🌸🍃 تلاوة لقاريئ هشام المقدشي
إظهار الكل...
4.18 MB
بســـــم اللـــــه الرحمـــن الرحيـــم مـخــتــــــــــــارات صــوتــيــــــــــة 🖱 تقــــــدم 🎧 لا يفوتك سماع هذا المقطع العجيب بعنوان ⇓🎧 والشيخ الحجوري خير لهم لو كانوا يعلمون *أخي المستمع الكريم إذا سمعت هذا المقطع فنأمل منك إرساله إلى أكبر عدد تستطيع إرساله إليه حتى يعلم الناس قدر هذا العالم* *¦|👈🏻 فراسة عالم* _*وهو يتكلم بهذا الكلام قبل 12 سنة # بدماج - ردها اللّه -*_ . ↪️https://t.me/mesjidalsunnabewerabe
إظهار الكل...
AUD-20240711-WA0004.mp31.84 MB
٤٥٥٠قال حمدون بن أحمد القصار: من نظر في سير السلف؛ عرف تقصيره وتخلفه عن درجات الرجال. (صفوة الصفوة لابن الجوزي)
إظهار الكل...
⤴ ⤴ ⤴ 📌 منازل أهل الجنة 🎙 فضيلة الشيخ عبد العزيز بن باز رحمه الله 📼 ↪️https://t.me/mesjidalsunnabewerabe
إظهار الكل...
4_5764811649944914975.mp34.82 MB
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.