cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

የተጎዱ…ልቦች

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
525
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailable
ፕሮፋይል ፒክቸር ለመቀየር አስበው ኣተው ያቃሉ ካሁን ቡሃላ ኣይቸገሩም በ ኣይነቱ ኣዲስ የሆነ ቻናል ይዘን መተናል ጆይን ያርጉን እና ማራኪ ውብ ፒክቸሮች ይመልከቱ 👇👇👇👇
إظهار الكل...
JOIN
ፈገግ የምያደርጉ ኢስላማዊ ቀልዶች ትምህርት ሰጪና አዝናኝ ፒክቸሮች የታላላቅ አጭር ምክሮችና ፁፎች ውሸት አይደለም ሁሉን በአንድ ላይ ጆይን👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/SwQvBN0CzF6XJaUH
إظهار الكل...
ወደፊት መራመድ…ስኬትነው አልፈኸው የመጣኸው ፈተና ደግሞ ጥንካሬነው ባሳለፍከው ህይወት አትከፋ ምድር በባህሪዋ አስተምራ ሳይሆን ፈትናነው የምታስተምርህ 👉 ለወዳጆ ያጋሩ https://t.me/joinchat/JMfebn6xeDUzOWY0
إظهار الكل...
እንኳን ለውቡ ለረመዳን ፆም በሰላም አደረሳቹ…🙏 joiN👉 @feesess (ከሁሉሞ ፈሰስ ፈሰስ…✍)
إظهار الكل...
ዛሬ አንተ ያለህበት ፓርት እኔ ተፈትኜ አልፌዋለው ዛሬ እኔ ባለሁበት ፓርት ውስጥ ደጋግሜ ስወድቅ አትሳቅብኝ አትናቀኝ ምክንያቱም አንተ ውድቀህ ላትነሳ ትችላለህ እኔ ግን ወድቄ ተነስቻለው በመውደቄ አተረፍኩ እንጂ አልከሰርኩም በውደቄ ትልቅ ትምህርት በመውሰድ ብዙ ስተቶቼን አስተካክያለው joiN👉 @feesess (ከሁሉም ፈሰስ ፈሰስ…✍)
إظهار الكل...
ከትግስተኛ ሰዎች ጥንካሬን ተማር ከጥበኛ ሰዎች ደግሞ ብልሀትን ታማር ከድሀዎች ደግሞ መብቃቃትን ተማር ከችኩል ሰዎች ደግሞ ችኩልነት መጨረሻው ፀፀት እንደ ሆነ ተማር joiN👉 @feesess (ከሁሉም ፈሰስ ፈሰስ…✍)
إظهار الكل...
ሰዎችን በድለን እነሱ ሁሌም በዝምታ የምያልፉን እኛን መበቀል ከብዳቸው ሳይሆን በአስተሳሰብ በብስለት ከኛ ስለሚሻሉነው.Join👉 @feesess (ከሁሉም ፈሰስ ፈሰስ…✍)
إظهار الكل...
ህይወት ልክ እንደ መርፌ ቀዳዳ ያህል ብትጠብህ አንተም ልክ እንደ ክር ሆኖ የማለፍ ብቃት ይኑርህ joiN👉 @feesess (ከሁሉም ፈሰስ ፈሰስ…✍)
إظهار الكل...
ህይወት ልክ እንደዚነው በፈለከው መንገድ ሳይሆን ህይወት በፈለገችው ምንገድነው የምታዝህ ነገር ግን አንተም በተራህ እስክታዛት ዝም ብለህ በትግስት ታዘዛት ህይወትን ማሽነፍ የምትችለው በጉልበትህ ሳይሆን በጥበብና በትግስትነው………👌 joiN👉 @feesess (ከሁሉም ፈሰስ ፈሰስ...✍)
إظهار الكل...
አንተ ፍቅርን ፈልገኸው አትሂድ መጀመራ አፍቃሪ ልብ ይኑርህ ታማኝ አፋቃሪ ልብ ሲኖርህ ፍቅር በራሱ ጊዜ እያፈላለገህ ይመጣል joiN👉 @feesess (ከሁሉም ፈሰስ ፈሰስ…)
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.