cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

MUSE 📷ሀበሻ ዊ🇪🇹 ፊልም ፕሮዳክሽን

ሙሴ ሀበሻዊ 🇪🇹 ፊልም ፕሮዳክሽን ምን እንስራልዎ፡- የፊልም ቀረጻ FILM PRODUCTION (EDITING) :- የሠርግ ስራዎች(በቅናሽ በራሳችን ስቲዲዮ) ፡- ለዘፈን እና ለቪዲዮ ክሊፕ ፡- የልደት ስራዎች ቤት ድረስ መጥተን እንሠራለን ለማንኛውም አይነት የ ፎቶ እና የቪዲዮ ስራ እኛ ጋ ይደዉሉ ስልካችን:- 0960396120

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
334
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

🌟ለሁላችሁም መልካም ቅዳሜ🌟 @EliasGebru
إظهار الكل...
ወደ 1000 ብር የሚጠጋ የካርድ ሽልማት የሚየስገኘው ውድድር ሦስተኛ ቀኑን ይዟል። daddy's girl የተባለች የግሩፑ አባል የማይደረስበት የሚመስለው፡ አንደኛ ደረጃ የተቆናጠጠውን ቴዎፍሎስ ላይ ለመድረስ እየጣረች ይመስላል። ከ20ኛ ደረጃ ወደ 6ኛ ደረጃ ከፍ ያሉ ተወዳዳሪዎችን እያየንም ነው። invite የማድረጉ ውድድር የዛሬዎቹ top 20 ደረጃ የያዙ አባላት እነዚህ ናቸው። 20 ዎቹ አሸናፊዎች ጷግሜ 5 ቀን በ10 ሰዓት ይፋ ይደረጋሉ። እስከዚያው ድረስ invite እያረጋችሁ ከሚሸለሙት መሐል ለመሆን ሞክሩ። https://t.me/yeneteweledaberehot
إظهار الكل...
ተወዳጁ መጽሐፍ " ቃልኪዳን " ለ ሰባተኛ ጊዜ ታትሞ ለንባብ በቃ :: በጌታቸው አያልቄ የተጻፈውና ከ 1982 ጀምሮ በተደጋጋሚ ሲታተም የነበረው " ቃልኪዳን " የተሰኘው ድንቅ መጽሐፍ ዛሬ ለሰባተኛ ጊዜ ታትሞ ለንባብ በቃ :: / ጃዕፈር መጻሕፍት / ለቴሌግራም :- @jafbok / ለዌብሳይት :- www.jaferbook.com / መገኛ :- ለገሃር ኖክ ነዳጅ ማደያው አጠገብ ተወልደ ሕንጻ ስር ::
إظهار الكل...
ዉድድሩ ነገ ይጀመራል
إظهار الكل...
😍ውድ የቻናላችን ተከታታዮች ምርጥ እና አጓጊ ሽልማት የያዘ ውድድር ልንጀምር ነው😊!! ሁላችሁም መሳተፍ ትችላላችሁ ውድድሩ ቀላል ነው✨ ውድድሩ በአጭሩ ይሄን ይመስላል👇👇 ✨👉 አስተማሪ እና መሳጭ የሆነ ጥቅ ስ✨👉 ከአምስት መስመር ያልበለጠ መሆን አለበት።ይህ ውድድር ሁለት ዙር ያለው ሲሆን አሸናፊ ለሆኑ ተወዳዳሪዎች አጓጊ ሽልማት አዘጋጅተናል። 🔴በዚህ ምሳሌ መሰረት መላክ ትችላላቹ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 “ እየኖርን ያለነው መኖር ስለምንችል ሳይሆን የሚያኖር አምላክ ስላለን ነው።” እንግዲህ መወዳደሪያችን ከላይ እንደምታዩት በጣም ቀላል ነው!! ሽልማታችን 👇👇👇ይሄን ይመስላል 🎁🎁ሽልማቱ🏆🏆🏆 #⃣🥇ኛ..ለወጣ 300 mb ከ pp ጋር #⃣🥈ኛ..ለወጣ 100 Mb ke sticker #⃣🥉ኛ.. ለወጣ 45 mb k admin ሁላችሁም እንድትሳተፉ ተጋብዛቹሀል። ለጓደኞቻችሁም አጋሩ። ✅✅ መወዳደሪያውን ለመላክ😉 ይህን ይጠቀሙ👇👇👇👇 በ📩 @Musehabeshawi @Musehabeshawi ‼️ ስትልኩ ስማችሁን እና አድራሻቹን(ቦታ) መላክ እንዳትረሱ ‼️ 🔴ከአሁን ሰአት ጀምሮ መላክ ትችላላቹ። ‼️‼️የመጀመሪያው ዙር አሸናፊ የሚለየዉ ከ 100 vote ቻናላችንን ይቀላቀሉ። #join & #share👇👇👇 ┏━━━━✦❘❘༻༺❘❘✦━━━━┓ 👈 @Mussehabeshawifilmproduction @Mussehabeshawifilmproduction 👈 ┗━━━━✦❘❘༻༺❘❘✦━━━━┛
إظهار الكل...
: እንደ ሙሴ በትር .. (የ'ዋርካ ስር ቃል .. ) : አንድ .. ሁለት .. እያለ ቀን በ'ቀን ድል ሆኖ ሳምንት እያከለ ወራትን ተሻግሮ ዓመታት ሸኝቶ ዘመን የታደለ ህልም አለሽ አውቃለሁ እንደ ፀደይ ሰማይ የተደላደለ .. አንድ .. ያኔ በልጅነት ከየኔታ ደጃፍ መደብ ላይ ተቀምጠሽ ሀ ሲሉ ሀ ብለሽ ፊደልን ስትቆጥሪ ይነግሩሽን ደግመሽ አንቺ ግን በሀሳብ እሩ .. ቅ ሄደሽ ነበር በ"ተስፋ ተስበሽ .. አየሽ .. የልጅነትን ዳር ፥ ድንበሩን አልፈሽው በምናብ ጎዳና ተጉዘሽ ነበረ ተስፋ ይሉትን ህልም ሀ ብለሽ ያኖርሽው። ሁለት .. በ "ሀ" የቋጠርሽው የተስፋሽ መቀነት ከሰማይ ቢርቅም አንቺ ግን ታውቂያለሽ በይሆናል መንገድ ወደ ህልምሽ መትመም (ተጓዥም አይድለሽ .. ) ሀ ብለሽ በተስፋ የጀመርሽው ጉዞ ግቡን እንዲመታ እምነት አከልሽበት .. መቀበልን አውቀሽ .. ከታላቁ የኔታ .. አየሽ .. መጠየቅ ባልበዛው የልጅነት ዓለም መቀበል እምነት ነው ወደ ተስፋ መንገድ ሁ እያሉ ማዝገም። ሦስት .. በሚያምረው ተራራ የዘራሽው ተስፋ እየለመለመ እምነትሽ ያፈካው የህይወትሽ አፀድ ሰው እያስገረመ አንድ .. ሁለት .. እያለ ከ ሀ የጀመርሽው እምነት'ና ተስፋሽ ፍቅር(ሂ) አበቀለ። አየሽ .. በ ሀ የጀመሩ ወደ ሁ ሲዘልቁ የህይወት ውብ ቅኔ ሂ ላይ የሚፈታ .. ፍቅር አይድል ወርቁ!? ሀ ተስፋ ፣ ሁ እምነት ፣ ሂ ፍቅር ይኸው ነበር ህልምሽ እንደ ሙሴ በትር .. የኑረትን ባህር ከፍሎ የሚያሻግር!! 👉@Tedder12
إظهار الكل...
👍 1
👏
❤️ 1
©ከ ፍፁም ጥበበ ተመለስ (ክፍል 3) 🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈 ቀጠለ...ዛሬኮ የሰጧትን የምታበቅል ድንግል መሬታችን እንኳን የነጭን ማዳበሪያ እየለመደች ነው!! ዛሬ የኮሮና ክትባት ጥቁሮች ላይ ይሞከር ያሉህ ነጮች ነገ ፊታቸውን ቢያዞሩብህ ምን ትበላለህ!! ስለዚህ መርዛማ ማዳበሪን ትተህ በፍጉም በምኑም አርገህ የመሬትን ለምነት መመለስ ትችላለህ!! ያኔ ምትመገበውም ተፈጥሮአዊ ስለሚሆን እራስ ምታቱም ፣ ጉንፋኑም እያደቀቀህ የመድሀኒት ደንበኛቸው አትሆንም!! እድሜህም እንደ አባቶችህ 60ን ይሻገራል!! አስተውል!! በየግንባታዎችህ የኢትዮጵያዊነትን ቀለም አትም!! አክሱምን ያቆሙት አባቶችህ እንደሆኑ የታወቀው አሻራቸው በመኖሩ ነው!! አልፈው በግብፅና በኑቢያ ስልጣኔ የጥንት አባቶችህ ስም የሚጠራው በኢትዮጵያዊ አሻራቸው ነው!! ስለዚህ የምዕራባውያኑን ግንባታ በጭፍን አትኮርጅ ነገ የልጅ ልጅህ ሲያጠናው የአንተን አሻራ ያጣልና!!! በየፈጠራዎችህ ፣ በየግንባታዎችህ ሁሉ ተፈጥሮን ጠብቅ ዛሬ ነጮች ደናቸውን አሟጠው ጨፍጭፈው ፎቅ ገንብተዋል ፤ አየራቸውንም በፋብሪካ ጭስ እየበከሉ ይገኛሉ!! ለዚህም ነው ዛሬ በአየር ንብረት ለውጥ ብቻ ዜጎቻቸው የሚቀጠፉት ፤ ለዚ ነው ኢትዮጵያን እፅዋቶቿን አይተው ገነት የሚሏት!!! ሀብታሙም ፣ ደሀውም ፣ የኔ ቢጤውም ፣ የመንግስት ሰራተኛውም የሁሉም አቋም ፍቅርን ስለ ፍቅርና ስለ መታመን ይሁን ፤ ሀብታሙ ባለው አቅም ሁሉ ደሀውን ያሰራ ባንክ ያጨናነቀ ቢሊዮን ብር ለድሀ ባናካፍለው እንኳን የስራ እድል በመፍጠር በጋራ እንክበርበት!! ተካፍሎ መብላታችን ይደግ!! ምግብ ተርፎት ለውሻ ሚደፋ ባለፀጋ ሁሉ ፍርፋሪ ብርቅ የሆነበት ወገኑን ያስብ!!! ያኔ ሁላችንም ለሀገራችን እድገት ያዋጣነውን ያክል ከፍሬዋ እናተርፋለን እመኑኝ!! ስለማንነታችን አውቀን ለትውልድ ሁሉ ማሳወቅና አስተሳሰብን መቀየር የቤት ስራችን ይሁን!! ምክንያቱም ምዕራባውያን የዘሩብን የበታችነት መርዝ የሚረክሰው በትዕግስት በሚዘራ የማንነት መድሀኒት ነውና!!! ማንነታችንን ስናውቅ ፣ መንግስትና ፖለቲካችን ከድብቅ ሴራው ሲፀዳ ፣ ሙስና ሲገታ ፣ ሁሉም ለአንድ አላማ ሲቆም ፣ ሁሌም የተውሶን ስልጣኔ በራሳችን ለመተካት ስንፍጨረጨር ፣ ሁሉም ሀገሩን ከልቡ አፍቅሮ ታላቅነቷን በልቡ ሲስል የምንደርስበትን የስልጣኔ ከፍታ የትም ሳትሄዱ ከኮርያና ከቻይና ተማሩ!!! ቻይና ጦርነትን ገሸሽ በማድረግ ወደ ኢኮኖሚ ከፍታ የምትምዘገዘግ ሀገር ነች!! ዜጎቿ ለሀገራቸው ካላቸው ፍቅር የተነሳ ሰው ሀገር ሄደው እንኳን የሀገራቸውን ምርት ነው ሚጠቀሙት ፣ ሁሉም ለመንግስታቸውና ለህግ ተገዢ ስለሆኑ ኮሮና እንኳ አልበገራቸውም ፣ ዜጋዋን በሚገባ ስላነፀች ዛሬ ከቻይና ተርፈው አለም ላይ አሻራ አኑረዋል ፣ ኧረ የኛን ሀበሻ ቀሚስም በሽፎን ሰርተውታል!! እኛስ መቼ ነው ለራሳችን ክብር የሚኖረን ? መቼ ነው ምንፋቀረው? መቼ ነው በባህላችን ምንዳኘው? መቼ ነው በእፅዋታችን የምንድነው? መቼ ነው በቋንቋችን የምንማረው? በየሀገሩ ያለንን ጥበብ ፣ ስልጣኔ ፣ ብራና ፣ የበቁ አባቶች ማን ይመርምርልን? እባካችሁ ሼር ሼር ሼር የተኛው መንግስታችን ይነሳ!! እርስ በርሱ የሚባላው ትውልድ ሴራውን ይወቀው!! ፍፁም ጥበበ ነኝ!! የነጭ ተኩላነት የኛ ማንቀላፋት የሚቆጠቁጠኝ!! የሸገር ልጅ መልካም ምሸት!! "SHARE"
إظهار الكل...
Watch "አስደሳች ዜና) ኢትዮጵያ እንዴት ሰነበተች (ግድቡ የኔ ነዉ) #its My dream" on YouTube https://youtu.be/LYvMzFa9mT4
إظهار الكل...
አስደሳች ዜና) ኢትዮጵያ እንዴት ሰነበተች (ግድቡ የኔ ነዉ) #its My dam

አስደሳች ዜና አዲስ አበባ ባለፉት ቀናቶች በደስታ ተቀዉጣለች #Its my dream (ግድቡ የኔ ነዉ) subscribe በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ አሪፍ ፕሮግራም ከሙሴ ሀበሻዊ ጋር በቅርብ ቀን

በሊባኖስ ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን በሙሉ! (የኢትዮጵያ ቆንስላ ጄ/ፅ/ቤት ቤይሩት - ሊባኖስ) በቤይሩት ወደብ ዛሬ የተከሰተው ፍንዳታ ጋር ተያይዞ እስከ አሁን ወደ 10 የሚጠጉ ሰዎች መሞታቸው የተዘገበ ሲሆን ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ ሰዎች ደግሞ እንደቆሰሉ ሪፖርት እየተደረገ ይገኛል፡፡ ፍንዳታው በተከሰተበት አካባቢ መንገዶች እና ህንጻዎች የፈራረሱ ሲሆን ከፍንዳታው እስከ በ10 ኪሎሜትር ርቀት ደግሞ ብዙ ህንጻዎች መስኮቶች ተሰባብረዋል፡፡ በመሆኑም ሁኔታዎች እስኪረጋጉ ዜጎች በተቻለ መጠን በቤታችሁ እንድትቆዩ ይመከራል ፤ ከቤት መውጣት የግድ ከሆነም ከቤት ከመውጣታችሁ በፊት መረጃዎችን እንድታጣሩና ጥንቃቄ እንድታደርጉ፤ እንዲሁም በሚከተሉት መልኩ ራሳችሁን እንድትጠብቁ ቆንስላ ጽ/ቤቱ ያሳስባል ፡- 1. ፍንዳታው ከተከሰተበት አካባቢ ራሳችሁን እንድትጠብቁና እንድትርቁ፣ 2. የአገሪቱን የዜና አውታሮች እንድትከታተሉ፣ መረጃዎችን እንድትለዋወጡ፤ 3. ከሊባኖስ መንግስት የሚሰጡ መግለጫዎችን እንድትከታተሉና እንድትተገብሩ፤ 4. በተቻለ መጠን ከመኖሪያ ቤታችሁ አካባቢ እንድትቆዩ ወይም ብዙ እንዳትርቁ፤ 5. ከቤት ስትወጡ የሞባይል ስልኮቻችሁን ቻርጅ እንድታደርጉ ይመክራል፤ ከዚህ ጋር ለተያያዙ ለድንገተኛ እና አስቸኳይ ጉዳዮች ብቻ በስልክ ቁጥሮች 71463074 ወይም 70696193 ወይም 81952182 ይደውሉ፡፡ ፈጣሪ ከሁላችን ጋር ይሁን፣ ይጠብቃችሁም! #SHARE #ሼር @Mussehabeshawi @Mussehabeshawi
إظهار الكل...