ar
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

الذهاب إلى القناة على Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام የጥበብ ማዕድ

تُعد قناة የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 15 968 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 354 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 100 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 15 968 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 26 يونيو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 661، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 94، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 2.60‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.13‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 415 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 341 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 10.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 27 يونيو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

15 968
المشتركون
+9424 ساعات
+2527 أيام
+66130 أيام
أرشيف المشاركات
የአንድ አለማጥገብ ሁለትን አስመኘን አንድ ለድርጊታችን ይቅርታ ብትነፍገንም አይፈረድባትም!     ግን መቼ ፍላጎታችን አለቀ ሶስትን አታለን በሁለት ላይ አመነዘርን! አሁን ግን ስጋት ላይ ነን ፍላጎታችን በእጥፍ ጨመረ ቁጥሮቹም የማያልቁ ናቸው።

ቅርበትህ ግልጽነት ሲያመጣ ግልፅነት ደግሞ ያስገምትሃል!      አንዱ የማሕበረሰብ ሕጋችን መገመት ነው!

ለመዳን እንጂ ከባዱ ለመታመም ከበቂ በላይ ምክንያቶች አሉን።

ድንጋይ ጥንካሬው እንጂ እድሜው አይታይም! ጥንካሬው ግን እድሜውንና ባህሪውን ያሳያል።

ላለመሞት ሚታገልን መኖር አያከብረውም።      መኖር ለመሳዩ ነው የሚበጅ!

የሚወዳደር ሁሉ አሸናፊ ለመሆን ተሸናፊ ያስፈልጋል

ፈጣሪ EBC እና EBS ይምታቱበታል ልበል? ለጨዋታ፦ከፌስቡክ መንደር

ካለ እድሜአችን ከሚገባው በላይ አይንና እድሜአችን እስኪጠፋን ዛልን።

እንደነበረህና እንደነበርክ ማሰብ ዝም ያለጉዳት ነው የሚያደርሱብህ።

​🔄 የ"እየሞከርኩ ነው" ​ከተከራዩ የኪራይ ገንዘብ ለመቀበል ሲጠይቅ፣ ቁጣ ባዘለ መልኩ "እየሞከርኩ ነው!" የሚል ምላሽ ያገኘው አከራይ፤ ተበሳጭቶ ቤቱ ይገባል። 🏠😠 ​ከሚስቱ ለቀረበለት የአስ
​🔄 የ"እየሞከርኩ ነው" ​ከተከራዩ የኪራይ ገንዘብ ለመቀበል ሲጠይቅ፣ ቁጣ ባዘለ መልኩ "እየሞከርኩ ነው!" የሚል ምላሽ ያገኘው አከራይ፤ ተበሳጭቶ ቤቱ ይገባል። 🏠😠 ​ከሚስቱ ለቀረበለት የአስቤዛ ገንዘብ አምጣ ጥያቄ፣ ቁጣ በቀላቀለ ምላሽ፦ "እየሞከርኩ ነው! አይታይሽም እንዴ ከተከራይ ጋር ስጨቃጨቅ?" የሚል ምላሽ ይሰጣታል። 🗣️💢 ​በዚህ የተናደደችው ሚስትም፣ በንዴት በዱቤ አስቤዛ ለመግዛት ትወጣለች። ነገር ግን ባለሱቁ፦ "የባለፈውን ዱቤ ሳትከፍይ ሌላ ዱቤ?" ይላታል። 🛍️🚫 ​እሷም በንዴት፦ "እየሞከርኩ ነው! አይገባህም እንዴ በየቀኑ ከባሌ ጋር የምነታረከው?" ብላ አምባርቃበት ትሄዳለች። 😤💨 ​እሷ ከመሄዷ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ፣ የባለሱቁ ሚስት ትመጣና፦ "እቃዎቹ እኮ ተሸጠው እያለቁ ነው! ለምንድነው አዲስ እቃ የማይገባው?" ብላ ትቆጣለች። 🛒📉 ​ባለሱቁም ከሚስቱ በላይ ቱግ ይልና፦ "እየሞከርኩ ነው! አይታይሽም እንዴ ከደንበኛ ጋር 'ዱቤ ክፈሉ፣ አትክፈሉ' እያልኩ ስጨቃጨቅ?" ይላታል። 🤬🔥 ​ብቻ ሁሉም "እየሞከረ ነዉ"  አይታያችሁም እኔስ እናንተን ወደዚህ  ቻናል join እንድታረጉ ስሞክር 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Fiction_123 join እያረጋቹ🤙

አንዳንዶቻችን የአድማጭ እና የማጠራቀሚያ ልዩነት ይጠፋብናል መሰል በየጉዳዩ ገደብ የለሽ ተናጋሪ እንሆናለን።

አእምሮ ለሚገባው ሰው ልብ አይሰጥም

ለሽኝት አይደለ         ቢያደንቁት ነው እንጂ                           ከስሩ ያልጠፉ ክብር ሚያቁ ናቸው        መንገድ የሚጠርጉ                  ምንጣፍ ሚያነጥፉ።

ልምድ ከመማር ይበልጣል!

ለክፉ ቀን ካለው እንኳን ወዳጅህ ምራቅህ ገዳይህ ነው።

አንዳንዶቻችን ነገሮችን ለማግኘት ይዘገዩብን ይሆናል እንጂ መቼም አያመልጡንም።         ያኔ ነው ለሁሉም ጊዜ አለው የተባለው እውነት እንደሆነ የምንረዳው።

የፈራነው እና የጠላነው ደርሶብናል እንደምንም አለን እንጂ።

እንቅፋት እኮ ማደናቀፍ ነው ስራው! ቦታውን ቀይረህ ሌላ ስያሜ እንዲያገኝ ማድረግ የምትችለው አንተ ነህ።

እድለኛ ለመሆን ራሱ እድል ያስፈልግሃል።

ፍራቻ ራሱ የሚፈራቸው ሰዎች እሉ!