ar
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

الذهاب إلى القناة على Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام የጥበብ ማዕድ

تُعد قناة የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 16 140 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 305 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 097 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 16 140 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 02 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 637، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -3، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 2.97‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.04‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 479 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 329 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 11.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 03 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

16 140
المشتركون
-324 ساعات
+2267 أيام
+63730 أيام
أرشيف المشاركات
⭐መልከኛ ወንድ ስታዪ ያስጠላሻል; "ደግሞ እሱን አግብቶ ማን ይቃጠላል ; በቅናት ምን አሳረረኝ" "ይቺም ያቺም እያየችብኝ ደግሞ ምን አንገበገበኝ"ትይ ይሆናል፡፡ እዉነታዉ ግን 'caligynephob
መልከኛ ወንድ ስታዪ ያስጠላሻል; "ደግሞ እሱን አግብቶ ማን ይቃጠላል ; በቅናት ምን አሳረረኝ" "ይቺም ያቺም እያየችብኝ ደግሞ ምን አንገበገበኝ"ትይ ይሆናል፡፡ እዉነታዉ ግን 'caligynephobia' የተሰኘ የመልከመልካም ወንድ ፍራቻ ስላለብሽ ነዉ።

ይህንን ያውቁ ኖሯል⁉️🤷‍♂ 🚕 የአለማችን የመጀመሪያዋ ሴት የመኪና ሹፌር ከላይ ምስሏን የምትመለከቷት እንግሊዛዊቷ #ሚኒ_ፓልመር ትባላለች ለመጀመሪያ ጊዜም ያሽከረከረችበት ጊዜውም 1897 እ.ኤ.
ይህንን ያውቁ ኖሯል⁉️🤷‍♂ 🚕 የአለማችን የመጀመሪያዋ ሴት የመኪና ሹፌር ከላይ ምስሏን የምትመለከቷት እንግሊዛዊቷ #ሚኒ_ፓልመር ትባላለች ለመጀመሪያ ጊዜም ያሽከረከረችበት ጊዜውም 1897 እ.ኤ.አ ነበር፡፡

✔️አንዲት ሴት በእርግዝና ወቅት የአእምሮዋ መጠን እየቀነሰ ይሄዳል ነገርግን ከውልደት በኋላ ወደበፊቱ መጠኑ በስድስት ወራት ጊዜያት ውስጥ ይመለሳል።
✔️አንዲት ሴት በእርግዝና ወቅት የአእምሮዋ መጠን እየቀነሰ ይሄዳል ነገርግን ከውልደት በኋላ ወደበፊቱ መጠኑ በስድስት ወራት ጊዜያት ውስጥ ይመለሳል።

በ30 ሰከንድ ውስጥ ስለሚጠፍ ምርጥ ቻናል ነው ይቀላቀሉ 👇 https://t.me/addlist/isQbYInIIR0zNTc0
በ30 ሰከንድ ውስጥ ስለሚጠፍ ምርጥ ቻናል ነው ይቀላቀሉ 👇 https://t.me/addlist/isQbYInIIR0zNTc0

📷 እርግጠኛ ነኝ ፕሮፍይሎን ለመቀየር ፈልገው ፕሮፍይል የሚያደርጉት ጠፍቶ  ተቸግረው ያውቃሉ። የናንተን ችግር ለመፍታት በአይነቱ ለየት ያለ አዲስ መንፈሳዊ ቻናል ይዘንላችሁ መተናል ከናንተ የሚጠበቀው ከታች ባለው ሊንክ join ማድረግ ብቻ ነው👇👇👇👇👇👇📷 https://t.me/addlist/isQbYInIIR0zNTc0

🏆 ለ ኦርቶዶክሳዊያን ብቻ የተከፈቱ በኢትዮጵያ የመጀመርያዎቹ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ❤️❤️❤️
🏆 ለ ኦርቶዶክሳዊያን ብቻ የተከፈቱ በኢትዮጵያ የመጀመርያዎቹ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ❤️❤️❤️

የሆነ የእድሜ ክልል ላይ ስትደርስ ከበፊት ጀምሮ በምታቃቸው ሰዎች ላይ ወይም እኩያ ከሆኑህ ሰዎች ውስጥ ሞት አብዝቶ አጋጥሞህ ቀባሪ ትሆናለህ ያኔ ቀድመህ ካልተረዳኸው የዛን ጊዜ ለሁሉም ጊዜ አለው የተባለውን አባባል ያኔ ትረዳዋለህ።

መኖርን ስትፈልግ ችግሮችም ካንተ ጋር መኖር ይጀምራሉ ያኔ ትኩረት ስለምታደርግ ብቻህን ብዙ እየተፈተንክ እንደሆነ ታስባለህ።

እንኳን ለትንሣኤው በዓል በሰላም አደረሳችሁ ቤተሰቦች!

#ትንሣኤ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሳችሁ ! " በዚህ የለም ፤ እርሱ እንደተናገረው ተነሥቷል " በማቴዎስ ወንጌል ፥ " እነሆ ታላቅ የምድር መናወጥ
#ትንሣኤ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሳችሁ ! " በዚህ የለም ፤ እርሱ እንደተናገረው ተነሥቷል "   በማቴዎስ ወንጌል ፥ " እነሆ ታላቅ የምድር መናወጥ ሆነ፤ የእግዚአብሔር መልአክ ከሰማይ ወርዶአልና ፤ ቀርቦም በመቃብሩ አፍ ላይ ድንጋይዋን አንከባሎ በላይዋ ተቀመጠ፡፡ መልኩም እንደ መብረቅ ፤ ልብሱም እንደ በረዶ ነጭ ነበር፡፡ እርሱንም ከመፍራት የተነሣ መቃብሩን የሚጠብቁ ታወኩ ፤ እንደ በድንም ሆኑ፡፡ መልአኩ መልሶ ሴቶቹን እንዲህ አላቸው፥ ' እናንተስ አትፍሩ ፤ የተሰቀለውን ኢየሱስን እንደምትሹ አውቃለሁና፡፡ በዚህ የለም ፤ እርሱ እንደ ተናገረው ተነሥቶአል ' " ተብሎ እንደተጻፈው መድኃኒዓለም ብርሃንን ተጎናጽፎ በታላቅ ኃይልና ሥልጣን በክብር ተነሥቶአል፡፡ መልካም የትንሣኤ በዓል ! በዓሉ የሰላምና የፍቅር ይሆን ዘንድ እንመኛለን !

Repost from N/a
የ100 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️

Repost from N/a
📍 ሕማማት 📍 📍በዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ ተጽፎ በ ቢኒያም ብርሃኑ የተተረከውን ሕማማት የተሰኘውን መጽሐፍ በትረካ ለማግኘት 👇👇👇
📍 ሕማማት 📍 📍በዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ ተጽፎ በ ቢኒያም ብርሃኑ የተተረከውን ሕማማት የተሰኘውን መጽሐፍ በትረካ ለማግኘት 👇👇👇

Repost from N/a
የ100 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️

Repost from N/a
በ30 ሰከንድ ውስጥ ስለሚጠፍ ምርጥ ቻናል ነው ይቀላቀሉ 👇 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0
በ30 ሰከንድ ውስጥ ስለሚጠፍ ምርጥ ቻናል ነው ይቀላቀሉ 👇 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0