ar
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

الذهاب إلى القناة على Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام የጥበብ ማዕድ

تُعد قناة የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 16 034 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 354 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 100 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 16 034 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 27 يونيو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 667، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -4، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 2.80‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.17‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 447 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 346 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 9.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 28 يونيو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

16 034
المشتركون
-424 ساعات
+1587 أيام
+66730 أيام
أرشيف المشاركات
እውነትን የመግለጥ ሀይል ያለው ሰው ሳይሆን ጊዜ ነው

የጊዜ ጉዳይ እንጂ ጊዜው ጊዜ ይይዘዋል።

፡ ‎አለኝ ያልኩት ጭላጭ ተስፋ ‎                 አይዞህ ብሎ ያፅናናኛል ‎ይለፍ ያልኩት ይህ ጊዜ አልፎ ‎              ነገን ማየት ያጓጓኛል ‎ ‎የናፈቀኝ ቀና መንገድ ‎ ሌላ መልኬን ሌላ ገፄን ‎የነበረኝ ያን ፈገግታ ‎ የልጅነት ያፍላ ሳቄን ‎ ‎ጊዜ ደርሶ ያጎደለውን ‎ ቀን መልሶ እስኪክሰው ‎ያጓጓኛል ነገን ማየት ‎ እንዳሰብኩት አድርጎኝ ሰው ፡

፡ ወትሮም ብንጣለ    የመረረ ቁርሾ            በልባችን አኒዝ፣ ገመናችን ግልጥ        ልብሳችን የጋራ               ቲሸርትና ሸሚዝ፤ ታዲያ ፡ ዛሬ ፡ ዛሬ      ያልተኖረ ህይወት ከ'ምን ተፀነሰ? ይቅርታችን ቀሎ          ከመገላመጡ እንደምን አነሰ???        አቡ

አለማየሁ ገላጋይ - ኩርቢት.PDF3.56 MB

photo content

፡ ያቺ እናት ጉብለ ወጣት ‎ከታቀፈችው ልጇ ጋር ‎ ፀባይ ከመልኳ ተዳምሮ ‎በቅፅፈት ልቤን ስትገዛው ‎በመውደድ ዜማ ስንሳፈፍ ‎ በእሷነት ዋጋ ቀኔ አምሮ ‎ ‎እግሬ ወደእሷ እያመራ ‎ቀድሞኑ ባየኋት ቦታ ‎ ቀርቤ ባያት ደግሜ ‎ጨለማው ልቤ ነግቶለት ‎ቀስ በቀስ መስመሩን ያዘ የፈራረሰው አለሜ ‎ ‎የተስፋ ልቧን አጉድፎ ‎ቢተዋት የልጇ አባት ‎ ባይልም እንኳን ከዚህ አለሁ ‎አለማግባቷን እያሰብኩ ‎እሷኑ እስከነልጇ እጅጉን አፍቅሬአታለሁ ‎፡

Tigist_Bekele_Langano_ትግስት_በቀለ_ላንጋኖ_የዘጠናዎቹ256k.mp35.06 MB

Neway_Debebe_ንዋይ_ደበበ_Hageren_Alresam_ሀገሬን_አልረሳም_Ethiopian_Music.mp35.77 MB

Madingo_Afework_እባክሽ_ታረቂኝ_Ebakesh_Tarekign_New_Ethiopian_music_2015256k.mp35.04 MB

አስቴር_እንዳለ_ወይና_ደጋ_ነው_Aster_endale_weyna_dega_new256k.mp34.94 MB

Fikeraddis_Nekatibeb_ኧረ_ባባጃሌው_Old_Amharic_music256k.mp35.12 MB

ቤተሰቦች ዛሬ ቅዳሜ ነው በቻናላችን የማንን ሙዚቃ እናጫውትላችሁ መረጥ መረጥ አድርጉ?!

፡ ያቺ እናት ጉብለ ወጣት ‎ከታቀፈችው ልጇ ጋር ‎ ፀባይ ከመልኳ ተዳምሮ ‎በቅፅፈት ልቤን ስትገዛው ‎በመውደድ ዜማ ስንሳፈፍ ‎ በእሷነት ዋጋ ቀኔ አምሮ ‎ ‎እግሬ ወደእሷ እያመራ ‎ቀድሞኑ ባየኋት ቦታ ‎ ቀርቤ ባያት ደግሜ ‎ጨለማው ልቤ ነግቶለት ‎ቀስ በቀስ መስመሩን ያዘ የፈራረሰው አለሜ ‎ ‎የተስፋ ልቧን አጉድፎ ‎ቢተዋት የልጇ አባት ‎ ባይልም እንኳን ከዚህ አለሁ ‎አለማግባቷን እያሰብኩ ‎እሷኑ እስከነልጇ እጅጉን አፍቅሬአታለሁ ‎፡

አንዱን ለማግኘት አንዱን ማጣት ካለብህ ማግኘቱን ምረጥ ምክንያቱም እጅህ ላይ ያለው በቂ ቢሆን ሌላ ባልፈለክ ነበር።

እንደ አዲስ እረኛ ለከብቶቹ ከብት የለም!

ሰውነትህን አዘህ መሯሯጥ ልጅነት የመሰለህ ቀን የሰውነትህን ጤነኝነት ለማጓደል ከራስህ ትስማማለህ።

አንዳንዴ ምቾት ሰጪ አከራይ የራስህ ቤት እንዳይኖርህ ያደርግሃል።

አውቃለሁ ካልክ አትማርም

ችግሮች ትኩረት ያደረክባቸው ቀን ነው የሚጎዱህ።