ar
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

الذهاب إلى القناة على Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام የጥበብ ማዕድ

تُعد قناة የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 16 107 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 309 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 094 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 16 107 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 01 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 660، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 29، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 2.96‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.05‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 477 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 331 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 10.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 02 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

16 107
المشتركون
+2924 ساعات
+2067 أيام
+66030 أيام
أرشيف المشاركات
💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕 [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ 🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧

Repost from N/a
የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️

በማርያም አማላጅነት ያምናሉ 🥰

ግማሽ ሚሊዮን ብር ተሸለመ። ጣናነሽን ከጅቡቲ ወደብ እስከ ባህርዳር አንድም ጭረት ሳይነካት በሰላም ይዞ የገባው ሹፌር ሽልማቱን ተቀብሏል ሽልማቱን ሲቀበል በመንገዱ ሁሉ የኢትዮጵያ ህዝብ ላሳየው መተ
ግማሽ ሚሊዮን ብር ተሸለመ። ጣናነሽን ከጅቡቲ ወደብ እስከ ባህርዳር አንድም ጭረት ሳይነካት በሰላም ይዞ የገባው ሹፌር ሽልማቱን ተቀብሏል ሽልማቱን ሲቀበል በመንገዱ ሁሉ የኢትዮጵያ ህዝብ ላሳየው መተባበር አመሰግናለሁ ብሏል ! አያይዞም ይህ ሽልማት የሚያስፈልገው ሳይሆን የተወጣዉት ኢትዮጵያዊ ግዴታየን ነው ብሏል

# funny fact ከጋብቻ አዳራሾች በላይ በአየር መንገድ ውስጥ መሳሳሞች ይበዛል ይላል ጥናቱ 

የደም ግፊትን እና የልብ ምትን ፣ ለስለስ ባሉ ሙዝቃ ራስን ሲያዝናኑ መቀነስ ይቻላል ።

''Finland'' ውስጥ ሚስቱን ተሸክሞ ፣ የሩጫ እሽቅድድም አለ ፣ ውድድሩን ያሸነፈው ሰው ፣ በሚስቱ ኪሎ መጠን ቢራ ይሸለማል ።
''Finland'' ውስጥ ሚስቱን ተሸክሞ ፣ የሩጫ እሽቅድድም አለ ፣ ውድድሩን ያሸነፈው ሰው ፣ በሚስቱ ኪሎ መጠን ቢራ ይሸለማል ።

''Halima Cisse'' ማሊያዊቷ 9 ልጆችን በአንዴ የወለደች እናት ፣ ከ4 ዓመት በፊት ። በአንድ ጊዜ ወሊድ 9 ልጆችን በመውለድ በጊነስ ቡክስ ላይ ተመዝግባለች ። ይህም ፎቶ አሁን ላይ የ4ተኛ
+2
''Halima Cisse'' ማሊያዊቷ 9 ልጆችን በአንዴ የወለደች እናት ፣ ከ4 ዓመት በፊት ። በአንድ ጊዜ ወሊድ 9 ልጆችን በመውለድ በጊነስ ቡክስ ላይ ተመዝግባለች ። ይህም ፎቶ አሁን ላይ የ4ተኛ አመታቸውን ልደት እያከበሩ የተነሱት ነው  ።

እ.አ.አ 1923 የአሜሪካ ወታደሮች የጥይት መከላከያ ሙከራ ሲያደርጉ ።
እ.አ.አ 1923 የአሜሪካ ወታደሮች የጥይት መከላከያ ሙከራ ሲያደርጉ ።

''Taiwan'' ለመላው ህዝቧና ለጎብኚዎች ሙሉ ነፃ የኢንተርኔት '' WiFi '' በመስጠት ከአለም የመጀመሪያዋ ሀገር ናት ።
''Taiwan'' ለመላው ህዝቧና  ለጎብኚዎች ሙሉ ነፃ የኢንተርኔት '' WiFi '' በመስጠት ከአለም የመጀመሪያዋ ሀገር ናት ።

📷 እርግጠኛ ነኝ ፕሮፍይሎን ለመቀየር ፈልገው ፕሮፍይል የሚያደርጉት ጠፍቶ  ተቸግረው ያውቃሉ። የናንተን ችግር ለመፍታት በአይነቱ ለየት ያለ አዲስ መንፈሳዊ ቻናል ይዘንላችሁ መተናል ከናንተ የሚጠበቀው ከታች ባለው ሊንክ join ማድረግ ብቻ ነው👇👇👇👇👇👇📷 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0

💁‍♂️ ለ ኦርቶዶክሳዊያን ብቻ የተከፈቱ በኢትዮጵያ የመጀመርያዎቹ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ❤️❤️❤️

Repost from N/a
በ30 ሰከንድ ውስጥ ስለሚጠፍ ምርጥ ቻናል ነው ይቀላቀሉ 👇 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0

🏆 ለ ኦርቶዶክሳዊያን ብቻ የተከፈቱ በኢትዮጵያ የመጀመርያዎቹ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ❤️❤️❤️
🏆 ለ ኦርቶዶክሳዊያን ብቻ የተከፈቱ በኢትዮጵያ የመጀመርያዎቹ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ❤️❤️❤️

፡ እርቀሽ መምጣቱ ደስ እንደሚል ባውቅም እጄን ባልዘረጋ አይክፋሽ አንቺዬ እንዲ በቀላሉ ሰው ልምዱን አይለቅም! ፡ መመላለስ በዝቶ       መምጣትና መሔድ ቀሎ ከተገኘ አገኘሁኝ አይልም       አማራጨ ብዙን የገፋን ያገኘ! አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)

ሀገሩ ሁሉን ላሳጣችው እንዴት ስለ ሀገር ፍቅር ይሰበካል? ጥርስህን ንከስ ይመስል!!!

አንዳንዴ የሚያደማህ ድንጋዩ አይደለም የወረወረው እንጂ።

photo content