ar
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

الذهاب إلى القناة على Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام የጥበብ ማዕድ

تُعد قناة የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 16 259 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 246 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 084 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 16 259 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 09 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 630، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -12، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 2.62‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.02‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 426 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 328 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 12.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 10 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

16 259
المشتركون
-1224 ساعات
+1637 أيام
+63030 أيام
أرشيف المشاركات
photo content

📚 ውዳሴ ማርያምን የደረሰው ሊቅ ስም ማን ይባላል❓ //////////////////////////////////////////////////

💬 ለምድር አራዊት እና ለሰማይ ወፎች በሙሉ ስም ያወጣላቸው ማነው ❓️ -----------------------------------------------------------

፡ ሸሸህ እንጂ ፅድቅህ ነበር መወደዴ ችላ ስትል አልታየህም በናፍቆትህ መወሰዴ ✍Mekdi @amen1995

💠የንስሐ ◇የሽብሻቦ ◇ወረብ ◇የቅዱሳን እንዲሁም የመላእክት መዝሙር የምትፈልጉ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በሉት ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ መዝሙሮችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇👇
💠የንስሐ ◇የሽብሻቦ ◇ወረብ ◇የቅዱሳን  እንዲሁም የመላእክት መዝሙር የምትፈልጉ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በሉት  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ መዝሙሮችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇👇

💁‍♀ 3⃣ኛ ዙር መንፈሳዊ ጥያቄ ==================== 💠 የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በዓላት ስንት ናቸው። ❓️

ለ ግድየለሽነትህ ዋጋ የሰጣኻቸው ሰዎች ዋነኛ ተጠያቂ ናቸው።

አንተ ሰው ቃለ እግዚአብሔርን ተማር! ባትለወጥም ዝም ብለህ ተማር ! ሁልጊዜ ተማር ! ላትስተካከል ትችላለህ ፣ ላትለወጥ ትችላለህ ግን ተማር ! ቢያንስ ቢያንስ ጥሩ ሰው እንኳን ባትሆን ራስህን ለመውቀስ የምትችልበት ዓቅም ታገኛለህ ። ካልተማርክ ግን ራስህን እንኳን መውቀስ የምትችልበት ዓቅም አታገኝም። ስለዚህ ተማር ! ስትማር ቢያንስ ኃጢአት እንኳን ስትሠራ ራስህን እየወቀስክ ትሠራለህ ። ይህች የንስሐ በር ትሆንልሃለች። አንድ ቀን ወደ ንስሐ ትመራሃለች!!"            (ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ)

🎯 ለምኑ ይሰጣችኋል ፈልጉ ታገኛላችሁ አንኳኩ በሩም.................።

📚✍️📚✍️📚✍️📚✍️📚✍️📚✍️📚 ➪ የአምስቱ ብሔረ ኦሪት ጸሐፊ ማን ነው?
📚✍️📚✍️📚✍️📚✍️📚✍️📚✍️📚 ➪ የአምስቱ ብሔረ ኦሪት ጸሐፊ ማን ነው?

❖ አንደኛ ዙር መንፈሳዊ ጥያቄ ⁉️ ===================== 💠• ክርስቶስ በገዳመ ቆሮንቶስ በነበረበት ወቅት ከሰይጣን የቀረበለት ፈተና ምን ነበር??

⁉️ ቅዱስ ጳውሎስ ከነዚህ እቃዎች መካከል ሰዎችን በምን መስሏቸዋል??? ✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞

� ጥያቄ .፪ .................... ❖◉ የአዳም ሰባተኛ ትውልድ የትኛው ነው??

photo content

༒ መንፈሳዊ ጥያቄ ༒ ---------------------------------- 👉 አንድ ክርስቲያን ሥጋና ደሙን ከመቀበሉ አስቀድሞ ስንት ሰዓት መጾም አለበት?? ✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞

የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ?👇👇👇
የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ?👇👇👇

💬 ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ ከተነሳ በኋላ መጀመርያ የታየው ለማን ነው?? ----------------------------------------------------