cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

#ᴀᵇʳˢʰ ᵃʳᵗ✍ 

#እንኳን ወደ #ᴀᵇʳˢʰ ᵃʳᵗ✍ channel በደና መጡ! ማንኛውም አይነት ሀሳብ አስተያየት ለመግለፅ በ @Abrsh_artbot    ✨ስዕል ማሳል የምትፈልጉ ሰዎች @Abrsh_art1 or @Abrsh_art2 ልታናግሩኝ ትችላላችሁ!! Tik Tok: tiktok.com/@abrsh_art Instagram: https://www.instagram.com/abrsh_art

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
570
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
ለሚወዱት ሰው ስጦታ ምን ሊሰጡ  አስበዋል❓      እኔጋ አንድ ሃሳብ አለኝ😉            ✨ስዕል✨ 👉ለጕደኛዎ 👉ለፍቅረኛዎ 👉ለቤተሰቦ                💥ለእህትህ/ሽ                💥ለወንድምሽ/ህ                💥ለእናታቹ ወይም ለአባታቹ 👉ለራሶም ቢሆን ብቻ ምን አለፋችሁ ያዘዙንን እንስላለን     ✨ስዕል ማሳል የምትፈልጉ ሰዎች በዚ ያናግሩኝ 👇👇 @Abrsh_artbot or @Abrsh_abrilo
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
are u interested with drawing picture?
إظهار الكل...
YES⚡️
NOPE🙄
JOIN🏃‍♂
Photo unavailableShow in Telegram
إظهار الكل...
ሰላም ስለ my gift ሰምተው ይሆን?🤔 እነሆ ካልሰሙ የምስራቹን ተቀበሉ ከዚህ በኋላ ለስጦታ እንዲች ብሎ መጨነቅ ቀረ 😌 እንዴት አትሉም?😳 my gift ለተለያዮ ዝግጅቶች ለልደት🎂 ለፍቅረኛዎ❤️ ለሰርግ💃 ለአንቨርሰሪ 👩‍❤️‍👨 ለበዓል.........ብቻ ምን አለፋችሁ ላሻቹ ሁሉ የሚሆኑ ስጦታዎችን አዘጋጅቷል!!!!! በፎቶዎ note book           Woooden box ካሸዎ በቆዳ እንዲሁም በውብ እንጨቶች ላይ በcolorm ጭምር ማራኪ አርገን እንሰራለን ከእርስዎ የሚጠበቀው 0905384642                                   0976012393 ላይ ደውሎ ማዘዝ ብቻ ነው📞📞 Contact as👉 @hanna567 ይፍጠኑ ለወዳጅዎ የደስታ ምንጭ ይሁኑ🥰
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
የመስቀል ደመራ በዓል ታሪክና አከባበር ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የሰውን ልጅ ከወደቀበት መርገም ያድነው ዘንድ ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም ተወልዶ በ33 ዓመቱ በራሱ ፈቃድ በመስቀል ላይ ተሰቀለ፡፡ በመገረፉ ቁስል እኛ ተፈወስን (1ጴጥ 2፥24):: በስቅለቱም ዲያብሎስን ድል ነሥቶ በወህኒ /በሲዖል/ ለነበሩ ነፍሳት ነጻነትን ሰበከላቸው (1ጴጥ 3፥18-19):: የሰው ልጅ በሙሉ ከዲያብሎስ ባርነት ፍጹም ነጻ ወጣ:: ሰላምንም ያደርግ ዘንድ ጥልንም በመስቀሉ ገድሎ ሕዝብና አሕዛብን በአንድ አካል ከራሱ ከእግዚአብሔር ጋር አስታረቀ (ኤፌ 2፥16)፡፡ ከፍተኛ ወንጀል የሠሩ ሰዎች ብቻ ይሰቀሉበት የነበረው መስቀል ከጌታ ስቅለት በኋላ የመዳን ምልክት ሆነ ዳሩ ግን ጌታ የተሰቀለበት መስቀል ተአምራትን በማድረጉ የታወኩ አይሁድ መስቀሉን ከሰዎች እይታ ለመሠወር ወሰኑ:: ጉድጓድ ቆፍረው ቀበሩት:: መስቀሉ የተቀበረበትን ቦታ ለ300 ዓመታት ያህል የቆሻሻ መጣያና ማከማቻም አደረጉት:: ምንም እንኳን አይሁድ ለጊዜው መስቀሉን ከዐይን ለመሰወር ቢችሉም ከክርስቲያኖች ልቡና ግን ሊያወጡት አልቻሉም:: የመስቀሉ ብርሃን በልቡናቸው የሚያበራ ክርስቲያኖች እየበዙ መጡ:: መስቀሉንም መፈለግ ጀመሩ የንግሥት እሌኒ ድካምና ፍሬ ንግሥት እሌኒ ልጇን ቆስጠንጢኖስን ከልጅነቱ ጀምሮ ስለ ክርስትና ሃይማኖትና ስለ ክርስቲያኖች መከራ ታስተምረው ስለነበር በክርስቲያኖች ላይ የነበረው አመለካከት በሮም ከነገሡት ቄሣሮች ሁሉ የተሻለ ነበር፡፡ ቆስጠንጢኖስ የሮም ንጉሠ ነገሥት ከሆነ በኋላ በ300 ዓመታት ውስጥ ለመጀመርያ ጊዜ ለክርስቲያኖች የነጻነት ዐዋጅ ዐወጀ ክርስትናም ብሔራዊ ሃይማኖት ሆነች፡፡ ንግሥት እሌኒም የተፈጠረውን አመች ሁኔታ በመጠቀም የጌታችንን መስቀል ከተቀበረበት ለማውጣት በ327 ዓ/ም ወደ ኢየሩሳሌም ሔደች ንግሥት እሌኒ ልጇ ቆስጠንጢኖስ ክርስቲያን ከሆነላት ወደ ኢየሩሳሌም ሔዳ መስቀሉን ለመፈለግ እንዲሁም በኢየሩሳሌም ያሉ ቅዱሳት መካናትንና አብያተ ክርስቲያናትን ለማሳነፅ ለእግዚአብሔር ተሳለች ከዚህ በኋላ ቆስጠንጢኖስ አምኖ በ337 ዓ/ም ተጠመቀ፡፡ ቅድስት እሌኒም ወደ ኢየሩሳሌም ሔደች እንደደረሰችም ስለ ክብረ መስቀል መረመረች ጠየቀች፡፡ ቦታውን የሚያስረዳት ግን አላገኘችም፡፡ አይሁድ የተቀበረበትን ቦታ ለማሳየት ባይፈልጉም በኋላ ባደረገችው ጥረት አረጋዊው ኪራኮስ የጎልጎታን ኮረብታ አመላከታት ዳሩ ግን ኪራኮስ ዘመኑ ከመርዘሙ ጋር ተያይዞ በአካባቢው ከነበሩት ከሦስቱ ተራሮች ውስጥ መስቀሉ የሚገኝበት የትኛው እንደሆነ ለይቶ ማወቅ አልቻለም ንግሥት እሌኒ ከሦስቱ ተራሮች የቱ እንደሆነ ለመለየት በእግዚአብሔር መልአክ እርዳታ ደመራ አስደምራ ብዙ እጣንም በመጨመርና በማቃጠል ጸሎት ተያዘ የእጣኑ ጢስ ወደ ሰማይ በመውጣት በቀጥታ ተመልሶ መስቀሉ ባለበት ተራራ ላይ በማረፍና በመስገድ መስቀሉ ያለበትን ትክክለኛ ስፍራ አመለከታት፡፡ ቅዱስ ያሬድም ጢሱ ሰገደ ብሎታል፡፡ ከዚያም መስከረም 16 ቀን ቁፋሮው እንዲጀመር አዘዘች ሰባት ወር ያህል ከተቆፈረ በኋላ መጋቢት 10 ቀን ሦስት መስቀሎች በአንድነት ተገኙ፡፡የክብር ባለቤት ጌታችን የተሰቀለበት የትኛው እንደሆነ ለማወቅ ተቸገሩ፡: መስቀሎቹን ወስደው በሞተ  ሰው በተራ ቢያስቀምጡ ጌታችን የተሰቀለበትና በዕለተ ዐርብ ተሰቅሎ የዋለበትና በደሙ መፍሰስ የተቀደሰው መሰቀል የሞተውን ሰው በማስነሣት በሠራው ተአምር ሌሎቹ ሁለቱ ታምራት ባለማድረጋቸው የጌታን መስቀል ለይቶ ማወቅ ተችሏል እሌኒና ክርስቲያኖች ሁሉ ለመስቀሉ ሰገዱለት፡፡ በየሀገሩ ያሉ ክርስትያኖች ሁሉ የመስቀሉን መገኘት በሰሙ ጊዜ መብራት አብርተው ደስታቸውን በመግለጥ ለዓለም እንዲታወቅ አደረጉ ንግሥት እሌኒ ለመስቀሉ ቤተ መቅደስ ከሠራችለት ጊዜ ጀምሮ በመስከረም 17 ቀን አሁን በኢትዮጵያ እንደሚከበረው በክርስቲያኖች ዘንድ መስቀል ይከበር ነበር 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 https://t.me/Abrsh_art
إظهار الكل...
#ᴀᵇʳˢʰ ᵃʳᵗ✍ 

╔═══❖•🌺🌸•❖ ═══╗ እንኳን ወደ #ᴀᵇʳˢʰ ᵃʳᵗ✍  በደና መጡ!! ╚═══❖•🌺🌸•❖ ═══╝ ማንኛውም አይነት ሀሳብ አስተያየት ለመግለፅ በ @artOfAbrsh_bot በሚለው ልታናግሩኝ ትችላላችሁ!! 👉 @Abrsh_Abrilo Tik Tok: tiktok.com/@abrsh_art Instagram:

https://www.instagram.com/abrsh_art

Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን! ✝✝
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
እስኪ እናተ ምን ታያቹ
إظهار الكل...