نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.
" እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን"(1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1:23) " እናንተ ግን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ የጠራችሁን የእርሱን በጎነት እንድትናገሩ የተመረጠ ትውልድ፥ የንጉሥ ካህናት፥ ቅዱስ ሕዝብ፥ ለርስቱ የተለየ ወገን ናችሁ፤" 1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 2:9 ማንኛውም አይነት ሀሳብ ካሎት @Wiz_YoYo @Sisayal ያናግሩ