cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

አድነት በተውሂድ ብቻ ነው

ኢብኑ ሰዕዲ እዲህ ይላሉ የእውቀቶች ሁሉ ቁንጮ የተውሂድ እውቀት ነው። [ ምንጭ ተፍሲር አል ኢምራን 18 ] https://t.me/MNROH

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
174
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ክፍል 5 ኪታብ ቂርዓት እምነታችን የኪታቡን ፒዲኤፍ ለማውረድ https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/3698
إظهار الكل...
የአዲስ አበባ ልጅ.mp31.99 MB
እምነታችን ክፍል 5.mp311.92 MB
📌ልዩ ውይይት ከወንድማችን ሳዳት ከማል ጋር በወንድማችን ታጠቅ ሚዲያ⤵️⤵️⤵️ https://t.me/Tewuhid1/1996 https://t.me/Tewuhid1/1996 🌐በውይይቱ ውስጥ የተዳሰሱ ወሳኝ ወሳኝ ነጥቦች 1, የሶሻል ሚዲያ(ማህበራዊ መገናኛ) አጠቃቀማችን ምን መምሰል አለበት⁉️ 2, ማህበራዊ ሚዲያ ለምን አላማ ተመሰረተ⁉️ 3, ሶሻል ሚዲያና ጊዜያችን ምን ይመስላል⁉️ 4, ወንጀልን በአደባባይ መልቀቅ ያለው አደጋ ምንድን ነው⁉️ 5, ቢዝነስን ከኢንተርኔት ጋር እንዴት ማስኬድ አለብን⁉️ 6, ታዋቂነትን ለማግኘት ተብሎ መጥፎ ስራዎችን መስራት እንዴት ይታያል⁉️ 7, ዘረኝነት ምን ማለት ነው⁉️ 8, የሌሎችን ሃይማኖት ማነወር እንዴት ይታያል⁉️ 9, በሚዲያ ፆታዊ ትንኮሳ አለ ወይስ የለም⁉️ 10, ማህበራዊ ሚዲያን በተመለከተ ከሙስሊሞች ምን ይጠበቃል⁉️ 11, በማህበራዊ ሚዲያ ላይ የሚጀመር ፍቅር / ትዳር እንዴት ይታያል⁉️ 12, አንድ ሙስሊም ወንድ/ሴት ሙስሊም ያልሆነችን/ያልሆነን ሴት/ወንድ ቢያገባ/ብታገባ እንዴት ይታያል⁉️ ሌሎችም ብዙ የምንጠቀምባቸው ነጥቦች ተዳሰውበታል አላህ ሰምተው ከሚጠቀሙት ያድርገን። ሁላችንም ከልብ ሆነን እናዳምጠው። ሼር ሼር አድርጉት
إظهار الكل...
ቅድምያ ለ ተውሂድ

https://t.me/Tewuhid1/1996

ሙብተዲዕን ያወደሰ ፍርዱ ምንድን ነው? ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ ሀፊዘሁሏህ https://t.me/Tewuhid1/1943 https://t.me/Tewuhid1/1943 https://youtu.be/gZiunxY-AUs
إظهار الكل...
1.94 MB
🌱 ተዉሂዲን ተማር አስተምር 🌱 ➪◉ሸይኽ ሷሊህ አል- ፈውዛን((ሃፊዘሁሏህ)) ▦ እንዲህ አሉ:- ►ቡዙዎቹ ሰዎች ተውሂድ ምን ማለት ነው ተብለው ቢጠየቁ መመለስ የማይችሉትን ተውሂዲ ተማር!! ►ምክኒያቱም ሰዎች የተውሂድን ትርጉም እና በውስጡ ለማለት የተፈለገበትን ነገር አያውቁም!! ►ተውሂድ እሱ ከፍ ያለው ጌታችንን አላህን በዓምልኮ ብቸኛ ማዲረግና መነጠል ሲሆነ ሽይኽ መሃመዲ ዓብዱል-ወሃብ አላህ ይዘንላቸውና እንዳሉት ተውሂድ ማለት የሚገባውን አምልኮ ተገቢውን አምልኮ(ዒባዳን) በመስጠት አላህን ብቻውን መነጠል መሆኑን እወቅ!! ►ተውሂድ ማለት በጌትነቱ፤ነገራቶችን ሁሉ ፈጣሪ መሆኑ፤ሲሳይን ሰጭ መሆኑ፤የሚገል፤ሂያው የሚያዲረግ የሚለው ብቻውን በቂ እና ተውሂድ አይደለም ይህ ተውሂደል-አረቡቡያ(በጌትነቱ ማመን) ሲሆን በዚህ የተውሂድ ዘርፍ በፊት የነበሩ ጃሂሎች ያምኑና ያርጋግጡ ነበር በጌትነቱ አልካዱም !! ►ነገር ግን ከአላህ ጋር ሌላ ነገርን በመገዛታቸውና አምልኮን ለሌላ አካል በመስጠታቸው ምክኒያት ሙሽሪኮችና እሳት(ጀሃነብ)ውስጥ ዝንታለም ዘወታሪ የማይወጡ የሆኑት ከነሡ(ከሙሽሪኮቹ) ከመሞታቸው በፊት ወደ አላህ ቶብተው በመመለስ ተውሂድን ወይም አምልኮን ለአላህ ብቻ አጥብቀው የያዙት ሲቀሩ!! 📲share & join ✅✅🍃🍃 https://t.me/Tewuhid1/1931 https://t.me/Tewuhid1/1931
إظهار الكل...
9.20 KB
👆🏻አህባሾች ራቁታቸውን ቀብር ላይ መንከባለልና የቀብር አፈር መብላት ለአህባሹ ዑመር ኮምቦልቻ የተሰጠ ምላሽ አህባሹን እጅ ከፍንጅ ክፍል 1 https://t.me/Tewuhid1/1901 📲share & join ✅✅🍃🍃 https://t.me/Tewuhid1/1921 https://t.me/Tewuhid1/1921 🎙 አቡ መርየም ሳዳት ከማል ሀፊዘሁሏህ
إظهار الكل...
አህባሾች_እራቁታቸውን_ቀብር_ላይ_መንከባለል_የቀብር_አፈር_መብላት.mp311.46 MB
👆🏻ሱፍያ እና ኢኽዋኖች ሱፍያዎች አመድ፣ ሽንት፣ ሳር… የኢትዮጵያ ሙስሊም ላለመጭበርበር መስማት መደመጥ ያለበት እውነታ︎‼ ሸይክ ሚስባህ ሰዒድ እሳቸወ ፣ሱፍያ ኢኽዋን ፣ውስጥ ነበሩ መካ ሂደውስ ምን አሉ ፣ከራሳቸው አድበት ስሙት ሸይክ ሚስባህ ሰዒድ ሀፊዘሁሏህ እና ቃለ ምልልስ ኡስታዝ ሳዳት ከማል ሀፊዘሁሏህ 📲📲share & join 🍃🍃 https://t.me/Tewuhid1/1918 https://t.me/Tewuhid1/1918
إظهار الكل...
ኢኽዋኖች እና ሱፍዮች .mp363.50 MB
ኢኽዋኖች አንድ ነን የሚሏቸው ሺዓዎች እና ሱፍዮች የሐቅ መንገድ አንድ ብቻናት 🎙ኡስታዝ ሳዳት ከማል ሀፊዘሁሏህ 📲share & join ✅✅🍃🍃 https://t.me/Tewuhid1/1889 https://t.me/Tewuhid1/1889
إظهار الكل...
ኢኽዋኖች_አንድ_ነን_የሚሏዋቸው_ሺዓዎች_እና_ሱፊዮች_.mp316.13 MB
ከኢብኑ ሙነወር ወሳኝ #ሙሐደራዎች ክፍል 16 ርዕስ  ↷⇣↶ ወደ ዲናችን (ሀይማኖታችን) እንመለስ 🎙 በኡስታዝ #ኢብኑ_ሙነወር ሀፊዘሁሏህ ↪️ ብዙዎቻችን #ከዲናችን እርቀን እንገኛለን እንዲሁም #ዲን ያልሆነውን በመስራት ከትክክለኛው ዲን #የራቁትም ብዙዎች ናቸው። ➽ ይደመጥ ለሁሉም #ይጠቅማል በተለይ ዲን ያልሆነውን #ቢድዓ የሚሰሩት #ቢሰሙት ይጠቀሙበታል እናድርሳቸው https://t.me/Tewuhid1/1877 ያለፉ ሙሐደራዎቹን ለማግኘት ሊኩን ይጫኑ ክፍል እንድ ➴➴👇 https://t.me/Tewuhid1/1358 ክፍል ሁለት ➴➴👇 https://t.me/Tewuhid1/1359 ክፍል ሶስት ➴➴👇 https://t.me/Tewuhid1/1368 ክፍል አራት ➴➴👇 https://t.me/Tewuhid1/1371 ክፍል አምስት ➴➴👇 https://t.me/Tewuhid1/1373 ክፍል ስድስት ➴➴👇 https://t.me/Tewuhid1/1377 ክፍል ሰባት ➴➴👇 https://t.me/Tewuhid1/1382 ክፍል ስምት ⓼➴➴👇 https://t.me/Tewuhid1/1384 ክፍል ዘጠኝ ➈ ➴➴👇 https://t.me/Tewuhid1/1388 ክፍል አስር ⓾ ➴➴👇 https://t.me/Tewuhid1/1393 ክፍል ➀➀ ➴➴👇 https://t.me/Tewuhid1/1398 ክፍል ➀➁ ➴👇👇 https://t.me/Tewuhid1/1418 ክፍል ➀➂ ➴➴👇👇 https://t.me/Tewuhid1/1429 ኢንሻ አላህ ይቀጥላል... አድርጉት ሼር ሼር ሼር
إظهار الكل...
ቅድምያ ለ ተውሂድ

ይህቺ ናት ትክክለኛዋ ሰለፊያ ======================== በሸይኽ ዶ/ር በድር ኢብኑ ዓልይ ኢብኑ ጧሚይ አል ዓቲቢይ || ይህን ዳዕዋ አዳምጡት፤ ለሌሎችም አስተላልፉት፣ በጣም ጠቃሚ ነው። አንተ ሰለፍይ ሆይ ሰለፍይ ከሆንክ፦ ሰለፊያ በሙብተዲዕ ላይ ረድ ስለማድረግ ብቻ አይደለችም። ስለ ጀርህና ተዕዲል ብቻም አይደለችም። የቢዲዓ ባልተቤቶችን ፊት ስለመንሳት፣ አፍ ስለማዘጋትና ስለማዋረድም ብቻ አይደለችም። ሰለፊያ ሌሊት መቆምንም (ሶላተ ለይልን)ታካትታለች። ሰለፊያ የግደታ ሶላቶችን ዘወትር ለመስገድ ወደ መጀመሪያው ሶፍ (ሶፈል አወል) መሽቀዳደምንም ታካትታለች። ሰለፊያ አላህን መፍራትንም ታካትታለች። ሰለፊያ ላቅና ከፍ ላለው ጌታህ ስትል እምባህን ማፍሰስን፣ እርሱን መፍራትን፣ ለርሱ ማልቀስንና ጥንቁቅ መሆንን ታካትታለች። ሰለፊያ ለታናሾች ማዘንን፣ እንግዳ ተቀባይነትን እና ቸርነትን ታካትታለች። ሰለፊያ መቻቻልንና ትዕግስት ማድረግን ታካትታለች። ሰለፊያ ለወላጆች መልካም መዋልንና ዝምድና መቀጠልን ታካትታለች። ሰለፊያ ልክ እንደ ኢማን (እምነት)ናት። (በሐዲሥ) ኢማን ከሰባ ሶስት እስከ ሰባ ዘጠኝ ድረስ ያክል ቅርንጫፎች አሉት እንደተባለው፤ ከፍተኛዋ <<ላ ኢላሃ ኢለልሏህ [ከአላህ ውጭ በሐቅ የሚመለክ አምላክ የለም]>> የሚለው ንግግር ነው። አነስተኛዋ ደግሞ አስቸጋሪ ነገሮችን ከመንገድ ላይ ማስወገድ ነው። ሰለፊያም ልክ እንደዚሁ ናት። ከፍተኛዋ ተውሒድ፣ ሱንና፣ ዓቂዳ፣ በእስልምና መሰረቶች ላይ መጽናት ሲሆን፣ አነስተኛዋ ደግሞ አዳብ (ስነ ስርአት)መኖር፣ ቀላል አደብ ብትሆንም እንኳ። ጎጂ የሆኑ ነገሮችን ከመንገድ ላይ ማስወገድን ይመስል፣ እገዛ የሚሹ ሰዎችን ማገዝን ይመስል፣ የተጎዳን መርዳትን ይመስል፣ እንግዳን መቀበልን ይመስል፣ ጓደኛን መንከባከብ ይመስል። ይህች ናት ትክክለኛዋ •┈┈•◈◉❒{💎}❒◉◈•┈┈• https://t.me/Tewuhid1/1865 https://t.me/Tewuhid1/1865
إظهار الكل...
ቅድምያ ለ ተውሂድ

ይህች ነች ሰለፊያ!

⛔️መልክተኞች ለምን ተላኩ! ➡️ የተፈጠርነው ለምን እንደሆነ በሚያምር አንደበት አቅርቦልናል وَمَا خَلَقْتُ الْجِنَّ وَالْإِنسَ إِلَّا لِيَعْبُدُونِ ጋኔንንና ሰውንም ሊግገዙኝ እንጅ ለሌላ አልፈጠርኳቸውም፡፡ በደንብ አናዳምጠው በአላህ ፍቃድ ተጠቃሚዎች እንሆናለን 🎙ኡስታዝ ሳዳት ከማል ሀፊዘሁላህ https://t.me/Tewuhid1/1862 https://t.me/Tewuhid1/1862
إظهار الكل...
መልክተኞች ለምን ተላኩ.mp39.90 MB
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.