cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

EPS Grade-10

EPS Grade 10 Resource Center

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
544
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-37 أيام
-730 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailable
Photo
إظهار الكل...
ለገርጂ፣ ጉለሌ እና ጉርድ ሾላ ኢትዮ-ፓርንትስ ት/ቤቶች የተማሪ ወላጆች በሙሉ የ2016 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ከሐምሌ 06 ቀን 2015 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 18 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ ብቻ መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሱት ቀናት ልጆቻችሁን እንድታስመዘግቡ እናሳስባለን፡፡ ኆኅተ ጥበብ አክሲዮን ማህበር (ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤት )
إظهار الكل...
Photo unavailable
Photo
إظهار الكل...
ማስታወቂያ ለገርጂ፣ ጉለሌና ጉርድ ሾላ ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤቶች የተማሪ ወላጆች በሙሉ የ2015 ዓ.ም የአራተኛው ኳርተር የትምህርት አገልግሎት ክፍያ የሚከናወነው ከግንቦት 3/2015ዓ.ም እስከ ግንቦት 17/2015ዓ.ም ድረስ በመሆኑ በወቅቱ እንድትከፍሉ እናሳስባለን፡፡ ኆኅተ ጥበብ አ.ማ (ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤት )
إظهار الكل...
ለገርጂና ጉለሌ ኢትዮ ፓረንትስ ት/ቤት የተማሪዎች ወላጆች በሙሉ የ2016ዓ.ም የትምህርት ቤት ክፍያ ጭማሪ አስመልክቶ ሚያዝያ 22 ቀን 2015ዓ.ም ተጠርቶ የነበረዉ ስብሰባ ምዕላተ ጉባኤ ሳይሟላ በመቅረቱ ምክንያት ስብሰባዉ ሳይካሄድ ቀርቷል፡፡ በመሆኑም ስብሰባዉን በድጋሚ መጥራት አስፈላጊ ስለሆነ ለሚያዝያ 29 ቀን 2015ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት ጀምሮ በየት/ቤቶቹ ስብሰባዉን ለማካሄድ ፕሮግራም ተይዟል፡፡ በዚሁ መሰረት ልጆቻችሁን በምታስተምሩበት ት/ቤት በሰዓቱ በመገኘት በስብሰባዉ ላይ እንድትሳተፉ እናሳስባለን፡፡ ኆኅተ ጥበብ አክሲዮን ማህበር (ኢትዮ ፓረንትስ ት/ቤት)
إظهار الكل...
ለገርጂ እና ለጉለሌ ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤቶች የተማሪዎች ወላጆች በሙሉ፡፡ የ2016 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የትምህርት ቤት ጭማሪን በተመለከተ ሚያዚያ 22 ቀን 2015 ዓ.ም ስብሰባ ለማድረግ ፕሮግራም የተያዘ ስለሆነ ልጆቻችሁ እየተማሩበት በሚገኙት ት/ቤቶች ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት ጀምሮ በመገኘት በስብሰባው ላይ እንድትሳተፉ ጥሪያችንን በአክብሮት እናስተላልፋለን፡፡ኆኅተ ጥበብ አክሲዮን ማህበር(ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤት)
إظهار الكل...
#################### ለኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤት ተማሪዎች እና ወላጆቸች በሙሉ የትምህርት ቤታችንን አርማ በመጠቀም የተሳሳተ መረጃ በማህበራዊ አውታሮች ላይ በመሰራጨት ላይ ይገኛል። ይህም መረጃ ፍፁም የተሳሳተ ስለሆነ ተማሪዎቻችን በነገዉ እለት ማለትም ጥር 29/2015 ዓ.ም የት/ቤቱን ዩኒፎርም በአግባቡ ለብሳችሁ በትምህርታችሁ ላይ እንድትገኙ ከወዲሁ አጥብቀን እናሳስባለን።
إظهار الكل...
ለገርጂ፣ ጉለሌና ጉርድ ሾላ ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤቶች የተማሪ ወላጆች በሙሉ በነገው እለት በሚከበረው የከተራ በዓል ምክንያት መንገዶች ስለሚዘጉ በሁሉም ትምህርት ቤቶች ትምህርት የማይኖር መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ነገ ይስጥ የነበረው ፈተና ለሰኞ 15-2015 እንዲሁም ስኞ የነበረው ወደ ማክስኞ የተሻገረ መሆኑን እንገልፃለን።  ኆኅተ ጥበብ አ.ማ  (ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤት )
إظهار الكل...
Photo unavailable
Photo
إظهار الكل...
Photo unavailable
Photo
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.