cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Inspired Generation Ethiopia

አመለካከትህን ቀይር፤ ከዚያም ዓለምህን ትቀይራለህ። - እነዚሀን እና ሌሎች ተጨማሪ የስኬት ጥቅሶች #motivational speech ከፈለጉ #join and #share ማድረግ አይርሱ ለተጨማሪ መረጃ. @Yeabbsra @Nefsachen

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
240
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

🎯 በቀን ውስጥ ማድረግ ያሉብህን ሁሉ የምታደርገው በአንድ ጊዜ አዲስ ተዓምር ለምፍጠር አይደለም፤ ግን እንደ ጨለማ ቀስ እያለ የሚገፈፈውን የስኬት ብርሀን ለመግለጥ ነው። ስለዚህ ጠዋት መነሳት ካለብህ ትነሳለህ! ማንበብ ካለብህ ታነባለህ! ስራ መግባት ካለብህ መግባት ብቻ ሳይሆን ወጥረህ ትሰራለህ! መማር ካለብህ ከልብህ ትማራለህ! ወዳጄ አሁን የለፋኸው አሁኑኑ ሳይሆን እንደ ባንክ ወለድ ተጠራቅሞ ሲከፈልህ እንኳን በሙሉ አቅሜ ለፋው ትላለህ። https://t.me/joinchat/sOK0-oTNm1gzZTY0
إظهار الكل...
Inspired Generation Ethiopia

Inspired Generation Ethopia የባለአላማ ምርጫ!!!!

የምትፈልገው ጥግ ድረስ መሄድ የምትፈልግ ከሆነ መቼም የማይቆሙ ልማዶች ያስፈልጉሀል፤ እነዚሆኖ ልማዶች ለማስኬድ ደግሞ ዲስፕሊን ወሳኝ ነው! ዲስፕሊን ማለት ቢመችህም ባይመችህም፤ ደስ ቢልህም ቢከፋህም በቀን ውስጥ ማድረግ ያለብህን ሁሉ ማድረግ ነው። ፀባይህ እንዲህ ከሆነ ከምታስበው በላይ ስኬታማ ትሆናለህ! https://t.me/joinchat/sOK0-oTNm1gzZTY0
إظهار الكل...
Inspired Generation Ethiopia

Inspired Generation Ethopia የባለአላማ ምርጫ!!!!

إظهار الكل...
❤ IMPREGNABLE 💪

You are strong and have impregnable identity so don't be hopeless 😈

🐑🐓🐑🐓🐂🐏🐐🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 💚የኔ ውድ ጓደኛ❤️ 💛የኔ ሁሉ ነገር💛 ❤️አንተን/ቺን/ በመተዋወቄ በጣም ደስተኛ ነኝ💚 የዘንድሮው የ ትንሳኤ በዓል 🐑🐑🐑🐑🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓 😊የደስታ 😌የጤና 🤑የብልጽግና 😘መልካም ነገሮች ሁሉ ወዳንተ/ቺ/ ሚመጡበት ስኬታማ ምትሆንበት/ኝበት/ 🐓ይሁንልክ/ሽ/ ❤️🐑🐑🐑🐏🐏 💛🐓🐓🐓🐓🐓 💚🥛🥛🥛🥛🥛🍛🍛🍛🍛 ይህን የመልካም ምኞት መግለጫ ለሚወዱት ሰው ሁሉ ያካፈሉ ከነዛ ሠዎች መሃል እኔ አንዱ ከሆንኩ forward ማድረግ ይቻላል https://t.me/joinchat/sOK0-oTNm1gzZTY0
إظهار الكل...
Inspired Generation Ethiopia

Inspired Generation Ethopia የባለአላማ ምርጫ!!!!

إظهار الكل...
ሰባት ዓመት ሙሉ አይኗ ይጠፋና ነገ ይበራልሻል ስትባል የዛሬን እንዴት አድሬ አለች ይባላል ። የአብዛኞቻችን ችግር ችኮላ ነው ሁሉም ነገር ጊዜ ይፈልጋል ። እፈጥናለሁ ሲባል መሰበርም አለ። https://t.me/joinchat/sOK0-oTNm1gzZTY0
إظهار الكل...
Inspired Generation Ethiopia

Inspired Generation Ethopia የባለአላማ ምርጫ!!!!

"ሁሉም ሰው ጂኒየስ ነው፤ ግን አሳ ከዛፍ ዛፍ በመዝለል ችሎታው ከተመዘነ እድሜ ልኩን የማይረባ እንደሆነ ያምናል" ይለናል አልበርት አንስታይን። ድክመታችንን ከሌሎች ጥንካሬ ጋር ካወዳደርነውማ ሁሌም የበታችነት ይሰማናል፤ ከሌሎች ዝቅ ያልን ይመስለናል። እኛን የሚዳኘን የራሳችን መስፈርት ነው፤ የሌሎች መንገድማ የሌሎች ነው! https://t.me/joinchat/sOK0-oTNm1gzZTY0
إظهار الكل...
Inspired Generation Ethiopia

Inspired Generation Ethopia የባለአላማ ምርጫ!!!!

ምንም ይሁን ምን ሳላሳካ ወደኋላ አልልም ማለት ከጀመርክ ህወትህን መቀየር ትችላለህ ። የፈጀውን ይፍጅ እንጂ ይሄን ህይወት እቀይረዋለው የምትል ከሆነም በቃ ህይወትህ መቀየሩ አይቀርም ፤ ከመነሻውም ካልተቀየርክ አላርፍም በል ያኔ መጨረሻው ካላማረ መጨረሻው ላይ ገና አልደረስክም ማለት ነው። https://t.me/joinchat/sOK0-oTNm1gzZTY0
إظهار الكل...
Inspired Generation Ethiopia

Inspired Generation Ethopia የባለአላማ ምርጫ!!!!

"ሕይወቴ እንዲቀየር ምንም ነገር መቀየር የለበትም ይልቁኑ አዕምሮዬ ብቻ ነው መቀየር ያለበት።" "ሕይወቴ እንዲቀየር ራሴን መቀየር አለብኝ" በሚለው አባባል ትስማማለህ? "አዎ! እስማማለሁ" ብለህ እንደምትመልስልኝ ርግጠኛ ነኝ። ብዙ ሰው ሕይወቱን ለመቀየር ራሱን መቀየር እንዳለበት አያውቅም አንተ ግን ሕይወትህን ለመቀየር ራስህን መቀየር እንዳለብህ ጠንቅቀህ ታውቃለህ። ሕይወትህ እንዲቀየር ሌላ ሰው መቀየር የለበትም፣ሕይወትህ እንዲቀየር መንግስት መቀየር የለበትም፣ ሕይወትህ እንዲቀየር ቀን መቀየር የለበትም፣ ሕይወትህ እንዲቀየር ሙድህ መቀየር የለበትም፣ ሕይወትህ እንዲቀየር ሌሎች ነገሮች መቀየር የለባቸውም መቀየር ያለበት አንድ ነገር ብቻ ነው እሱም አዕምሮህ ብቻ ነው። https://t.me/joinchat/sOK0-oTNm1gzZTY0
إظهار الكل...
Inspired Generation Ethiopia

Inspired Generation Ethopia የባለአላማ ምርጫ!!!!

This is our channel join us
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.