cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

የክርስቶስ ወንጌል

“በመካከላችሁ ሳለሁ ከኢየሱስ ክርስቶስ በቀር እርሱም እንደተሰቀለ ሌላ ነገር እንዳላውቅ ቆርጬ ነበርና።” — 1ኛ ቆሮንቶስ 2፥2 👉በክርስቶስ ፀጋ ወደ ማይጠፋ ሕይወት የጠራንን አምላክ እጅግ እናመሰግናለን። 👉ፀጋውንም በጥበብና በማስተዋል ሞላብን እንደሚል ይህንን ፀጋ ብቻ እለት እለት እንበላዋለን። ግሩፓችን 👉 @yechrstos_wengel ለማንኛውም ግልፅ ላልሆነ ነገር ጥያቄ @jerusa7

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
4 796
المشتركون
+924 ساعات
+507 أيام
+34130 أيام
توزيع وقت النشر

جاري تحميل البيانات...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تحليل النشر
المشاركاتالمشاهدات
الأسهم
ديناميات المشاهدات
01
🛑📵 ሰበር ዜና በ አጭር ግዜ ተወዳጅነትን የገኙ በአማርኛ በኦሮሚኛ እና በእንግሊዝኛ የሚለቀቁ አስተማሪ ና አዝናኝ ቻነሎችን ይ🀄️ላ🀄️ሉ 👇👇 Free promotion የሚትፈልጉ Channel ያላችሁ በ @seer_lewi አነግሩኝ 👇👇👇
50Loading...
02
🛑📵 ሰበር ዜና በ አጭር ግዜ ተወዳጅነትን የገኙ በአማርኛ በኦሮሚኛ እና በእንግሊዝኛ የሚለቀቁ አስተማሪ ና አዝናኝ ቻነሎችን ይ🀄️ላ🀄️ሉ 👇👇 Free promotion የሚትፈልጉ Channel ያላችሁ በ @seer_lewi አነግሩኝ 👇👇👇
240Loading...
03
የማንን ሙሉ አልበም ወይም ነጠላ ይፈልጋሉ የፈለጉትን የዘማሪ ስም ይምረጡ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
870Loading...
04
አንድ ቀን በአንድ መሬት ላይ እየተጫወተ ያለ ሕፃን ልጅ ነበር ልጁም እየተጫወተ ባለበት ሰአት ላይ እባብ  ያያል ከዚያ ይሄ ሕፃን ልጅ በመሮጥ መሸሽ ይጀምራል እየሮጠ እያለ ተደናቅፎ ይወድቅና ማልቀስ ይጀምራል እያለቀሰ እያለ ድንገት አንድ በግ በፊት ለፊቱ ቆሞ ያያል በጉም በልጁ ስፍራ በመሆን  ተነድፎ ይሞታል. ከዚያ ልጁ በጣም ማልቀስ ይጀምራል. ድንገት ግን በጉ ከሞተበት ይነሳ እና ይቆማል ልጁም በመገረም ደስ ብሎት ያያል ለካ በጎች በተፈጥሮአቸው የእባብን መርዝ መቋቋም የሚችል ነገር በደማቸው ውስጥ አለ. በተመሳሳይ ሁኔት ኢየሱስ ክርስቶስ አጥፊ እባብ እንዳይነድፈን ስለ እኛ መከራን ተቀብሎ ከሞት በመነሳት የዘላለም ሕይወት ሰቶናል።
1371Loading...
05
የልብ ዝግጅት‼️                    ክፍል 1 📌 መንፈሳዊ አለም ላይ እጅግ በጣም ወሳኝ ከሆኑ ነገሮች መሀል ይሄ የልብ ዝግጅት/የልብ ስፋት የሚባለው ነገር አንዱ ነው። አንባቢው ሊያስተውለው የሚገባው ነገር የልብ ዝግጅት የክርስ ትና ትልቁ መርህ ነው። ልብ የሚዘጋ ጀው በእግዚአብሄር ቃል ነው። በልብ ጥበብን እንድንማር ቀኝህን እን ዲህ አስታውቀን። (መዝ.ዳዊት90፥12) 📌 በሌላም ስፍራ ቃሉ እንደሚል አጥ ብቀህ ልብህን ጠብቅ የህይወት መው ጫ ከእርሱ ነውና እንደተባለ ልብ ሀሳብ ነው ሀሳብም በልብ ያለው ነው። ልብ የሚዘጋጀው ልብ የሚሰራው በቃል ነው! በጸሎትም ነው! የልብ ዝግጅት ያለው አማኝ የጠላትን ወረዳ ሰብሮ የሚጨብ ጥ አቅም ያለው ሰው ነው። ጠላት ዲያ ቢሎስ የሚበሽቀውና የማይወደው ሰው ቢኖር የልብ ዝግጅት ያለውን ሰው ነው። 📌 ልብን ማስፋት፦ ይሄ ቢሆን ያ ቢሆ ን ብሎ ልብን ለሚመጣ ለሚገጥም ፈተ ና ራስን ማዘጋጀት ልብን ማስፋት አሸና ፊ የሚያደርግ ነው። ብዙ ሰው የሚወድ ቀው ከመንፈሳዊ አለም በሚመጣ ውጊ ያ የሚሸነፈው በልብ ዝግጅት ላይ እም ብዛም ስላልሰራ ነው። ልቡን ያሰናዳ ል ቡን በመንፈስ በቃል የሞላ ሰው ማእበ ሉን ተቋቁሙ በእግዚአብሄር ሀይል የገ ጠመውን ሁሉ እያሸነፈ እየረታ የሚሄድ ነው። 📌 የመንፈሳዊው አለም ትልቁ መርህ የልብ ዝግጅት ነው! እርግጠኛ ሁኑ ልቡ ያልተዘጋጀ በቀላሉ በጠላት ከሚወድቁት አንዱ ነው! የልብ ዝግጅት ላይ ያልሰሩ ሰዎች ምልክት ከብዙ በጥቂቱ ይሄን ይመስላል👇👇👇👇👇👇👇👇                              ማጉረምረም፣መርበትበት፣ጭንቀት ማብዛት፣እፎይታ የሌለው ኑሮ፣አለ መረጋጋት፣በቀላሉ ለፈተና እጅ መስ ጠት እነዚህና የመሳሰሉት ምልክቶ ቹ ናቸው። @christology_GC @christology_GC @christology_GC
2194Loading...
06
የልብ ዝግጅት‼️ ክፍል 1 📌 መንፈሳዊ አለም ላይ እጅግ በጣም ወሳኝ ከሆኑ ነገሮች መሀል ይሄ የልብ ዝግጅት/የልብ ስፋት የሚባለው ነገር አንዱ ነው። አንባቢው ሊያስተውለው የሚገባው ነገር የልብ ዝግጅት የክርስ ትና ትልቁ መርህ ነው። ልብ የሚዘጋ ጀው በእግዚአብሄር ቃል ነው። በልብ ጥበብን እንድንማር ቀኝህን እን ዲህ አስታውቀን። (መዝ.ዳዊት90፥12) 📌 በሌላም ስፍራ ቃሉ እንደሚል አጥ ብቀህ ልብህን ጠብቅ የህይወት መው ጫ ከእርሱ ነውና እንደተባለ ልብ ሀሳብ ነው ሀሳብም በልብ ያለው ነው። ልብ የሚዘጋጀው ልብ የሚሰራው በቃል ነው! በጸሎትም ነው! የልብ ዝግጅት ያለው አማኝ የጠላትን ወረዳ ሰብሮ የሚጨብ ጥ አቅም ያለው ሰው ነው። ጠላት ዲያ ቢሎስ የሚበሽቀውና የማይወደው ሰው ቢኖር የልብ ዝግጅት ያለውን ሰው ነው። 📌 ልብን ማስፋት፦ ይሄ ቢሆን ያ ቢሆ ን ብሎ ልብን ለሚመጣ ለሚገጥም ፈተ ና ራስን ማዘጋጀት ልብን ማስፋት አሸና ፊ የሚያደርግ ነው። ብዙ ሰው የሚወድ ቀው ከመንፈሳዊ አለም በሚመጣ ውጊ ያ የሚሸነፈው በልብ ዝግጅት ላይ እም ብዛም ስላልሰራ ነው። ልቡን ያሰናዳ ል ቡን በመንፈስ በቃል የሞላ ሰው ማእበ ሉን ተቋቁሙ በእግዚአብሄር ሀይል የገ ጠመውን ሁሉ እያሸነፈ እየረታ የሚሄድ ነው። 📌 የመንፈሳዊው አለም ትልቁ መርህ የልብ ዝግጅት ነው! እርግጠኛ ሁኑ ልቡ ያልተዘጋጀ በቀላሉ በጠላት ከሚወድቁት አንዱ ነው! የልብ ዝግጅት ላይ ያልሰሩ ሰዎች ምልክት ከብዙ በጥቂቱ ይሄን ይመስላል👇👇👇👇👇👇👇👇 ማጉረምረም፣አሉታዊ ድምጾችን ብቻ ማሰማት፣በየጊዜውና በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ ማማረር፣ቀናቀናውን የማይናገር የተጣመመ ህሊና እና ንግግር፣በተለይ በተለይ ማጉረምረም የእዚህ የልብ ዝግ ጅት ጉድለት ምልክት ነው። @christology_GC @christology_GC @christology_GC
10Loading...
07
🛑📵 ሰበር ዜና በ አጭር ግዜ ተወዳጅነትን የገኙ በአማርኛ በኦሮሚኛ እና በእንግሊዝኛ የሚለቀቁ አስተማሪ ና አዝናኝ ቻነሎችን ይ🀄️ላ🀄️ሉ 👇👇 Free promotion የሚትፈልጉ Channel ያላችሁ በ @seer_lewi አነግሩኝ 👇👇👇
480Loading...
08
🛑🛑🛑🛑BREAKING NEWS 🤑🤑አሁን Online ላላችሁ ብቻ 💸የካርድ ሽልማት አለ። ካርዱ ሊለቀቅ ❽ ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው Join ብላችሁ ጠብቁ ማየት ማመን ነው👑
1230Loading...
09
🛑📵 ሰበር ዜና በ አጭር ግዜ ተወዳጅነትን የገኙ በአማርኛ በኦሮሚኛ እና በእንግሊዝኛ የሚለቀቁ አስተማሪ ና አዝናኝ ቻነሎችን ይ🀄️ላ🀄️ሉ 👇👇 Free promotion የሚትፈልጉ Channel ያላችሁ በ @seer_lewi አነግሩኝ 👇👇👇
530Loading...
10
Media files
2370Loading...
11
🛑📵 ሰበር ዜና በ አጭር ግዜ ተወዳጅነትን የገኙ በአማርኛ በኦሮሚኛ እና በእንግሊዝኛ የሚለቀቁ አስተማሪ ና አዝናኝ ቻነሎችን ይ🀄️ላ🀄️ሉ 👇👇 Free promotion የሚትፈልጉ Channel ያላችሁ በ @seer_lewi አነግሩኝ 👇👇👇
410Loading...
12
🛑📵 ሰበር ዜና በ አጭር ግዜ ተወዳጅነትን የገኙ በአማርኛ በኦሮሚኛ እና በእንግሊዝኛ የሚለቀቁ አስተማሪ ና አዝናኝ ቻነሎችን ይ🀄️ላ🀄️ሉ 👇👇 Free promotion የሚትፈልጉ Channel ያላችሁ በ @seer_lewi አነግሩኝ 👇👇👇
541Loading...
13
መስቀል የእግዚአብሔር ፍርድ እና የእግዚአብሔር ፍቅር የተገናኙበት ቦታ ነው። መስቀል በኢየሱስ ላይ ኃጢአት የተቀጣበት ቦታ ነው። መስቀል የኃጢአት ደሞዝ አንድ በአንድ ተወራርዶ የተከፈለበት ቦታ ነው። ነገር ግን ዓለም ለእኔ ከተሰቀለበት፣ እኔም ለዓለም ከተሰቀልሁበት ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በቀር፣ ሌላው ትምክሕት ከእኔ የራቀ ይሁን።   — ገላትያ 6፥14 (አዲሱ መ.ት) @christology_GC @christology_GC @christology_GC
3092Loading...
14
Media files
3420Loading...
15
🛑📵 ሰበር ዜና በ አጭር ግዜ ተወዳጅነትን የገኙ በአማርኛ በኦሮሚኛ እና በእንግሊዝኛ የሚለቀቁ አስተማሪ ና አዝናኝ ቻነሎችን ይ🀄️ላ🀄️ሉ 👇👇 Free promotion የሚትፈልጉ Channel ያላችሁ በ @seer_lewi አነግሩኝ 👇👇👇
630Loading...
16
መረዳት 3 ሜምፌቦስቴ እኔ ነኝ! @christology_GC @christology_GC
250Loading...
17
Media files
3202Loading...
18
በ ጥቅት ግዜ ውስጥ በ ሺዎች ማግኛ መንገድ ነው ➺ Above  ➣  1k+ subscribers ➺ Above  ➣  2k+ subscribers ➺ Above  ➣  5k+ subscribers ➺ Above  ➣  10k+ subscribers በላይ subscribers ያላችሁ አነግሩን 👍       ➨  @seer_lewi 👈 ማሳሰብያ መንፈሳዊ ያልሆነ ቻናል ❌አንቀበልም❌
1950Loading...
19
አካሉ ግን... ነው‼️ እንግዲህ በመብል ወይም በመጠጥ ወይም ስለ በአል ወይም ስለ ወር መባቻ ወይም ስለ ሰንበት ማንም አይፍረድባች ሁ። እነዚህ ሊመጡ ያሉት ነገሮች ጥላ ናቸውና፥አካሉ ግን የክርስቶስ ነው። (ቆላ2፥16-17) ሊመጡ ያሉት ጥላ አካሉ ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ ትኩረት ሊደረግባቸው የሚገቡ ወሳኝ ቃላቶች! ========================== 📌 ጥላ ናቸው ማለት የሚያሳዩት ሌላ የሚጠበቅ አሁን የሌለ ሊመጣ ያለ የተ ዘጋጀ ነገር ግን በእግዚአብሄር አሳብና እቅድ ግን የቀደመ ቀድሞም የተወሰነ በክርስቶስ መምጣት ዋነኛ አካሉ የተገ ለጠበት እውነት ነው። 📌 ጥላ አካል የሚሆነውን ይሆናል አካል የሚያሳየውን እንቅስቃሴ ተከትሎ ያንኑ ያደርጋል። ያ ማለት አካል ከጥላ ይቀድ ማል ወይም አዲስ ኪዳን ከብሉይ ኪዳን ይቀድማል። ስለዚህ የብሉይ ኪዳንን ህጎች ወይንም የአይሁድን ስርአት ለዘላ ለም ይዘነው የሙጥኝ የምንልበት ሳይሆ ን ጥላው ለአካሉ ስፍራ የሚለቅበት አካ ሄድ ነው። 📌 ማለትም እነዚህ ስርአቶችም ሆኑ ህጎች የሚያበቁበት ጊዜ አለ ማለት ነው። ሌላው ጥላ አይያዝም አይጨበጥም የመኖሩ ምክንያት አካሉ እንጂ በራሱ የሆነ ህልውና የለውም። ሲቀጥል አካል የሚሆነውን ጥላ ይሆናል እንጂ ጥላ የሚሆነውን አይደለም አካል የሚሆነው። አካል ከሌለ ጥላ የለም! 📌 ሊመጡ ያሉት ነገሮች ጥላ ናቸው ሲል ማሳያ ናቸው እያለን ነው። እግዚ አብሄር አዳም ሲወድቅ አይደለም መላ ልፈልግ እስኪ ልጄን ወልድን ልኬ ላድ ናቸው ያለው አስቀድሞ በልጁ ስራ የእ ግዚአብሄር ልጅ እንሆን ዘንድ አቅዷል። አዳም የክርስቶስ ምሳሌ እንደሆነ ሮሜ 5 ይነግረናል። አካሉ ክርስቶስ ማሳያው ወይም ምሳሌው ደግሞ አዳም ነው። @christology_GC @christology_GC @christology_GC
3798Loading...
20
🛑🛑🛑🛑BREAKING NEWS 🤑🤑አሁን Online ላላችሁ ብቻ 💸የካርድ ሽልማት አለ። ካርዱ ሊለቀቅ ❽ ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው Join ብላችሁ ጠብቁ ማየት ማመን ነው👑
1610Loading...
21
ሰላም ወዳጆቼ አንድ ድንቅ ቻናል ላስተዋውቃችሁ ለመንፈሳዊ ህይወታችሁ በጣም የሚጠቅም ስለሆነ ማንም join ሳይል እንዳያልፍ button ነክታችሁ መቀላቀል ትችላላችሁ
1230Loading...
22
🛑📵 ሰበር ዜና በ አጭር ግዜ ተወዳጅነትን የገኙ በአማርኛ በኦሮሚኛ እና በእንግሊዝኛ የሚለቀቁ አስተማሪ ና አዝናኝ ቻነሎችን ይ🀄️ላ🀄️ሉ 👇👇 Free promotion የሚትፈልጉ Channel ያላችሁ በ @seer_lewi አነግሩኝ 👇👇👇
830Loading...
23
🛑📵 ሰበር ዜና በ አጭር ግዜ ተወዳጅነትን የገኙ በአማርኛ በኦሮሚኛ እና በእንግሊዝኛ የሚለቀቁ አስተማሪ ና አዝናኝ ቻነሎችን ይ🀄️ላ🀄️ሉ 👇👇 Free promotion የሚትፈልጉ Channel ያላችሁ በ @seer_lewi አነግሩኝ 👇👇👇
1020Loading...
24
የትንሣኤ መዝሙር ይፈልጋሉ ?? የ ዘማሪውን ስም በመንካት ያድምጡት wave @seer_lewi 👇👇👇👇👇👇
880Loading...
25
ሰላም ወዳጆቼ አንድ ድንቅ ቻናል ላስተዋውቃችሁ ለመንፈሳዊ ህይወታችሁ በጣም የሚጠቅም ስለሆነ ማንም join ሳይል እንዳያልፍ button ነክታችሁ መቀላቀል ትችላላችሁ
630Loading...
26
ዛሬ አውሮፕላኑ ከመከስከስ ተረፈ የኢየሱስን ስም እየጠሩ ከሞት ዳኑ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ቁጥር ET154 ዛሬ ሚያዝያ 29፣ 2016 ከሀዋሳ ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ ላይ እያለ በአውሮፕላን ውስጥ አጋጥሞ የነበረው ጭስ። sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @SisayAzusaRevivall @SisayAzusaRevivall       🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
10Loading...
27
Media files
2970Loading...
28
ሁሉም ጥያቄዎቻችሁ ተቀባይነትን አግ ኝተዋል በቅደም ተከተሉ መሰረት የሚመለሱ ይሆናል አመሰግናለሁ🙏 @christology_GC @christology_GC
3640Loading...
29
ሰላም ወዳጆቼ አንድ ድንቅ ቻናል ላስተዋውቃችሁ ለመንፈሳዊ ህይወታችሁ በጣም የሚጠቅም ስለሆነ ማንም join ሳይል እንዳያልፍ button ነክታችሁ መቀላቀል ትችላላችሁ
980Loading...
30
በምን ዙሪያ ትምህርት ይለቀቅ?? @christology_GC
3540Loading...
31
ያስቸገራችሁ ሊሰራበት ነው‼️ ሲያልፍም ከመወለዱ ጀምሮ እውር የሆነውን ሰው አየ። ደቀመዛሙርቱም መምህር ሆይ፥ይህ ሰው እውር ሆኖ እንዲወለድ ሀጢአት የሰራ ማን ነው? እርሱ ወይስ ወላጆቹ ብለው ጠየቁት። ኢየሱስም እንዲህ ብሎ መለሰ። የእግ ዚአብሄር ስራ በእርሱ እንዲገለጥ ነው እንጂ እርሱ ወይም ወላጆቹ ሀጢአት አልሰሩም።               (ዩሀ9፥1-3) 📌 በተለምዶ እና በማህበረሰባዊ ል ምምድ እኛም አይምሮ ውስጥ ተቀርጾ የተቀመጠ ስሁት አመለካከት አለ። በህይወት አጋጣሚ ላይ የደረሰብንን ችግር ወይም የገጠመን ፈተና ምን አድርጌ ነው? እንዲህ አልሰራሁ እንዲ ህ አላደረኩ ይልቁንም እንዲ አርጌ ም ላሹ ይሄን አይነት መጥፎ አጋጣሚ ሆነ እንላለን። ይሁን እንጂ ችግሩ የሚቀጥ ለው ለሁሌ አይደለም! የእግዚአብሄር ስራ መገለጥ እስኪጀምር ነው። 📌 አንዳንድ ጊዜ የችግራችን መፍትሄ ዘግየት ያለው እግዚአብሄር ታላቁን ስራ ውን ታላቁን ማዳኑን ሊገልጥበት ወዶ ነው እና ታገስ ወዳጄ! እግዚአብሄር በነ ገርህ ሁሉ ላይ ያንተን የልፋት ውጤት ሳይሆን የእሱን የርህራሄና ቸርነት በጎነት ሊገልጥ ይፈልጋል። ለምሳሌ አይነስውሩ ሰው በገንዘቡ አልዳነም ለሀኪሞች ከፍ ሎ አልዳነም እንዲሁ በነጻ ግን ሀኪሞች የማይችሉትን ድንቅ ስራ ኢየሱስ ሰራለት ወደታች ወረድ ብላችሁ ስትመለከቱ የእ ግዚአብሄር ልጅ እንደሆነ አምኖ እንዲቀ በለው ሲጠይቀው ትመለከታላችሁ ያ ማለት የተአምራቶች መጨረሻ ሰዎችን አስገርሞ ማለፍ ሳይሆን የእግዚአብሄር ልጅ ኢየሱስን ለማሳየት ነው! አንተንና የላክኸውን እርሱም ክርስቶስ ኢየሱስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ህይወት ናት ተብሎ እንደተጻፈው ኢየሱስን ማሳየት ነው የማንኛውም ድንቅና ተአምራት አላ ማው። 📌 ስለዚህ የአንተ ችግር የዘገየው የእግዚአብሄር ስራው ሊገለጥበት ነው ብለህ አስብ! እግዚአብሄር ትምክህትን ፈጽሞ ይጠላል! እኔ ሰርቼ ለፍቼ እንዲህ ሆኜ የሚል በራስ ማስተዋል ላይ የመደ ገፍ አይነት ነገሮችን ከእኛ ላይ ማስወገድ ይሻል። በህይወት አጋጣሚ ያገኘነውን ነገር ሁሉ ምስጋናው credituን ለባለቤ ቱ ለእግዚአብሄር መስጠት አለብን። 📌 የኔ ለምን ዘገየ እነ እገሌ እንዲህ አግኝተው ብለህ አትማረር የዘገየው ውሀው ላይ ተረማምዶ እንደመጣው ችግርህ ላይ ሊረማመድ ነው!🔥🔥 በቆየው ችግርህ ላይ እግዚአብሄር ይከ ብርበታል! ሰዎችም አንተን አይተው ጌታ ረዳው! አብዝቶ የተከተለው፣ያገለገለው ጌታ፣የኖረለት ጌታ፣የታመነለት ጌታ ደረሰ ለት እያሉ ያወራሉ።🗣 አነጋጋሪ የሆነ ነገር እቤትህ መግባት ሲጀምር የሆነልህ ነገ ር ለእግዚአብሄር ክብር ብቻ ይሆናል። በህይወትህ ላገኘኸው ስኬትና ድል ም ስጋናውን ለልፋትህ ሳይሆን ለእግዚአብ ሄር ብቻ መስጠት ትጀምራለህ።                 አሜንን 🗣ባስጨነቃችሁ ጉዳይ የእግዚአብሄር ስራ ይገለጣል!!🔥🔥🔥 @christology_GC @christology_GC @christology_GC
4461Loading...
32
ሰላም ወዳጆቼ አንድ ድንቅ ቻናል ላስተዋውቃችሁ ለመንፈሳዊ ህይወታችሁ በጣም የሚጠቅም ስለሆነ ማንም join ሳይል እንዳያልፍ button ነክታችሁ መቀላቀል ትችላላችሁ
1300Loading...
33
ነብይ እዮ ጩፋ ዛሬ በቁጥጥር ስር ዋሉ ?? ሙሉውን ለማንበብ 👇👇👇👇👇👇
40Loading...
34
የትንሣኤ መዝሙር ይፈልጋሉ ?? የ ዘማሪውን ስም በመንካት ያድምጡት wave @seer_lewi 👇👇👇👇👇👇
1230Loading...
35
Media files
4310Loading...
36
🛑🛑🛑🛑BREAKING NEWS 🤑🤑አሁን Online ላላችሁ ብቻ 💸የካርድ ሽልማት አለ። ካርዱ ሊለቀቅ ❽ ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው Join ብላችሁ ጠብቁ ማየት ማመን ነው👑
2480Loading...
37
የትንሣኤ መዝሙር ይፈልጋሉ ?? የ ዘማሪውን ስም በመንካት ያድምጡት wave @seer_lewi 👇👇👇👇👇👇
1090Loading...
38
ነብይ እዮ ጩፋ ዛሬ በቁጥጥር ስር ዋሉ ?? ሙሉውን ለማንበብ 👇👇👇👇👇👇
2960Loading...
39
ድንቅ የትንሣኤ መዝሙሮችን መግኘት ከፈለጉ ቸነሉን ይቀላቀላሉ 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+wyGe8GycEz00NGRk https://t.me/+wyGe8GycEz00NGRk 👇👇👇👇👇👇👇
1480Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
🛑📵 ሰበር ዜና በ አጭር ግዜ ተወዳጅነትን የገኙ በአማርኛ በኦሮሚኛ እና በእንግሊዝኛ የሚለቀቁ አስተማሪ ና አዝናኝ ቻነሎችን ይ🀄️ላ🀄️ሉ 👇👇 Free promotion የሚትፈልጉ Channel ያላችሁ በ @seer_lewi አነግሩኝ 👇👇👇
إظهار الكل...
የአማርኛ ቻናል
English channel 🇬🇧🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
Afan oromo
ቋንቋ ትግራይ
🈴 ሁሉንም አንድ ላይ 🈴
Photo unavailableShow in Telegram
🛑📵 ሰበር ዜና በ አጭር ግዜ ተወዳጅነትን የገኙ በአማርኛ በኦሮሚኛ እና በእንግሊዝኛ የሚለቀቁ አስተማሪ ና አዝናኝ ቻነሎችን ይ🀄️ላ🀄️ሉ 👇👇 Free promotion የሚትፈልጉ Channel ያላችሁ በ @seer_lewi አነግሩኝ 👇👇👇
إظهار الكل...
የአማርኛ ቻናል
English channel 🇬🇧🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
Afan oromo
ቋንቋ ትግራይ
🈴 ሁሉንም አንድ ላይ 🈴
Photo unavailableShow in Telegram
የማንን ሙሉ አልበም ወይም ነጠላ ይፈልጋሉ የፈለጉትን የዘማሪ ስም ይምረጡ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
إظهار الكل...
ታምራት ኃይሌ
ተስፋዬ ጋብሶ
ደረጄ ከበደ
አድሱ ወርቁ
ሸወዬ ደምጤ
ዘመን ተሸጋሪ ሁሉንም አንድ ላይ
ይስሃቅ ሰድቅ
ሰሙኤል ንጉሴ
መስከረም ጌቱ
መስፍን ጉቱ
ኤፍሬም አለሙ
ቴድ ተደሰ
አዳዲስ መዝሙሮች
ይሳኮር
ይትቤ
ባብ
ሁሉንም አንድ ላይ በ Gospel
አንድ ቀን በአንድ መሬት ላይ እየተጫወተ ያለ ሕፃን ልጅ ነበር ልጁም እየተጫወተ ባለበት ሰአት ላይ እባብ  ያያል ከዚያ ይሄ ሕፃን ልጅ በመሮጥ መሸሽ ይጀምራል እየሮጠ እያለ ተደናቅፎ ይወድቅና ማልቀስ ይጀምራል እያለቀሰ እያለ ድንገት አንድ በግ በፊት ለፊቱ ቆሞ ያያል በጉም በልጁ ስፍራ በመሆን  ተነድፎ ይሞታል. ከዚያ ልጁ በጣም ማልቀስ ይጀምራል. ድንገት ግን በጉ ከሞተበት ይነሳ እና ይቆማል ልጁም በመገረም ደስ ብሎት ያያል ለካ በጎች በተፈጥሮአቸው የእባብን መርዝ መቋቋም የሚችል ነገር በደማቸው ውስጥ አለ. በተመሳሳይ ሁኔት ኢየሱስ ክርስቶስ አጥፊ እባብ እንዳይነድፈን ስለ እኛ መከራን ተቀብሎ ከሞት በመነሳት የዘላለም ሕይወት ሰቶናል።
إظهار الكل...
🔥 2🥰 1😱 1
የልብ ዝግጅት‼️                    ክፍል 1 📌 መንፈሳዊ አለም ላይ እጅግ በጣም ወሳኝ ከሆኑ ነገሮች መሀል ይሄ የልብ ዝግጅት/የልብ ስፋት የሚባለው ነገር አንዱ ነው። አንባቢው ሊያስተውለው የሚገባው ነገር የልብ ዝግጅት የክርስ ትና ትልቁ መርህ ነው። ልብ የሚዘጋ ጀው በእግዚአብሄር ቃል ነው። በልብ ጥበብን እንድንማር ቀኝህን እን ዲህ አስታውቀን። (መዝ.ዳዊት90፥12) 📌 በሌላም ስፍራ ቃሉ እንደሚል አጥ ብቀህ ልብህን ጠብቅ የህይወት መው ጫ ከእርሱ ነውና እንደተባለ ልብ ሀሳብ ነው ሀሳብም በልብ ያለው ነው። ልብ የሚዘጋጀው ልብ የሚሰራው በቃል ነው! በጸሎትም ነው! የልብ ዝግጅት ያለው አማኝ የጠላትን ወረዳ ሰብሮ የሚጨብ ጥ አቅም ያለው ሰው ነው። ጠላት ዲያ ቢሎስ የሚበሽቀውና የማይወደው ሰው ቢኖር የልብ ዝግጅት ያለውን ሰው ነው። 📌 ልብን ማስፋት፦ ይሄ ቢሆን ያ ቢሆ ን ብሎ ልብን ለሚመጣ ለሚገጥም ፈተ ና ራስን ማዘጋጀት ልብን ማስፋት አሸና ፊ የሚያደርግ ነው። ብዙ ሰው የሚወድ ቀው ከመንፈሳዊ አለም በሚመጣ ውጊ ያ የሚሸነፈው በልብ ዝግጅት ላይ እም ብዛም ስላልሰራ ነው። ልቡን ያሰናዳ ል ቡን በመንፈስ በቃል የሞላ ሰው ማእበ ሉን ተቋቁሙ በእግዚአብሄር ሀይል የገ ጠመውን ሁሉ እያሸነፈ እየረታ የሚሄድ ነው። 📌 የመንፈሳዊው አለም ትልቁ መርህ የልብ ዝግጅት ነው! እርግጠኛ ሁኑ ልቡ ያልተዘጋጀ በቀላሉ በጠላት ከሚወድቁት አንዱ ነው! የልብ ዝግጅት ላይ ያልሰሩ ሰዎች ምልክት ከብዙ በጥቂቱ ይሄን ይመስላል👇👇👇👇👇👇👇👇                              ማጉረምረምመርበትበትጭንቀት ማብዛትእፎይታ የሌለው ኑሮአለ መረጋጋትበቀላሉ ለፈተና እጅ መስ ጠት እነዚህና የመሳሰሉት ምልክቶ ቹ ናቸው። @christology_GC @christology_GC @christology_GC
إظهار الكل...
1🥰 1
የልብ ዝግጅት‼️ ክፍል 1 📌 መንፈሳዊ አለም ላይ እጅግ በጣም ወሳኝ ከሆኑ ነገሮች መሀል ይሄ የልብ ዝግጅት/የልብ ስፋት የሚባለው ነገር አንዱ ነው። አንባቢው ሊያስተውለው የሚገባው ነገር የልብ ዝግጅት የክርስ ትና ትልቁ መርህ ነው። ልብ የሚዘጋ ጀው በእግዚአብሄር ቃል ነው። በልብ ጥበብን እንድንማር ቀኝህን እን ዲህ አስታውቀን። (መዝ.ዳዊት90፥12) 📌 በሌላም ስፍራ ቃሉ እንደሚል አጥ ብቀህ ልብህን ጠብቅ የህይወት መው ጫ ከእርሱ ነውና እንደተባለ ልብ ሀሳብ ነው ሀሳብም በልብ ያለው ነው። ልብ የሚዘጋጀው ልብ የሚሰራው በቃል ነው! በጸሎትም ነው! የልብ ዝግጅት ያለው አማኝ የጠላትን ወረዳ ሰብሮ የሚጨብ ጥ አቅም ያለው ሰው ነው። ጠላት ዲያ ቢሎስ የሚበሽቀውና የማይወደው ሰው ቢኖር የልብ ዝግጅት ያለውን ሰው ነው። 📌 ልብን ማስፋት፦ ይሄ ቢሆን ያ ቢሆ ን ብሎ ልብን ለሚመጣ ለሚገጥም ፈተ ና ራስን ማዘጋጀት ልብን ማስፋት አሸና ፊ የሚያደርግ ነው። ብዙ ሰው የሚወድ ቀው ከመንፈሳዊ አለም በሚመጣ ውጊ ያ የሚሸነፈው በልብ ዝግጅት ላይ እም ብዛም ስላልሰራ ነው። ልቡን ያሰናዳ ል ቡን በመንፈስ በቃል የሞላ ሰው ማእበ ሉን ተቋቁሙ በእግዚአብሄር ሀይል የገ ጠመውን ሁሉ እያሸነፈ እየረታ የሚሄድ ነው። 📌 የመንፈሳዊው አለም ትልቁ መርህ የልብ ዝግጅት ነው! እርግጠኛ ሁኑ ልቡ ያልተዘጋጀ በቀላሉ በጠላት ከሚወድቁት አንዱ ነው! የልብ ዝግጅት ላይ ያልሰሩ ሰዎች ምልክት ከብዙ በጥቂቱ ይሄን ይመስላል👇👇👇👇👇👇👇👇 ማጉረምረም፣አሉታዊ ድምጾችን ብቻ ማሰማት፣በየጊዜውና በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ ማማረር፣ቀናቀናውን የማይናገር የተጣመመ ህሊና እና ንግግር፣በተለይ በተለይ ማጉረምረም የእዚህ የልብ ዝግ ጅት ጉድለት ምልክት ነው። @christology_GC @christology_GC @christology_GC
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
🛑📵 ሰበር ዜና በ አጭር ግዜ ተወዳጅነትን የገኙ በአማርኛ በኦሮሚኛ እና በእንግሊዝኛ የሚለቀቁ አስተማሪ ና አዝናኝ ቻነሎችን ይ🀄️ላ🀄️ሉ 👇👇 Free promotion የሚትፈልጉ Channel ያላችሁ በ @seer_lewi አነግሩኝ 👇👇👇
إظهار الكل...
የአማርኛ ቻናል
English channel 🇬🇧🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
Afan oromo
ቋንቋ ትግራይ
🈴 ሁሉንም አንድ ላይ 🈴
🛑🛑🛑🛑BREAKING NEWS 🤑🤑አሁን Online ላላችሁ ብቻ 💸የካርድ ሽልማት አለ። ካርዱ ሊለቀቅ ❽ ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው Join ብላችሁ ጠብቁ ማየት ማመን ነው👑
إظهار الكل...
👍 1
🈴JOIN 🈴
Photo unavailableShow in Telegram
🛑📵 ሰበር ዜና በ አጭር ግዜ ተወዳጅነትን የገኙ በአማርኛ በኦሮሚኛ እና በእንግሊዝኛ የሚለቀቁ አስተማሪ ና አዝናኝ ቻነሎችን ይ🀄️ላ🀄️ሉ 👇👇 Free promotion የሚትፈልጉ Channel ያላችሁ በ @seer_lewi አነግሩኝ 👇👇👇
إظهار الكل...
የአማርኛ ቻናል
English channel 🇬🇧🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
Afan oromo
ቋንቋ ትግራይ
🈴 ሁሉንም አንድ ላይ 🈴
01:24
Video unavailableShow in Telegram
1