📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚
الذهاب إلى القناة على Telegram
↘️በዚህ ቻናል የሚተላለፉት ↘️በሱና ኡስታዞች የተቀሩ ደርሶች ↘️የሱና ኡስታዞች ሙሀደራዎች ↘️በመቀጠል አስተማሪ ፁሁፎች ➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴ https://t.me/htt_asselfya
إظهار المزيد3 819
المشتركون
-524 ساعات
+1617 أيام
+15530 أيام
أرشيف المشاركات
የኢብኑ ምነወር የድምፅ ፋይሎች ለማግኘት
ጥያቄዎችን ለመከታተል ጎራ ይበሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/heyruabrar
https://t.me/heyruabrar
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
የሙታን አምልኮ በሙሐመድ አወል መንዙማ ውስጥ
~
"ጌታዬ ለመንኩህ ባንቢዎቹ ስር
በሩሱል ባውሊያ አንድ እንኳን ሳይቀር
አቤት ብየ ልጩህ እባሮቹ በር።"
አላህ እንዲህ ይላል፡-
وَيَعْبُدُونَ مِنْ دُونِ اللَّهِ مَا لَا يَضُرُّهُمْ وَلَا يَنْفَعُهُمْ وَيَقُولُونَ هَٰؤُلَاءِ شُفَعَاؤُنَا عِنْدَ اللَّهِ ۚ قُلْ أَتُنَبِّئُونَ اللَّهَ بِمَا لَا يَعْلَمُ فِي السَّمَاوَاتِ وَلَا فِي الْأَرْضِ ۚ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَىٰ عَمَّا يُشْرِكُونَ
(ከአላህም ሌላ የማይጎዳቸውን የማይጠቅማቸውንም ይገዛሉ፤ እነዚህም አላህ ዘንድ #አማላጆቻችን ናቸው ይላሉ። «አላህን በሰማያትና በምድር ውስጥ የማያውቀው ነገር ኖሮ ትነግሩታላችሁን?» በላቸው፡፡ ከሚያጋሩት ሁሉ ጠራ፤ ላቀም፡፡) [ዩኑስ፡ 18]
"ቀልቤን ወደሳቸው አድርጌ ሰንዘር
አቤት ጮህኩባችሁ ጌቶቼ ዱስቱር።"
"ተሙስጠፋ ይዤ እስተ አቡል በሸር
አንቢያ ሙርሰልም አንድ እንኳን ሳይቀር።"
አላህ እንዲህ ይላል፡-
وَمَنْ أَضَلُّ مِمَّنْ يَدْعُو مِنْ دُونِ اللَّهِ مَنْ لَا يَسْتَجِيبُ لَهُ إِلَىٰ يَوْمِ الْقِيَامَةِ وَهُمْ عَنْ دُعَائِهِمْ غَافِلُونَ
(ከአላህ ሌላ እስከ ቂያማ ቀን ድረስ መልስ የማይሰጠውን እንደሚጣራ ሰው የጠመመ ማነው? እነሱ ከመጠራታቸው ዘንጊዎች ናቸው።) [አሕቃፍ፡ 5]
إِنَّ الَّذِينَ تَدْعُونَ مِنْ دُونِ اللَّهِ عِبَادٌ أَمْثَالُكُمْ ۖ فَادْعُوهُمْ فَلْيَسْتَجِيبُوا لَكُمْ إِنْ كُنْتُمْ صَادِقِينَ
(እነዚያ ከሱ ሌላ የምትጠሯቸው የናንተው አምሳያ ባሪያዎች ናቸው፡፡ ጥሯቸው እስኪ ይመልሱላችሁ እውነተኞች ከሆናችሁ?) [አዕራፍ፡ 194]
"ደሞ አራተኛቸው ዐልዩ ሐይደር
ነበረ ለነቢ ማኖሪያ ሚስጥር
ዒልመል ገይብ ተሱ ይጠየቅ ነበር።"
አላህ እንዲህ ይላል፡-
قُلْ لَا يَعْلَمُ مَنْ فِي السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ الْغَيْبَ إِلَّا اللَّهُ ۚ وَمَا يَشْعُرُونَ أَيَّانَ يُبْعَثُونَ
("በሰማያትም በምድርም ያለን የሩቅን ምስጢር አላህ እንጂ ማንም አያውቅም፡፡ መቼ እንደሚቀሰቀሱም አያውቁም" በላቸው።) [ነምል፡ 65]
"በዘበን ያላችሁ ሳዳቶች አኽያር
ቀኝ አጄን ጨብጡኝ ወድቄ እንዳልቀር።"
አላህ እንዲህ ይላል፡-
قُلِ ادْعُوا الَّذِينَ زَعَمْتُمْ مِنْ دُونِ اللَّهِ ۖ لَا يَمْلِكُونَ مِثْقَالَ ذَرَّةٍ فِي السَّمَاوَاتِ وَلَا فِي الْأَرْضِ
("እነዚያን ከአላህ ሌላ የምታስቧቸውን ጥሩ፡፡ በሰማያትም በምድርም ውስጥ የብናኝ ክብደት ያክል ምንንም አይችሉም፡፡) [ሰበእ: 22-23]
•
"ሺሊላ ጌቶቼ አርሂቡ ዱስቱር
መቼም አለናንተ ሁሉም አያምር
በናንተ የሸሸ ምነዜም አያፍር።"
አላህ እንዲህ ይላል፡-
مَثَلُ الَّذِينَ اتَّخَذُوا مِنْ دُونِ اللَّهِ أَوْلِيَاءَ كَمَثَلِ الْعَنْكَبُوتِ اتَّخَذَتْ بَيْتًا ۖ وَإِنَّ أَوْهَنَ الْبُيُوتِ لَبَيْتُ الْعَنْكَبُوتِ ۖ لَوْ كَانُوا يَعْلَمُونَ
(የእነዚያ ከአላህ ሌላ ረዳቶችን የያዙ ሰዎች ምሳሌ ቤትን እንደ ሠራች ሸረሪት ብጤ ነው፡፡ ከቤቶችም ሁሉ በጣም ደካማው የሸረሪት ቤት ነው፡፡ ቢያውቁ ኖሮ (አማልክት አድርገው አይግገዟቸውም ነበር።) [ዐንከቡት፡ 41]
"ጌቶቼ አትለፉኝ አደቤም ባያምር
አደበቢስ ቡልሀ እንደኔ ቢኖር
ባሪያ ሲባል ማጥፋት እለት ነው እድር
ለናንተ ይገባል ያጠፋን መማር
ቀልቤን ያዞረልኝ ወደናንተ በር
በናንተ የሸሸ ያገኛል ሹም ሽር።"
•
አላህ እንዲህ ይላል፡-
لَهُ دَعْوَةُ الْحَقِّ ۖ وَالَّذِينَ يَدْعُونَ مِنْ دُونِهِ لَا يَسْتَجِيبُونَ لَهُمْ بِشَيْءٍ إِلَّا كَبَاسِطِ كَفَّيْهِ إِلَى الْمَاءِ لِيَبْلُغَ فَاهُ وَمَا هُوَ بِبَالِغِهِ ۚ وَمَا دُعَاءُ الْكَافِرِينَ إِلَّا فِي ضَلَالٍ
(እውነተኛ ጥሪ ለሱ ነው፡፡ እነዚያም ከሱ ሌላ የሚጠሯቸው በምንም ነገር መልስ አይሰጧቸውም፤ ወደ አፉ ይደርስ ዘንድ (ከሩቅ ሆኖ) ወደ ውሃ መዳፎቹን እንደሚዘረጋ ሰው ምሳሌ እንጂ፡፡ ነገር ግን ወደ አፉ ደራሽ አይደለም፡፡ የከሃ - ዲዎችም ጥሪ ከንቱ እንጂ (ሌላ) አይደለም፡፡) [ረዕድ፡ 14]
"አህለል በይት ሁላ ተዳር እስተዳር
ሁሉም ባንድ ሁኖ እሞስጦፋ ጋር
ዛሬ ይድረሱልን ላገኘን ችጋር።"
አላህ ግን እንዲህ ይላል፡-
يَا أَيُّهَا النَّاسُ ضُرِبَ مَثَلٌ فَاسْتَمِعُوا لَهُ ۚ إِنَّ الَّذِينَ تَدْعُونَ مِنْ دُونِ اللَّهِ لَنْ يَخْلُقُوا ذُبَابًا وَلَوِ اجْتَمَعُوا لَهُ ۖ وَإِنْ يَسْلُبْهُمُ الذُّبَابُ شَيْئًا لَا يَسْتَنْقِذُوهُ مِنْهُ ۚ ضَعُفَ الطَّالِبُ وَالْمَطْلُوبُ
(እናንተ ሰዎች ሆይ! ምሳሌ ቀርቧልና አድምጡት፡፡ እነዚያ ከአላህ ሌላ የምትጠሯቸው ዝንብ አይፈጥሩም፣ ለዚሁ አላማ ቢሰበሰቡ እንኳን፡፡ ዝንቡ የሆነን ነገር ቢነጥቃቸውም አያስጥሉትም፡፡ ከጃይም ተከጃይም ደካሞች ናቸው፡፡) [ሐጅ፡ 73]
أَمَّن یُجِیبُ ٱلۡمُضۡطَرَّ إِذَا دَعَاهُ وَیَكۡشِفُ ٱلسُّوۤءَ وَیَجۡعَلُكُمۡ خُلَفَاۤءَ ٱلۡأَرۡضِۗ أَءِلَـٰهࣱ مَّعَ ٱللَّهِۚ قَلِیلࣰا مَّا تَذَكَّرُونَ
(ወይስ ችግረኛን በለመነው ጊዜ የሚቀበል፣ መከራንም የሚያስወግድ፣ በምድርም ላይ ምትኮች የሚያደረጋችሁ ማነው? ከአላህ ጋር ሌላ አምላክ አለን? ጥቂትንም አትገሠጹም፡፡) [ነምል፡ 62]
"ሙሐመዱሰማን ገፍታሪው ቀደር
የመዕሪፋ አረቂ አቅምሶ እሚያሰክር።"
ሱብሓነላህ! ሰውየው በቢድዐ አረቄ ሰክሯል። እንዴት አንድ ተራ ፍጡር የአላህን ቀደር መገፍተር ይችላል?!
وَلَا يَحْزُنْكَ الَّذِينَ يُسَارِعُونَ فِي الْكُفْرِ ۚ إِنَّهُمْ لَنْ يَضُرُّوا اللَّهَ شَيْئًا ۗ
(እነዚያም ወደ ክህደት የሚቻኮሉት አያሳዝኑህ፡፡ እነርሱ ፈፅሞ አላህን በምንም አይጎዱምና፡፡) [ኣሊ ዒምራን፡ 176]
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
የኢብኑ ምነወር የድምፅ ፋይሎች ለማግኘት
ጥያቄዎችን ለመከታተል ጎራ ይበሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/heyruabrar
https://t.me/heyruabrar
የኢብኑ ምነወር የድምፅ ፋይሎች ለማግኘት
ጥያቄዎችን ለመከታተል ጎራ ይበሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/heyruabrar
https://t.me/heyruabrar
የኢብኑ ምነወር የድምፅ ፋይሎች ለማግኘት
ጥያቄዎችን ለመከታተል ጎራ ይበሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/heyruabrar
https://t.me/heyruabrar
የኢብኑ ምነወር የድምፅ ፋይሎች ለማግኘት
ጥያቄዎችን ለመከታተል ጎራ ይበሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/heyruabrar
https://t.me/heyruabrar
የኢብኑ ምነወር የድምፅ ፋይሎች ለማግኘት
ጥያቄዎችን ለመከታተል ጎራ ይበሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/heyruabrar
https://t.me/heyruabrar
የኢብኑ ምነወር የድምፅ ፋይሎች ለማግኘት
ጥያቄዎችን ለመከታተል ጎራ ይበሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/heyruabrar
https://t.me/heyruabrar
የኢብኑ ምነወር የድምፅ ፋይሎች ለማግኘት
ጥያቄዎችን ለመከታተል ጎራ ይበሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/heyruabrar
https://t.me/heyruabrar
የኢብኑ ምነወር የድምፅ ፋይሎች ለማግኘት
ጥያቄዎችን ለመከታተል ጎራ ይበሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/heyruabrar
https://t.me/heyruabrar
የኢብኑ ምነወር የድምፅ ፋይሎች ለማግኘት
ጥያቄዎችን ለመከታተል ጎራ ይበሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/heyruabrar
https://t.me/heyruabrar
የኢብኑ ምነወር የድምፅ ፋይሎች ለማግኘት
ጥያቄዎችን ለመከታተል ጎራ ይበሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/heyruabrar
https://t.me/heyruabrar
የኢብኑ ምነወር የድምፅ ፋይሎች ለማግኘት
ጥያቄዎችን ለመከታተል ጎራ ይበሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/heyruabrar
https://t.me/heyruabrar
የኢብኑ ምነወር የድምፅ ፋይሎች ለማግኘት
ጥያቄዎችን ለመከታተል ጎራ ይበሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/heyruabrar
https://t.me/heyruabrar
የኢብኑ ምነወር የድምፅ ፋይሎች ለማግኘት
ጥያቄዎችን ለመከታተል ጎራ ይበሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/heyruabrar
https://t.me/heyruabrar
የኢብኑ ምነወር የድምፅ ፋይሎች ለማግኘት
ጥያቄዎችን ለመከታተል ጎራ ይበሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/heyruabrar
https://t.me/heyruabrar
የኢብኑ ምነወር የድምፅ ፋይሎች ለማግኘት
ጥያቄዎችን ለመከታተል ጎራ ይበሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/heyruabrar
https://t.me/heyruabrar
የኢብኑ ምነወር የድምፅ ፋይሎች ለማግኘት
ጥያቄዎችን ለመከታተል ጎራ ይበሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/heyruabrar
https://t.me/heyruabrar
