ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

الذهاب إلى القناة على Telegram

↘️በዚህ ቻናል የሚተላለፉት ↘️በሱና ኡስታዞች የተቀሩ ደርሶች ↘️የሱና ኡስታዞች ሙሀደራዎች ↘️በመቀጠል አስተማሪ ፁሁፎች ➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴ https://t.me/htt_asselfya

إظهار المزيد
3 819
المشتركون
-524 ساعات
+1617 أيام
+15530 أيام
أرشيف المشاركات
كلهم نفس الطريق الخارجي إخونجي صوفي بنائي قطبي بسم او بقميص سلفي كلهم حزبيين ليس بغريب مراد تادس الضال المضل هداه الله إلى الصواب وإلى الحق

شوف ثاني اضل منهم الذي يسمى مراد تادس إخونجي معروف محترق حزبي هداه الله ويهدي الجميع إلى الصواب وإلى الحق وإلى اتباع الكتاب والسنة بفهم سلف الأمة

እውነት ለመናገር፤ እንደ አንድ ሱንናን የሚወድ ሙስሊም ሁሉም የሃገራችን ዑለማዎች በትክክለኛው መንሃጅ ላይ ሆነው፤ ሁሉም አላህ የሰጣቸውን ዒልምና ተሰጥዖ በመጠቀም ያለ አንዳች መከፋፈል ኡማውን ወደ ትክክለኛው መንገድ ቢመሩት ምኞቴ ነው። አይደለም ሌላ "ሐጂ" ጦሃም ሆነ ዑመር ኮምቦልቻ ወደ ትክክለኛው ዐቂዳና መንሃጅ ተመልሰው የሚያውቁትን ትክክለኛ ትምህርት ለሌሎች ቢያስተምሩ ምኞቴ ነው። ከሰዎች ሂዳያ ማግኘት እንጂ በጥመታቸው ላይ ዘውትረው ሁሌም እነርሱን ከመተቸትና ለነርሱ መልስ ከመስጠት የምናገኘው ነገር የለም። አላህ ሁላችንንም በሐቅ ላይ አንድ ያድርገን፣ ልዩነትንና ጥላቻን ያጥፋልን። || t.me/MuradTadesse

የድሮ ሶሀቦች. ጀሀድ ለመግጠም. ከኩፋሮች ጋ. ሄዱ. ሲሉ. ቢሰማ.   ከሴት. ቻናል.ለዛውም. ከልጅጋ ፣  ገብቶ. ጦርነት መግጠም. አላሁሙስተዓን نسألٌ الله وسلاما

ኢብኑ ሙነወርን በየቀኑ ስራ እየፈጠረለት የሚገኘው ኢልያስ አህመድ ➪➪➪➪➪🏝 ኢልያስ አህመድ ከቀን ወደቀን ከኢኽዋኖች ጋር ያለውን ግንኙነት እያጠናከረ ይገኛል። ዛሬ ከነ ያሲን ኑሩ እና ሙሐመድ ሀይሚድን እንዲሁም ከአንዋር መስጂዱ ኢማም ጋር ታይቷል። ኢብኑ ሙነወር፣ ሳዳት እና ኸድር ከሚሴ ደግሞ ለኢልያስና መሰሎቹ ኡዝር በመፈለግ ተጠምደዋል። አንዱን ጥፋቱን ለመሸፈን ሲፍጨረጨሩ ሌላ ያጠፋል። በተለይ ኢብኑ ሙነወር ኢልያስ እንዳይነካ የማይጎትተው ገመድ የለም። የሚያሳዝነው ግን ኢልያስ የኢብኑ መነወርን ድካም ለመቀነስ አላሰበም እንደውም ጥፋቱን ጨማምሮ ቀጥሏል። አሳዛኞቹ የራሳቸው አሮ የሰው የሚያማስሉት ኢብኑ ሙነወር እና መሰሎቹ ግን አሁንም "አይኔን ግንባር ያድርገው" ብለው የመርከዙ ሰዎችን ጥፋት ለመላከል ይባዝናሉ። «ሃኡላኢል መሳኪን» በጣም ያሳዝናሉ። ➼ ለማንኛውም ሀቅ ፈላግ የሱናው ነበልባል ሆይ! የነዚህ ሰዎች ጥፋት በደንብ ይግባህ! 📝 አቡ ዒምራን ዶክተር ጀይላን የዛኔ አላማውን ሲናገር እንዲህ ብሎ ነበር፦ "ወጣቱን እንዴት አድርገን ከጠሃ ኋላ ተከትሎ እንዲሰግድ እናድርገው" ➻ ይህ ነው አላማቸው ወጣቱ ጣሃን መከተል። ጣሃ ማለት ደግሞ የምታውቁት ሱፊይ አህባሽ ነው አህባሽ ደግሞ የቀብር አምላኪ ነው እውነታው ይሄው ነው። ሌላ ምንም ዬለውም እንዲህ እያደረጉ ነው ዲኑን የሚሸረሽሩት። ይህን የዶክተርን አላማ እቅድ ደሞ የሚያስፈፅምለት ኤልያስ አህመድ አለ የኤልያስን እቅድ ደሞ ኢብኑ ሙነወርና አጋሮቹ ያስፈፅሙለታል። ከዛ የጀይላን እቅድ ይሳካል ማለት ነው። ➧ ውድ ወጣቶች ሆይ አላህን ፍሩ ንቁባቸው አላማቸው ዲኑን መሸርሸር ህዝቡን ወደ ቀብር አምልኮ መጣራት እንጂ ሌላ ምንም አይደለም። @Jebrilsultan የኢልያስ አህመድና የመርከዙ ሰዎች፣ የሙሪዶቻቸዉ እና የሙመዪዖች ነገር በጣም ይገርማል!!! (በነገራችን ላይ የኢልያስ አህመድ ዛሬ ከነኮማንደር ጧሃ ጋር በጅማ መገኘት፣ ከነዚሁ አካላት ጋር በመጅሊስ ጉዳይ መቀማመጥና ስልጣን መካፈል ጋር ምንም ልዩነት የለዉም። በመጅሊሱ ጉዳይ “ለመስለሃ ብለን ነዉ መጅሊስ ዉስጥ የገባነዉ” ብሎ ሞኞቹን ለማሞኘትና በተወሰነ መልኩ  ይሆነዋል፣ ይህ የጅማ ስብስባቸዉ ግን ምንም ሊያስብል አይችልም። “ሸይጧን ምን አስመሰለብኝ” ብላችሁ አይኖቻችሁን መጠርጠሩ ይቀላችሁ ይሆናል እንጂ.... ክክክ) @Khedir_M_Abomsa

كلهم نفس الطريق الخارجي إخونجي صوفي بنائي قطبي بسم او بقميص سلفي كلهم حزبيين ليس بغريب مراد تادس الضال المضل هداه الله إلى الصواب وإلى الحق

شوف ثاني اضل منهم الذي يسمى مراد تادس إخونجي معروف محترق حزبي هداه الله ويهدي الجميع إلى الصواب وإلى الحق وإلى اتباع الكتاب والسنة بفهم سلف الأمة

እውነት ለመናገር፤ እንደ አንድ ሱንናን የሚወድ ሙስሊም ሁሉም የሃገራችን ዑለማዎች በትክክለኛው መንሃጅ ላይ ሆነው፤ ሁሉም አላህ የሰጣቸውን ዒልምና ተሰጥዖ በመጠቀም ያለ አንዳች መከፋፈል ኡማውን ወደ ትክክለኛው መንገድ ቢመሩት ምኞቴ ነው። አይደለም ሌላ "ሐጂ" ጦሃም ሆነ ዑመር ኮምቦልቻ ወደ ትክክለኛው ዐቂዳና መንሃጅ ተመልሰው የሚያውቁትን ትክክለኛ ትምህርት ለሌሎች ቢያስተምሩ ምኞቴ ነው። ከሰዎች ሂዳያ ማግኘት እንጂ በጥመታቸው ላይ ዘውትረው ሁሌም እነርሱን ከመተቸትና ለነርሱ መልስ ከመስጠት የምናገኘው ነገር የለም። አላህ ሁላችንንም በሐቅ ላይ አንድ ያድርገን፣ ልዩነትንና ጥላቻን ያጥፋልን። || t.me/MuradTadesse

አዲስ ሙሐደራ ከሽርክ የመዳኛ ሁነኛ ሰበቦች....!? ዛሬ ሻዕባን 1/1445 በፉሪ ሰልሰቢል መስጂድ የቀረበ ሙሐደራ 🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ ተምሳሳይ ትምህርቶችን ለማግኘት⤵️⤵️ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

የድሮ ሶሀቦች. ጀሀድ ለመግጠም. ከኩፋሮች ጋ. ሄዱ. ሲሉ. ቢሰማ. ከሴት. ቻናል.ለዛውም. ከልጅጋ ፣ ገብቶ. ጦርነት መግጠም. አላሁሙስተዓን نسألٌ الله وسلاما

አላህ ያንሳህ

የመደመር ውጤት ይሄ ነው አይይ ጉድ
የመደመር ውጤት ይሄ ነው አይይ ጉድ

አላህ ያንሳህ

አዲስ ሙሐደራ ከሽርክ የመዳኛ ሁነኛ ሰበቦች....!? ዛሬ ሻዕባን 1/1445 በፉሪ ሰልሰቢል መስጂድ የቀረበ ሙሐደራ 🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ ተምሳሳይ ትምህርቶችን ለማግኘት⤵️⤵️ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

አዲስ ሙሐደራ ከሽርክ የመዳኛ ሁነኛ ሰበቦች....!? ዛሬ ሻዕባን 1/1445 በፉሪ ሰልሰቢል መስጂድ የቀረበ ሙሐደራ 🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ ተምሳሳይ ትምህርቶችን ለማግኘት⤵️⤵️ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

حذف بمثل

አላህን ከፈራህ እጀህን ሰብስብ