📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚
الذهاب إلى القناة على Telegram
↘️በዚህ ቻናል የሚተላለፉት ↘️በሱና ኡስታዞች የተቀሩ ደርሶች ↘️የሱና ኡስታዞች ሙሀደራዎች ↘️በመቀጠል አስተማሪ ፁሁፎች ➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴ https://t.me/htt_asselfya
إظهار المزيد3 819
المشتركون
-524 ساعات
+1617 أيام
+15530 أيام
أرشيف المشاركات
Repost from Ustaz Kedir Ahmed Al—Kemisse (Abu Juweyriya)
አዲስ የኪታብ ደርስ
📚📚 مختصر صحيح البخاري
ሙኽተሰር ሶሒሕ አል ቡኻሪይ /ተጅሪድ
ርዕስ ""28—32"" = ኪታቡል ሰውም፣ተራዊህ፣ለይለተል ቀድር ሙሉ ደርስ
ደርስ 169—182
🎙 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ሓቲም)
👇👇👇👇
https://t.me/UstazKedirAhmed
https://t.me/UstazKedirAhmed
https://t.me/UstazKedirAhmed
📣ልዩ የሆነ ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም📢
~~~
🏬በመርከዝ አቡ ፈዉዛን ግሩፕ
•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
🪑«ፕሮግራሙን የሚያቀርቡት ኡስታዞች»🪑
➊ ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
ርእስ ፦ ምላስን መጠበቅ
➋ አብዱል መሊክ ከኬሚሴ
ርእስ፦ በቂያማ ቀን የሰዉ ልጆች ሁኔታ
❸አቡ ፈዉዛን አብዱ ሽኩር "
ርእስ ፦ በዒባዳ ላይ መጠንከር
የፕሮግራሙ አስተባባሪ፦ ወንድማችን አቡ ሁዘይፋ
🛎መቅረት ቀርቶ ማርፈድም ያስቆጫል።
•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
🗓 ጁሙዓ
⏰ : ማታ 3:20 (በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር)።
🏬ቦታ: የቴሌግራም ሊንክ
📲🤏🔗 https://t.me/merkez_abu_fewzan
https://t.me/merkez_abu_fewzan
ረድ ለ"ቀልብ ዶክተር"‼️
[እና ጥቂት ነገሮች በሩቃ ነጋዴዎች]
~ ሰዎችን ጊዜያቸውን እና ገንዘባቸውን እያባከኑ ያሉ ግሩፖች ናቸው እና ተጠንቀቁ። አደራ!
🎙#አቡ ሙዓዊያ ሰኢድ ሙሐመድኑር ሐፊዘሁሏህ
