cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Voice of Negelle Musilms Student

this channel is All About islamic And Negelle Muslims Voice Specaily Muslims Students Join Join https://t.me/Ne_mus_stu

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
187
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Wendmachinn like be madrg entebaberww
إظهار الكل...
Name፡ Nezif Mustefa From፡ Wellega gimbi Code_#93 ውድድሩ የሚካሄድበት ቻናል 👇👇👇 🎙 @Sophia_ahmed1 @Sophia_ahmed1 🎙
إظهار الكل...
4.34 KB
Photo unavailableShow in Telegram
ውድ የነጌሌ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ እና ሙስልም ወጣቶች በሙሉ እንደሚታወቀው የተርቢያ ትምህርት ስልጠና መጀመራችን ይታወሳል ሆኖም ግን የአረፋን በዓል ምክንያት በማድረግ በቀጣይ ጁምዓ እና እሁድ ኮርሱ ስለሌለን ከአረፋ ኢድ ቡሃላ የምንቀጥል ይሆናል ኢንሻ አላህ
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ውድ የነጌሌ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ እና እንዲሁም የነጌሌ ሙስልም ወጣቶች ጀመዓ እንዲሁም የነጌሌ ሙስሊም ነዋሪዎች በሙሉ ልዩ የክረምት የተርቢያ ፕሮግራም ብትላንትናው እለት ጁምዓ ላይ መጀመራችን ይታወሳል.....እነሆ ነገ እሁድ ከጠዋት 2፡30 ጀምሮ እስከ 4፡00 ክፍል ሁለት ስልጠናችንን የምንሰጥ መሆንኑን ስናሳውቃቹ በደስታ ነው 🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑 ማሳሰቢያ፦ ስልጠናው ወንዱንም ሴቱንም ያሳተፈ ነው!! 🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑 ☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️ የሚሰጡት የተርቢያ ኮርሶች . የእስልምና ቱሩጓሜ . የእስልምና ልዩ ባህሪያት . የሙስሊም ግለሰብ ስብዕናዎች . የኢማን ማዕዘናት . ፊቅህ እና ሲራ ናቸው። ☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️ ‼️‼️❕❕❕‼️‼️ ደብተር እና እስክርቢቶ ይዛቹ መምጣት እንዳትረሱ 🛑🛑🛑🛑🛑🛑 አድራሻ ፦ ቢላል መስጂድ ቅጥር ግቢ ውስጥ በሚገኘው መድረሰቱል ኼይሪያ ለበለጠ መረጃ፦ 0934718768 0968771042 ላይ ይደውሉ
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
ኮርሱ ነገ 10:00 ላይ የሚጀመር መሆኑን ስንገልፅላቹ በታላቅ ደስታ ነው !‼️❕ ❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️ ይምጡ እና ለእስልምና ያለንን ግንዛቤ እናስፋ‼️ ☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️ 🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑 ልብ ይበሉ!! ስልጠናው ወንዱንም ሴቱንም ያሳተፈ ነው 🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑 አድራሻ:- ቢላል መስጆድ ቅጥር ግቢ ውስጥ በሚገኘው መድረሰቱል ኼይሪያ ☎️☎️☎️☎️☎️🤙 ለበለጠ መረጃ:- 0934718768 0968771042
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ኮርሱ ነገ 10:00 ላይ የሚጀመር መሆኑን ስንገልፅላቹ በታላቅ ደስታ ነው !‼️❕ ❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️❄️ ይምጡ እና ለእስልምና ያለንን ግንዛቤ እናስፋ‼️ ☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️ 🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑 ልብ ይበሉ!! ስልጠናው ወንዱንም ሴቱንም ያሳተፈ ነው 🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑 አድራሻ:- ቢላል መስጆድ ቅጥር ግቢ ውስጥ በሚገኘው መድረሰቱል ኼይሪያ ☎️☎️☎️☎️☎️🤙 ለበለጠ መረጃ:- 0934718768 0968771042
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
⚡️ለዩ ለአንድ ወር የሚቆይ የክረምት ፕሮግራም"⚡️ 🥳አሰደሳች ዜና ለነጌሌ ሙስሊም ነዋሪዎች በሙሉ 🥳 ለዩ የ ክረምት ፕሮግራም የተረቢያ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ ተማሪዎች እንዲሁም ወጣቶች በሙሉ የተርቢያ ኮርስ(ስልጠና) መስጠት መጀመራችንን እያሳወቅን ስልጠናውን መውሰድ ምትፈልጉት ተማሪዎች እንዲሁም ወጣቶች ምዝገባ መጀመራችንን እናሳውቃለን ኮርሱ በ ነፃ ስለሚሰጥ ማንኛውም ተማሪ መቶ ኮርሱን መውሰድ ይችላል። 🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑 ማሳሰቢያ፦ ስልጠናው ወንዱንም ሴቱንም ያሳተፈ ነው!! 🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑 ☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️ የሚሰጡት የተርቢያ ኮርሶች . የእስልምና ቱሩጓሜ . የእስልምና ልዩ ባህሪያት . የሙስሊም ግለሰብ ስብዕናዎች . የኢማን ማዕዘናት . ፊቅህ እና ሲራ ናቸው። ☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️ አድራሻ ፦ ቢላል መስጂድ ቅጥር ግቢ ውስጥ በሚገኘው መድረሰቱል ኼይሪያ ለበለጠ መረጃ፦ 0934718768 0968771042 ላይ ይደውሉ
إظهار الكل...
https://fias777.com/#/pages/register?invite_code=zBEPU3Mu&t=1652296960748 በኦንላይን ገንዘብ መስራት ምትፈልጉ ወይም እንዴት መስራት እንዳለባቹ የሚያስችላቹን መንገድ ማወቅ ከፈለጋቹ በውስጥ በኩል አናግሩኝ @Zizu_2022
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.