ar
Feedback
ብር Cryptos

ብር Cryptos

الذهاب إلى القناة على Telegram

🙏ሰላም የ ብር crypto ቤተሰብ ይሄ Chanel       ስለ crypto📈, crypto ዜና💰, እና crypto ነክ ነገሮች የሚቀርብበት ቻናል ነው 💸💱

إظهار المزيد
737
المشتركون
-224 ساعات
-67 أيام
-2130 أيام
أرشيف المشاركات
Major እንደ airdrop List የሚሆን ነገር አደለም ራሱን የቻለ የቴሌግራም ኮይን ነው ወደፊትም በጣም ትልቅ ጥቅም ይኖረዋል ተብሎ ይጠበቃል። ከታች በአለው ሊንክ ጀምሩት 👇 https://t.
Major እንደ airdrop List የሚሆን ነገር አደለም ራሱን የቻለ የቴሌግራም ኮይን ነው ወደፊትም በጣም ትልቅ ጥቅም ይኖረዋል ተብሎ ይጠበቃል። ከታች በአለው ሊንክ ጀምሩት 👇 https://t.me/major/start?startapp=1408441257

🌐 Community Bot 100,000 ዶላር የሚያወጣ Dogs ሊሰጥ ነው 🔝በ Community App በጠቅላላ የ100,000 ዶላር ሽልማት ያለው ውድድር ተጀምሯል! ገብታችሁ Task ስሩና የድርሻችሁን Dogs ታገኛላቹ ብዙ Task የሰራ ብዙ Dogs ያገኛል 🐶ይህ ዕድል የሚቆየው እስከ September 5 ነው የሰበሰባቹትን point እዛው ላይ ማየት ትችላላችሁ 🌐ወደ botu ሄዳችሁ ሁሉንም Task መስራት ብቻ ነው ሚጠበቅባችሁ ለ5 ቀን ብቻ ነው የሚቆየው https://t.me/community_bot/join?startapp=id_4031 Earn DOGS with Wallet challenge

Lost Dogs የምትጫወቱ ሰዎች የነበብ የነበብ በድንብ አንብቡት ሁላችዉም በሚባለ ደረጃ አጨዋወቱ አልገባችዉም ካርድ ብቻ መርጦ ማሸነፍ አይደልም የተሰራው ሰውች ኖት ኮይናቸዉን ወደ woof ስዋፕ
+1
Lost Dogs የምትጫወቱ ሰዎች የነበብ የነበብ በድንብ አንብቡት ሁላችዉም በሚባለ ደረጃ አጨዋወቱ አልገባችዉም ካርድ ብቻ መርጦ ማሸነፍ አይደልም የተሰራው ሰውች ኖት ኮይናቸዉን ወደ woof ስዋፕ ማድረግ ከዛ ካርዱን ማሸነፍ ስዋፕ ያረጋችዉት እና ያሸነፋችዉት ኖት ወደ woof ተቀይሮ እንደ ኮይን ያገለግላችዋል ያነዉ ከ 14 ቀን በዋላ ገንዘብ የሚዎነዉ ሁለተኝዉ መንገድ በትንሹ 20 ማስገባት ነዉ በ 14 ቀን ዉስጥ 7000 ፣ woof ይኖራችዋል እሱም ከ 6500 ኖት ኮይ ጋር እኩል ነዉ ስዋፕ ለማረግ አትፍሩት ስዋፕ ያረጋችዉት ኖት ይመለሳል የምታጡት ቦነሱን ነዉ ካሸነፋቹ ስዋፕ ያረጋችዉት ኖት በጥፍ ይመልሰዋል ካላሸንፋቹ ወደ woof ቀይሮ ያስቀምጠዋል ለምሳሌ 1000 ኖት ስዋፕ ብታረጉ እና የመረጣችዉት ካርድ ቢያሸንፍ 2000 ኖት እና 1000 woof ይኖራችዋል ካርዱን ካላሸነፋቹ ደሞ 1000 woof ብቻ ይኖራችዋል እንደማለት ነዉ እና በኔ ይዉንባቹ ስዋፕ ረማረግና ካርድ ለማሸነፍ ሞክሩ እመኑኝ የምታጡት ነገር የልም ስዋፕ ማለት መቀየር እንጂ ማስያዝ አይደልም ያልጀመራችሁ https://t.me/lost_dogs_bot/lodoapp?startapp=ref-u_592931898 @Birrcrypto

Dogs አየቀነሰ ነው 😥
Dogs አየቀነሰ ነው 😥

Warning ⚠️ በቴሌግራም በቶንኪፐር እና በሌሎችም ዋሌታችሁ እንደዚህ አይነት ነገር ቢልኩላችሁ ከመንካት ተቆጠቡ የሰራችሁትን በሙሉ የሚያሳጣችሁ ነገር ነው።👋 @Birrcrypto
Warning ⚠️ በቴሌግራም በቶንኪፐር እና በሌሎችም ዋሌታችሁ እንደዚህ አይነት ነገር ቢልኩላችሁ ከመንካት ተቆጠቡ የሰራችሁትን በሙሉ የሚያሳጣችሁ ነገር ነው።👋 @Birrcrypto

New Airdrop without any tap tap 301 Agent ከ Dogs ጋር ተመሳሳይ ሲሆን ለየት የሚያደርገው ቴሌግራም ከጀመራችሁ በኃላ ስንት መልዕክት ወይም Text አድርጋቿል የሚለውን ቆጥ
+2
New Airdrop without any tap tap 301 Agent ከ Dogs ጋር ተመሳሳይ ሲሆን ለየት የሚያደርገው ቴሌግራም ከጀመራችሁ በኃላ ስንት መልዕክት ወይም Text አድርጋቿል የሚለውን ቆጥሮ ያሳያቿል። በሱም ቶከን የሚሰጣችሁ ይሆናል! ዛሬ ብቻ ከ 700,000 ሰው በላይ ገብቶ መጫወት ጀምሯል, አንድ ሰው invite ሰታደርጉ 500 agent point እና 2 ticket በticketu spin በማድረግ notcoin,toncoin, agent point እና የመሳሰሉትን ታገኛላቹ እንደ notcoin dogs በሰራው ብላቹ ከምትቆጩ በግዜ ጀምሩት። እኔን 20,800 message አድርገሀል ብሎኛል እናንተንስ? 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Agent301Bot/app?startapp=onetime1408441257

Dogs ላይ ብር💲 ሰርታችሁሃል
Anonymous voting

የኖትኮይን ሌላኛው ኤርድሮፕ ሊጠናቀቅ ሁለት ሳምንታቶች ብቻ ይቀሩታል......Lost Dogs !! የዛሬ ምርጫዎች 1. Sabotage 2. Sudden Attack 3. Psi- Fleas በመካከለኛ ደረጃ
የኖትኮይን ሌላኛው ኤርድሮፕ ሊጠናቀቅ ሁለት ሳምንታቶች ብቻ ይቀሩታል......Lost Dogs !! የዛሬ ምርጫዎች 1. Sabotage 2. Sudden Attack 3. Psi- Fleas በመካከለኛ ደረጃ የሚመረጠው የቱ ነው የሚል ነው....የቱን ለመምረጥ ወሰናቹ ? ለመጀመር https://t.me/lost_dogs_bot/lodoapp?startapp=ref-u_1408441257__s_575166 @BirrCryptos

በሚቀጥሉት ቀናቶች በርግጠኝነት የሌሎችም ኤርድሮፖች የሊስቲንግ መረጃዎች ይኖራሉ ለዛም ቻናላችንን Mute ያደረጋቹ Unmute ፒን ያላደረጋቹም ቻናላችንን ፒን በማድረግ ፈጣን መረጃዎችን ብር ክሪፕቶ
በሚቀጥሉት ቀናቶች በርግጠኝነት የሌሎችም ኤርድሮፖች የሊስቲንግ መረጃዎች ይኖራሉ ለዛም ቻናላችንን Mute ያደረጋቹ Unmute ፒን ያላደረጋቹም ቻናላችንን ፒን በማድረግ ፈጣን መረጃዎችን ብር ክሪፕቶ ያግኙ ። ብዙ ኤርድሮፖች ለወራት ተሰላችታቹ በተከፋቹት ልክ #በድምሩ በብዙ ብሮች ሊክሷቹ እየመጡ ነው.....2017 ገና ከጅምሩ ሊያምር ነው 😊🤩 @birrcryptos

Dogs ከቴሌግራም በተሰጠው ዳታ ነው ነጥብ የሰጠን ሜጀር ደግሞ የራሱን የቴሌግራም ስታር ነው ኢኒሼት የሚያደርገው። ሰርፕራይ በዚህ ሳምንት አለ እያሉ ነው። ሊንክ ኮመንት ላይ አለ ታብ ታብ የለውም
Dogs ከቴሌግራም በተሰጠው ዳታ ነው ነጥብ የሰጠን ሜጀር ደግሞ የራሱን የቴሌግራም ስታር ነው ኢኒሼት የሚያደርገው። ሰርፕራይ በዚህ ሳምንት አለ እያሉ ነው። ሊንክ ኮመንት ላይ አለ ታብ ታብ የለውም በየስምን ሰዓቱ እድል ማሽከርከርና በየቀኑ ደግሞ ቦነስና ታስክ ሰርቶ መውሰድ ነው። ሞክሩት https://t.me/major/start?startapp=592931898 ሌሎች መረጃዎችን ማገኘት ከፈለጉ የተለግራም ገፃችንን ይከታተሉ @birrcryptos

🐹Hamster Kombat August 30 Daily cipher Morse Code HOMIE H • • • • O — — — M — — I • • E • Key • One Click — Holde click Share our channel https://t.me/Birrcryptos

Dogs ያመለጠን እንዳታስቡ 💪💪💪 Lost Dogs አለልን ሊያልቅ 2 ሳምንት ቀርቶታል ያልጀመራቹ ጀምሩ . ቢያንስ dogs ን ያልሰራቺሁ በዚህ ካሱ 🙏ቡሃላ አንዳትፀፀቱ 🙌 የምሬን ነው👇👇
Dogs ያመለጠን እንዳታስቡ 💪💪💪 Lost Dogs አለልን ሊያልቅ 2 ሳምንት ቀርቶታል ያልጀመራቹ ጀምሩ . ቢያንስ dogs ን ያልሰራቺሁ በዚህ ካሱ 🙏ቡሃላ አንዳትፀፀቱ 🙌 የምሬን ነው👇👇 https://t.me/lost_dogs_bot/lodoapp?startapp=ref-u_5867923998__s_628001

ከማታቁት ሰው እንደዚ አይነት ሊንክ ሲላክላቹ እንዳትከፍቱ Check ብናረገው ምንችግር አለ ምናምን ሚባል ነገር የለም አሁን አሁን አዳዲስ ቦቶች እየመጡ ነው እነዚ ቦቶች Wallet Connect ሳታ
ከማታቁት ሰው እንደዚ አይነት ሊንክ ሲላክላቹ እንዳትከፍቱ Check ብናረገው ምንችግር አለ ምናምን ሚባል ነገር የለም  አሁን አሁን አዳዲስ ቦቶች እየመጡ ነው እነዚ ቦቶች Wallet Connect ሳታረጉ ቦቱን ከፍታቹት ስለገባቹ ብቻ ቀጥታ የዋሌታቹን አክሰስ ያገኛሉ ያማለት ደሞ ያላቹን ገንዘብ እንዳለ ይወስዱታል ማለት ነው  ይሄ Bot Scam መሆኑን ለማወቅ የሚከብድ አደለም ምክንያቱም በ1 ሰው invite 100 Dogs እሰጣለሁ Daily Bonus ደሞ h100_500Dogs  የሚል Description ይዞ ነው የመጣው 😄 ያማለት 100ሰው invite ስታረጉ 10000 Dogs ግልፅ ማጭበርበር ነው  በተቻለ መጠን ያገኛቹትን Link start አታርጉ ሙሉ ለሙሉ ነው ያላቹን ገንዘብ ምታጡት እኛ እዚ የተለያዩ link ስንፖስት መጀመሪያ  ስለ airdropu አጣርተን ነው ዝም ብለን እያመጣን አንፖስትም እናተም ማንኛውም የሚላክላቹ link start ከማረጋቹ በፊት ወይ አጣሩ ወይ ደሞ ከነጭራሹ አትከፈቱት። @birrcryptos

በቻናላችን ላይ ከትላንት ወዲያ ማለትም ማክሰኞ የተጀመረው 301 ኤርድሮፕ ነገ ትልቅ ዜና አለን ብለዋል በተጨማሪም ሊስት በቅርብ ቀን ሲሉም ገልፀዋል 😳🔥 ይሄ ኤርድሮፕ ከተጀመረ ገና 1 ወሩ ነው
በቻናላችን ላይ ከትላንት ወዲያ ማለትም ማክሰኞ የተጀመረው 301 ኤርድሮፕ ነገ ትልቅ ዜና አለን ብለዋል በተጨማሪም ሊስት በቅርብ ቀን ሲሉም ገልፀዋል 😳🔥 ይሄ ኤርድሮፕ ከተጀመረ ገና 1 ወሩ ነው 👋 ለመጀመር =https://t.me/Agent301Bot/app?startapp=onetime1408441257 @Birrcryptos

ከዚህ ቡሃላ ለሚመጡት ማንኛው የ ገንዘብ ነክ ስራዎች እየሰራን አብረን እናድጋለን 🙏

🙏ሰላም የ ብር crypto ቤተሰብ ይሄ Chanel ስለ crypto📈, crypto ዜና💰, እና crypto ነክ ነገሮች የሚቀርብበት ቻናል ነው 💸💱

That one friend በ DOGS ብር ከሰራ ቡሃላ 💲😂

photo content
+7

photo content

photo content