cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ⒶⓗⓐⓋⓐ

To get this chanal 👉hot music 👉couple pic 👉....crazzy mood Crazzy mood No xaxa join becha Join us @ahaaava Cross @mercy503 @QUEENHERILA

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
175
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ስራ በጀመርክ በ1ኛው ቀን እየቀለድክ ስታስቸግር አሰሪው ተናዶ ላባርርክ ነው ሲልህ ልቤን ያመኛል መሮጥ አልችልም 😁😆🤣 Belew belew @baadmoodd @baadmoodd
إظهار الكل...
💞🌺💞🌺💞🌺💞🌺💞🌺 "ነገን የተሻለ ለማድረግ ሁሌም ቅን እንሁን ፤ መልካሙን እናስብ፡፡ አገር መገንባት ራስን ከመገንባት ይጀምራል! መልካም አስተሳሰብ ለፍሬያማ ውጤት ያበቃናል! በቅን ልቦና ስንራመድ ካሰብንበት እንደርሳለን፡፡" ጥያቄ ሀሳብ አስተያየት @Mercy503ላይ ማድረስ ትችላላቹ፡፡ 🇪🇹 #ፍቅር_ለ_ኢትዮጵያ !🇪🇹 💞 #መልካም_ቀን 💞 ❣🌹❣🌹❣🌹❣🌹❣🌹❣🌹❣🌹 🇪🇹 #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር! 🇪🇹 ❣ #ፍቅር_ያሸንፋል ❣ @baadmoodd @baadmoodd
إظهار الكل...
አንድ ሰው አንቺን ትቶሽ ሔዶ እንደገና ወደ አንቺ ከተመለሰ እባክሽ ልቡን💔 አትስበሪው #እግሩን_ስበሪው 😜😂😂
إظهار الكل...
@baadmoodd🤦‍♀ @onlymelooo🤷‍♀ @herilaquote🙆 Enezihn mert channel join bemalet feta Zena belu የ 💙ÖÑL¥💙 ቻናል እህት ኩባንያ✌️
إظهار الكل...
💔 አንዳንዴ ልብን❤️ መከተል አይምሮን ማጣት ነው እያለቀሰ 😢የሚሞትልህን ትተህ እየሳቀ የሚገልህን እንድትከተል ያረግሀል 💔 አንዳንዴ ደሞ አይምሮን መከተል ልብን❤️ ማጣት ይሆንብሀል ፍቅርህን ❣ትተህ ፍልስፍናን እንድትከተል ያረግሀል @baadmoodd
إظهار الكل...
እውነት በጣም ናፍቀኸኛል ግን ምን ያህል እንደናፈከኝ ልታውቅ አትችልም ምክንያቱም አልነግርምህም የማልነግርህ ስለማላገኝህ ነው የማላገኝህ ደሞ ስለምፈራህ ነው ብቻ ግን ምታውቅበት እድል ባይኖርም እንኳን እንድታውቅ ምፈልገው በጣም እንደናፈከኝ እና እንደ ምታስፈልገኝ ነው::😢😢😢 Cross 👉@baadmoodd
إظهار الكل...
ልወድህ ባልሆነ😳 ልወድህ ነው እንዴ? እንጃ መውደድ ግን ምንድነው ኧረ እንጃ ግን እኮ ልቤ ይደነግጥልህ ጀምሯል😍ታዲያ ይሄ መውደድ ይሆን እንዴ ምን አውቄ ብለህ እውነት ፍቅር ይሄ ይሆን እንዴ ሲቀመጡ ፣ ሲነሱ ፣ ሲተኙ ፣ ሲበሉ ስለ አንድ ሰው ብቻ ማሰብ። ያልኖሩትን ህይወት በህልም አለም መኖር እንጃ ብቻ እንደዛ ያደርገኝ ጀምሯል። ጊዜ ዳኛ ወሮታዬን ሊከፍለኝ ነው መሰል በሌሎች መውደድ የሳቀው ጥርሴ ተራው ሆኖ በአይኖቼ እንባ ሊርስ ያኮበኮበ ይመስላል። ፍቅር ለካ እንዲ ያስፈራል። ያስፈራኝ አንተነትህ ይሆን አልያም ደግሞ ላንተነትህ በመሸነፍ ውስጥ የሚመጣው ምን አውቄ። አትፍረድብኝ መውደዴ ምን አውቄ ማብዛቴ እንደወትሮ በማወቄ ውስጥ ያለው አለማወቄን ለማሳየት ሳይሆን የምርም አለማወቄ ቢገባህ ብዬ ነው። ብቻ ነፃነቴን የማጣው እየመሰለኝ ፈራሁ። ሳልነግርህ ነፃ ፍቃዴ ላይ እየሾምኩህ መሆኑን ሳስብ ይበልጥ ፈራሁ። ግር አለህ ይሆን መውደዴ ባልተገኘህበት ሹመት ላይ መሰየምህ ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማ ሆኖብህ ይሆን እንዴ? መልስ ኖሮኝ ባብራራልህ ምነኛ ደስ ባለኝ ግን አልችልም። እኔም ላንተነትህ ተሸንፌ የኩራት ካባዬን መች እንደጣልኩት አላቅም በልቤ ከተማ መች እና እንዴት እንዳነገስኩህ ብጠይቀኝ መልሴ አላቅም ነው። ግን ቆይ ከዛስ...🤔🤔 ✍ፀሀፊ፡......😳 Join & share @baadmoodd
إظهار الكل...
እንደኔ ትዝታው ካለብክ በል ናልኝ እስኪ ባክህ...❣
إظهار الكل...
7.35 KB
አልቻልኩም እንዳንቺ እኔ ልሆንላት...❣❣
إظهار الكل...
1.01 KB
እንደኔ ትዝታው ካለብክ በል ናልኝ እስኪ ባክህ...❣
إظهار الكل...
7.35 KB
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.