cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Muhe tube .com

Just feta No live Share ande join Asteyayet kalachu bezi anagrugn ↓↓↓↓↓ @Halalboy2 @Halalboy

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
179
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

✍የፊታችን ሐሙስ ማለትም ሰኔ 23፣ (በፈረንጆቹ June 30) የዙል ሒጃ ወር 1 ብሎ ይጀምራል። : መልካም ስራ ከዙል ሂጃ አስርቱ ቀናት በልጦ አላህ ዘንድ እጅግ ተወዳጅ የሆነበት ቀናት የለምና... 10ቹን ተከታታይ ቀናት በፆም በኢባዳ እንሽቀዳደም። https://t.me/Al_Islam_Media_Et
إظهار الكل...
🇸🇦 Al Islam Media 🇸🇦

🇸🇦ቅድሚያ ለተውሂድ🇸🇦 🕋ቁርአን እና ሀዲስ🕋 ✍️የሰሀቦች ታሪክ⚔️🛡️🏹 ✍️ የሰለፎች ታሪክ ✍️የኡለሞች ታሪክ📝 👑የሙስሊም_መንግስታት_ ታሪክ⚔️ ⚔️የሙጃሂዶች_ታሪክ🛡️

Photo unavailableShow in Telegram
☝እቺን መልዕክት ወላሂ ሼር አደርገዋለሁ እርግጠኛ ነኝ ሼር ልታደርገው ነው ምክንያቱም ወላሂ ብለሀል!! ▪ስትወለድ ከእናትህ ሆድ ማህፀን ያወጣህን ፈፅሞ አታውቅም ▪ስትሞት ማን ወደ ቀብርህ እንደሚያስገባህ ፈፅሞ አታውቅም ▶የአደም ልጅ ሆይ! ትገርማለህ ▪ስትወለድ ትታጠባለህ ትፀዳለህ ስትሞት ትታጠባለህ ትፀዳለህ ▪ስትወለድ ማን እንዳዘነና ማን እንደተደሰተ አታውቅም ▪ስትሞትም ጊዜ ማን እንደሚያለቅስልህ ማን እንደሚቀብርህ አታውቅም የአደም ልጅ ሆይ! ትገርማለህ ▪በእናትህ ሆድ ውስጥ በጠባብ ቦታና በጨለማ ውስጥ ነበርክ ▪ስትሞት ጊዜ በጠባብ ቦታና በጨለማ ውስጥ ትሆናለህ። የአደም ልጅ ሆይ! ትገርማለህ ▪ስትወለድ በጨርቅ ትጠቀለላለህ ሊሸፍኑህ ስትሞት በከፈን ይጠቀልሉሃል ሊሸፍኑህ ▶የአደም ልጅ ሆይ! ትገርማለህ ▪በተወለድክና በአደክ ጊዜ ሰዎች ምስክር ወረቀት ስለሙያህ ይጠይቁሀል ▪በሞትክም ጊዜ በመላኢካዎች ስለመልካም ስራህ ይጠይቁሀል _ለመጨረሻው ሀገርህ ምን አዘጋጀህ❓ 〽ከልብህ ይህቺን ቃል ለመናገር ሞክር ▪ከአላህ ሌላ በፍፁም የሚመለክ አምላክ እንደሌለ መስክር እንዲሁም ሙሀመድﷺ የአላህ መልዕክተኛ መሆናቸውን መስክር ይህቺን መልእክት ፍፁም ሳታነባት እንዳትልካት (#ሱረቱ_አል_ኢኽላስ) ((በል እርሱ አላህ አንድ ነው አላህ የሁሉ መጠጊያ ነው አልወለደም አልተወለደምም ለእርሱ አንድም ብጤ የለውም)) መልዕክቱን ሼር አድርገው በአንተ ሠበብ የቁርአን አንድ ሶስተኛውን ይቀራሉ ያነባሉ ነፍስህን አጅር አትከልክላት!! እርግጠኛ ነኝ አንድም ቀን አስበህው ምታውቅ አይመስለኝም እባኮ በማያልቀው የአላህ አጅር ተጠቃሚ ትሆኑ ዘንድ ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያካፍሉ https://t.me/Al_Berekah_jema_channel
إظهار الكل...
😭ወሏሂ ይሄን ፅሁፍ አይቼ ራሴን መቆጣጠር አልቻልኩም😭 አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህን ፍሩ አላህን ፍሩ ኢተቂላህ ሙሉውን ካላነበቡ አይጀምሩት❗️❗️ አንድ ቀን ጂብሪል(ዐ.ሰ) ያለወትሮው ረሱል ሰዐወ ዘንድ ፊቱ ጠቁሮ መጣ። ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) በዚህ ሁኔታ ሲያዩት ግዜ፦"አንት ጅብሪል ምነው ፊትህ እኮ ተቀየሯል?" አሉት። ጅብሪልም፦"አንተ ሙሀመድ አሁን የመጣሁበት ሰዐት አላህ(ሱ.ወ) የጀሀነም አቀጣጣዮችን እንዲያቀጣጥሏት ባዘዛቸው ሰዐት ነው። ጀሀነም እውነት መሆኗን ላወቀ፣እሳትም እውነት መሆኗን ላወቀ፣የቀብር ቅጣት እውነት መሆኑን ላወቀ፣የአላህ ቅጣት ትልቅ መሆኑን ላመነ ሰው ከሷ መትረፉን ሳያረጋግጥ መረጋጋት የለባትም" ብሎ መለሰላቸው። ረሱል (ሰ.ዐ.ወ)፦"አንተ ጅብሪል እስቲ ስለጀሀነም ንገረኝ" አሉት። ጅብሪልም(ዐ.ሰ)፦"አዎ አላህ ጀሀነምን 1ሺህ አመታት አቀጣጠላት ቀይ እስክትሆን ድረስ ከዚያም 1ሺህ አመታት አቀጣጠላት ነጭ እስክትሆን ድረስ ከዚያም 1ሺህ አመታት አቀጣጠላት ጥቁር እስክትሆን ድረስ.....አሁን /ጀሀነም ጥቁር ጨለማማ ናት።ነበልባሏ እና ፍሟ አይጠፋም። ያ በዕውነት ነብይ አድርጎ በላከህ አላህ እምላለሁ.... የመርፌ ቀዳዳ ያህል ጀሀነም ብትከፈት ዱንያ ላይ ያለ ነገር ሁሉ ከሙቀቷ ብዛት ይቃጠል ነበር። ያ በዕውነት ነብይ አድርጎ በላከህ አላህ እምላለሁ....ከጀሀነም ሰዎች ልብስ አንዷ በሰማይና በምድር መሀከል ብትንጠለጠል ከግማቱ የተነሳ ምድር ላይ ያለ ፍጥረት ሁሉ ይሞት ነበር። ያ በዕውነት ነቢይ አድርጎ በላከህ አላህ እምላለሁ....አላህ ቁርአን ላይ የጠቀሰው የጀሀነም ሰንሰለት አንዷ እንኳን በተራራ ላይ ብትቀመጥ ተራራው እስከ ሰባተኛው መሬት ድረስ ይቀልጣል። ያ በዕውነት በላከህ አላህ እምላለሁ....በምዕራብ አንድ ሰውዬ በጀሀነም ቢቀጣ ኖሮ በምስራቅ ያለው ሰው ከሙቀቷ ብዛት ይቃጠል ነበር። ሙቀቷ ጠንካራ ነው፣ጥልቀቷ እሩቅ/ስምጥ ነው፣ጌጧ ብረት ነው፣መጠጧም የፈላ ውሀ እና ምግል ሲሆን፣ልብሷም ከእሳት የተለካ ነው። 7 በሮች አሏት።ለያንዳንዱ በር የተለያዩ በሮችም አሏቸው ለሴቶችም ለወንዶችም" ብሎ መለሰላቸው። ረሱልም(ሰ.ዐ.ወ)፦"እኛ እንደምንጠቀመው አይነት በር ነው?" ብለው ...ሲጠይቁት ጅብሪልም(ዐ.ሰ)፦" አይ አይደለም ከላይ ወደ ታች የተደረደረ በር ነው።ከአንደኛው በር ወደ ሌላኛው በር ያለው ርቀት 70 አመት ያስኬዳል። እያንዳንዱ በር ከሌላኛው በር ግለቱ በ70 እጥፍ ይበልጣል።የአላህ ጠላቶች ወደጀሀነም ይነዳሉ። ልክ በሯ ላይ እንደደረሱ ዘባኒያ የተባሉ የጀሀነም ወታደሮች በሰንሰለት ይቀበሏቸዋል። ሰንሰለቱን በአፋቸው አስገብተው በመቀመጫዎቻቸው ያስወጡታል። ግራ እጁ ከአንገቱ ጋር ይጠፈራል ቀኝ እጁም ከልቡ ጋር ተጠፍሮ ይታሰራል። እያንዳንዱ ሰው ከሸይጧን ቁራኛው ጋር በሰንሰለት ይጠፈራል።ከዚያምሕ በፊቶቻቸው እየተጎተቱ መላዕክት ደግሞ ከብረት በሆነ መዶሻ ይመቷቸዋል።ከዚህ ጭንቀት ለመውጣት ሲሞክሩ ወደዛው ይመልሷቸዋል"ብሎ መለሰላቸው። ነቢያችንም(ሰ.ዐ.ወ)፦"በነዚህ በሮች የሚገቡት እነማን ናቸው?"ብለው ጠየቁት። ጅብሪልም(ዐ.ሰ)፦ "በታችኛው በር የሚገቡት 1፦ሙናፊቆች 2፦በዒሳ ዐሰ ማዕድ የካዱት 3፦"የፊርዐውን ቤተሰቦች...ሲሆኑ የ አንደኛው በሩ ስም ሀዊያ ይባለል። ሁለተኛው በር ስሙ ጀሂም ሲሆን በሱ የሚገቡት ሙሽሪኮች ናቸው። ሶስተኛው በር ሳብያኖች ነው የሚገቡበት ስሙም ሰቀር ይባላል። በአራተኛው በር ኢብሊስ እና ተከታዮቹ መጁሶችም ይገቡበታል ስሙም ለዟ ይባላል። አምስተኛው በር የሁዶች የሚገቡበት ሲሆን ስሙም ሁጠማ ይባላል። ስድስተኛው በር ስሙ ዐዚዝ ሲሆን የሚገቡበት ክርስቲያኖች ናቸው።"ብሎ ከዘረዘረላቸው በኋላ ሰባተኛውን ለመጥቀስ ፍርሀት ያዘው። ነቢያችንም(ሰ.ዐ.ወ)፦"ሰባተኛውን በር ለምን አትነግረኝም?" ብለው ሲጠይቁት ጂብሪልም(ዐ.ሰ)፦"በሱ በር የሚገቡት ካንተ ዑመት የሆኑ ትላልቅ ወንጀሎችን ሰርተው ሳይቶብቱ/ሳይፀፀቱ የሞቱ ናቸው" ብሎ ሲመልስላቸው ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) እራሳቸውን ስተው ወደቁ። ከዚያም ጅብሪልም የረሱልን(ሰ.ዐ.ወ)ጭንቅላት ታፋው ላይ አሳረፈ።ልክ ሲነቁ ቀና አሉና፦"አንተ ጅብሪል ችግሬ በዛ ሀዘኔም በረታብኝ ከኔ ኡመት ጀሀነም ሚገባ አለ እንዴ?" ብለው ሲጠይቁት ጅብሪልም(ዐ.ሰ)፦" አዎን ካንተ ኡመት የትላልቅ ወንጀል ባለቤቶች ይገባሉ"ብሎ መለሰላቸው፣ የዐይናችን ማረፊያ ከእናት ከአባት በላይ ለኛ አዛኝ የሆኑትም ነቢይ ይሄን ሲሰሙ ተንሰቅስቀው ማልቀስ ጀመሩ።ጅብሪልም አብሯቸው አለቀሰ። 😭😭😭😭/ፊዳከ አቢ ውኡሚ ያ ረሱለላህ/😭😭😭😭 ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) ይህኔ፦"ያጅብሪል አንተም ታለቅሳለክ?" አሉት ። ጅብሪልም(ዐ.ሰ)፦"እንዴት አላለቅስ የኔንስ መጨረሻ በምን አውቃለሁ? እብሊስ እኮ ከመላእክት በላይ አላህን ይገዛ ነበር አላቸው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ያ አሏህ ያ ረህማን ሙስሊሞች አድርገህ እንደፈጠርከን ሙስሊሞች አድርገህ ውሰደን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ይህን ሀዲስ አንተ ጋር ወይም አንቺ ጋር እንዲቀር አታድርጉ ቢያንስ ለ 10 ሰው እንላከው ሼር በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያዳርሱ በማይቋረጠው አጅር ተካፋይ ይሁኑ
إظهار الكل...
ሙሉዉን አንብበው/ቢው ከዚያም በመጨረሻ ላይ ያለዉን ቁጥር እይ ከዚያም ወስኚ የአላህ መልእክተኛ ሰለላህ አለይህ ወሰለም እንዲህ ብለዋል ⇣ በሚዛን ላይ ከባድ የሆነች አላህ ዘንድ የተወደደች ንግግር ⇣ ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም ከዚያም ቢያንስ ለ30 ሰዎች ላክላቸዉ ቢሉትም(ቢያነቡትም) አምስመቶ ሺ ሚሊዮን ሃሰናትን በአላህ ፈቃድ ታገኛለህ እንደዚሁ ደግሞ ከላክላቸዉም ሰዎች እያንዳንዳቸዉ ቢያንስ ለ30 ሰዎች ከላኩ አሁንም 4.680.000.000 ሃሰናትን ታገኛለህ አታዉቅም መቼ እንደምትሞት ስለዚህ ሰደቀተል ጃሪያ አድርጋት አሰራጫት ደቂቃ እንኳን ያህል አትወስድብህም
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
እኛም በአቅማችን በሶሻል ሚድያ ድምፃቻችንን እናሰማ ‼️‼️ የሶሻል ሚድያ ዘመቻ ፕሮፋይል ይደረግ የጎንደር ሙስሊም ወንድሞቻችን እያለቁ ነው የፍልስጢንን ክብር በደማቸው የሚጠብቁ ለአንድነታቸው የሚዋደቁ ጀግና ልጆች ያሏት የአቅሷ ፍሬዎች ወኔ እኛም ጋር አለ ሁሉም ልብ ሊል ይገባዋል የነገ ዲናችን ክብር አደጋ ላይ ወድቋል ወንድሞቻችን እየታረዱ ነው ለአላህ ብላቹ ይሄን ሁላቹም ፕሮፋይል አድርጉት ሙስሊም ነኝ ካላችሁ ስልካችሁ ላይ ላሉ ሁሉ ሙስሊሞች አዳርሱ ቢያንስ ለ 20 ሰው በአላህ ስም ተጠይቃችኋል #share
إظهار الكل...
✋✋✋ቁም/ቁሚ✋✋✋ አላህን ምትፈራ/ሪ ከሆነ ይህን ሳታነቡ እንዳታልፉ አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ዉድ አንባቢያን ይህ የምታነቡት ነገር እናንተ ጋር እንዳይቀር አደራ እያልኹኝ ወደ ርዕሱ ልግባ ደብዳቤ ለመላዉ የአለም ሙስሊም የተላከ ነዉ ይህ ደብዳቤ ከመዲነቱል ሙነወራ ትልቁ መስጂደ ነበዊ ኢማም ከሆኑት ነዉ። እኚህ ኢማም እንዲህ በለዉ ደብዳቤዉን አስተላልፈዋል "ጁመዓ መታ ቁርዓን ቀርቼ ወደ እንቅልፌ አመራዉ እና ህልም ታየኝ ህልሙ ለይም ነቢዩ ሰዐወ መጥተዉ እንዲህ አሉኝ በዛሬዉ እለት ስድስደት ሺ ሰዉ ሰዎች ሞተዋል አንዳቸዉም ጀነት አልገቡም(አይገቡም) እነሱም 1-የባሎቻቹዉን ትዕዛዝ የማይከተሉ ሴቶች 2-ለደሃ የማይሰድቁ ሀብታሞች 3-ሀጅን በስነስርዓቱ ያላከናወኑና 4-ሰሏታቸዉን በወቅቱ ያልሰገዱ ናቸዉ ይህን ደብዳቤ ላደረሰ ሰዉ ከአላህ ብዙ ጀዛዕ ያገኛል ከነቤተሰቡ ሸፈዓ ያገኛል የአላህ እርዳታ ያገኛል " ሸኽ አህመድ ይህ መልክቴ ዉሸት ከሆነ የነቢያችን ሰዐወ ዱዓቸዉ አይድረሰኝ ይላሉ። የነቢዩን ሰዐወ ሱና አጥብቃችሁ ያዙ እሳቸዉ ባዘዙት መሰረት ዲኑን ተከተሉ አላህን ይቅርታ ጠይቁ ሰኞ ሰኞ መፆም አዘዉትሩ ይህ ደብዳቤ የደረሳቸዉ ሙስሊም ህብረተሰብ በሙሉ ይህን ደብዳቤ ማስተላለፍ እንዳለባቸዉ ተናግረዋል ቢያንስ ለሀያ ሰዎች ማሰራጨት ግዴታ ነዉ ። ያሰራጨዉም ሰዉ በአላህ ፍቃድ ከዚ በፊት አይቶ ማያዉቀዉን ጥሩ ክስተት ያያል ያሰበዉ ሁሉ ይሳካል። ✋ አሁንም ቁሙ ገና አላለቀም✋ አንድ kleavaren የሚባል ሰዉ ይህ ደብዳቤ ደርሶት በብዙ ኮፒ አሰራጭቶ ብዙ ጥሩ ነገሮች እንደገጠሙት ታይቷልም ተናግሯልም። አሁንም abdusselam የሚባል ሰዉ ይህ ደብዳቤ ደርሶት ችላ በማለት ከተወሰኑ ቀኖች ቡሃላ ከሚሰራዉ ስራ ተፈናቀለ ይህ ችግር ሲገጥመዉ ደብዳቤዉን አስታዉሶ ካሰራጨ ከአምስት ቀናት ቡሃላ ከበፊቱ የተሻለ ስራን አገኘ። እንዲሁም besmetan(ስሙ ለይ ጥርጥር አለ)የሚባል ሰዉ ይህ ደብዳቤ ደርሶት ችላ በማለት ቀዳደዉ ከዘጠኝ ቀን ቡሃላም ይህ ሰዉ እንደሞተ ይነገራል። ስለዚህ አላህን ፍሩ 😭😭እናንተ ጋር እንዳይቀር በአላህ ስም እጠይቃቹሃለዉ አባዝታቹ አሰራጩት ሼር አርጉት
إظهار الكل...
ለይለተል ቀድር ክፍል 4 የመጨረሻው ክፍል ስለ ለይለተል ቀደር ማጠቃለያ‼️ ==================== ✔️ለይለቱል ቀድር በረመዳን የመጨረሻ 10 ቀናቶች በ 21, 23, 25, 27 እና 29 መሆኑን ሃዲሶች ያረጋግጣሉ። ✔️አንድ ሰው ሁሌም በትጋት አስካልተጠባበቀ ከነዚህ ቀናቶች በየትኛው ሊሆን እንደሚችል እርግጠኛ መሆን አይቻልም። ✔️ከምልክቶቹ በሐዲስ በተደጋጋሚ የተረጋገጠው የዚያን እለት ማለዳ ፀሐይ ስትወጣ ቀይ መልክ ያላትና ብርሃኗ ደብዛዛ የነሃስ መልክ ይኖረዋል፣ አስኪረፍድ ድረስ የሚለው በተደጋጋሚ ተገልጿል፣ ለምሳሌ 27ኛው ለሊት ከሆነች የረመዳን 26 ፀሐይ ማለትነው። አላህ ይቺን ታላቅ ለሊት ያድለን፡፡ የምንጠቀምባትም ያድርገን፡፡ አሚን! ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት ለሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ፡፡ ደርስ ማስቀመጫ: ለይለተልቀድር ለሴቶች‼️ ============== ✍ለይለተል ቀድር ለሰጋጆች ብቻ አይደለችም የወር አበባ ደም ላይ፣ የወሊድ ደም ላይ ያሉ ሴቶችም፣ የዚች ለሊት ትሩፋት አያልፋቸውም፡፡ || ✔️ባይሆን እህተቶችየ በዚክርና መሰል ዒባዳዎች ልትበራቱ ይገባል፣ ይህን የሚጠቁም ሀሳብም ከመልካም ሰለፎቻችን ተገኝቷል፣ በዚያች ለሊት ዱዓእ ማብዛት ጥሩ ነው፡፡ እንዳውም ሱፍያኑ ሠውሪ (ረሒመሁላህ) እንዲህ ይላሉ:- «በለሊቷ ከሶላት ይልቅ ዱዓእ እኔ ዘንድ የተወደደ ነው» ይላሉ #ወሰላሙ ዓለይኩም =========== አላህ ሁላችንንም ለይለተል ቀድርን ይወፍቀን‼️
إظهار الكل...
ለይለተል ቀደርና ምልክቶቿ‼️ ================= ክፍል:-③ ①) ፀሀይ ትወጣለች ምንም ጨረር የሌላት ሆና ብትመለከታት እንኳን አይንህን አትወጋህም ምክንየቱም… || ⁉️እስኪ አንድ ጥያቄ ላንሳ የለይለተል ቀደር ለሊት ቀን መላኢካዎች እንዲሁም ጅብሪልም ሳይቀር ይወርዳሉ የሚወርዱት ለምን ይመስላችሁል? ✔️መላኢካዎች ወደምድር የሚወርዱት አንተ/ቺ ዱዓ ስታደርግ/ጊ «አሚን» ይላሉ አስባችሁታል ዱዓ አድርጋችሁ መላኢካዎች "አሚን" ተቀባይነት ያግኝ ሲሉ አላህ ይወፍቀን። ወደዎናው ሐሳቤ ስመለስላችሁ…ምን ላይ ነበርኩ አስታውሱኛ¡ * ፀሀይ ስትወጣ ጨረሯ ይደክማል ላይ ነበርኩኣ! ለምን ይመስላችሁል የሚደከው? ✔️ እንዲሚታወቀው ፀሀይዎ መውጣት ስትጀምር፣ ሲፈጅር ወደ መሬት የወረዱት በጣም ብዙ መላኢካዎች ወደ ሰማይ ይወጣሉ፣ ሲወጡ ፀሀይ የምትለቃቸውን ብርሃን ይጋርዱታል በዚይም ምክንያት ፀሀይ ብርሃኗ ደካማ ሆና ትወጣለች። * «በዚያን ቀን ማለዳ ፀሀይዋ ነጭ ሆና ጨረር ሳይኖራት ትወጣለች»፡፡ ረሱል (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) 📒ሙስሊም ዘግበውታል ②) ለሊቱ የተረጋጋ ሰላም ያላት ሌሊት ሞቃታማም ብርዳማም የማትባል ነፋሳማ ለሊት ናት። ③) ቀለል ያለ ዝናባማ ለሊትም ልትሆን ትችላለች ተብሏል። ④) ጨረቃዎ የሰሀን ግማሽ ሆና በደንብ ትታያለች። || አላህ ይወፍቀን‼️ #ወሰላሙዓለይኩም =========== ====∞====== #ሼር_አድርጉት @hadit_h
إظهار الكل...
ለይለቱል ቀድር‼️ ========== ክፍል:-② ለይለቱል ቀድርን መቼ እንፈልጋት? ✍ለይለተል ቀድር እጅግ የምትገመተዋ ለሊት 27ኛዋ ለሊት ናት፣ ለዚህም ነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ማለታቸው ማስረጃ መሆን ይችላል፡- «ለይለተልቀድርን በ27ኛው ለሊት ውስጥ ፈልጓት»፡፡ 📗ሙሐዲሱ ሸይኽ ሶሒሕ ብለውታል * ✔️ላሂቅ ቢን ሐሚድ እና ዐክረማ እንዲህ ብለዋል፣ ዑመር (ረድየሏሁ ዓንሁ) እንዲህ ብለዋል፣ «ከናንተ ማነው ለይለቱል ቀድር መች እንደሆነ የሚያውቅ?» እነሱም መልሰው እንዲህ አሉ፣ «ነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ሲሉ ሰምተናል "እሷ ለይለቱል ቀድር በመጨረሻዎቹ አስሮች ውስጥ ናት፣ ሰባት ሲያልፍ፣ አልያም ሰባት ሲቀር" አሉ። «ይህም 23ኛው ለሊት ወይም 27ኛው ለሊት»። ምንጭ:-📒ሙስነድ አህመድ ቁ(2543) ✔️«አንድ ሰው ወደ ነብያችን በረመዳን መጥቶ እንዲህ አላቸው የ አላህ ነብይ ሆይ! እኔ ታማሚ ሽማግሌ ነኝ አላህ እንዲወፍቀኝ በ አንዷ ለሊት እዘዘኝ አሉ። ነብያችንም (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) «27ኛዎን ለሊት ያዝ» አሉት። ምንጭ:-📒ሙስነድ አህመድ ቁ(2149) ✔️በሌላ ሐዲስ ደግሞ በመጨረሻዎቹ አስርት ቀናቶች ፈልጓት በተለይ በጎደሎ በውትር ቀናት ማለትም በ21,23,25,27 እና በ29 ፈልጓት ብለውናል። «ለይለተልቀድርን ከረመዳን በመጨረሻዎቹ አስሩ ለሊቶች በዊትሮቹ ፈልጓት»፡፡ 📒ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል ♣️ ይህ ማለት ግን ከናካቴው በሸፍዕ (Even) ለሊቶችም ማለትም (22፣ 24፣ 26፣ 28፣ 30) አትሆንም ለማለት አይደለም፡፡ ይህንንም ከሚያስረዱን ማስረጃዎች አንዱ ነብዩ (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) «ለይለተል ቀድርን በረመዳን የመጨረሻዋ ለሊት ላይ ፈልጓት» ማለታቸው ነው፡፡ ✔️ስለ ለይለተል ቀድር በጣም ብዙ ዘገባዎችና በቀላሉ ወደ 40 የሚጠጉ ዘቅዎሎች አሉ ነገር ግን የመጀመረያ ምክሬ የመጨረሻዎቹን 10 ቀናቶች ሳትዘናጉ መፈለጉ በላጭ ነው ባይ ነኝ። ረሱል (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) «ለይለተልቀድር አምኖ እና አስቦ የቆመ ሰው ያለፈ ወንጀሉ ይታበስለታል» ብለዎልና አስሮቹን ቀን አደራ በርቱ ያጀማዓ። 📒ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል || ክፍል:-③ ይቀጥላል #ሼር_አድርጉት‼️ #ወሰለሙ ዓለይኩም ========= ========= ቻናሉን ያልተቀላቀላችሁ ተቀላቀሉ👇 @hadit_h
إظهار الكل...